የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የመልእክቱ ጸሀፊ እራሱ ጳውሎስ መሆኑ መልእክቱ ይገልጻል 1፣1 እና 3፣1 ይህ መልእክት ኤፌሶንን ጨምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲደርስ የተጻፈ ዘዋሪ ደብዳቤ ሳይሆን አይቀርም 1፣1፣15 6፣21-23 ፤ ጳውሎስ የቆላስያስን መጽሀፍ በጻፈበት ጊዜ በ60 አመተ ምህረት ግድም በሮም እስር ቤት እያለ ይህንን ደብዳቤ ጽፎታል፤ 3፣1 እና 4፣1 6፤20 የኤፌሶን ከተማ በትንሹ እስያ በዛሬዋ ቱርክ ምእራፍ ክፍል ከሚገኙት ከተሞች እጅግ የታወቀች ከተማ ነበረች። ከተማዋ ወደ ኤዥያን ባህር በሚፈሰው የካይስተር ወንዝ ላይ አንድ ወደብ ነበራት ታላላቅ የንግድ መንገዶች አቋርጠው በሚያልፉበት ቦታ ላይ የተመሰረተች ስለሆነች የንግድ ማእከል ለመሆን በቅታለች። ግሪኮች አርጤምስ ሮማውያን ዲያና የሚሏት ጣአኦት አምላክ ቤተመቅደስ በዚችው ከተማ ይገኝ ነበር። ጳውሎስ በኤፌሶን ሶስት አመት ያህል ተቀምጦ የወንጌል ስርጭት ማእከል አድርጓት ነበር ሐዋርያት 19፤10 በዚያን ጊዜ የነበረችው ቤተክርስቲያን በአንድ ወቅት አድጋ ተስፋፍታ ነበር በኋላ ግን በራእይ 2፤1-7 ያለው ማስጠንቀቂያ ተሰጣት የመልእክቱ ይዘት እንደ ሌሎቹ የጳውሎስ መልእክቶቸ የስህተት ትምህርት ወይንም ነቀፌታን በተመለከተ የሚያወሳው ነገር የለም። መልእክቱን ሲጽፍ የአንባቢዎችን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም እቅድና የጸጋውን ጥልቀት ይበልጥ እንዲረዱና እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያለውን ታላቅ ግብ እንዲያደንቁና በዛ ውስጥ መኖር እንዲችሉ ነው ሲሆን ቅዱሳን በክርስቶስ ያላቸውን ህብረትና ማንነት እንዲያውቁና እርስ በእርስም እንደ አካል አንድነትን በመጠበቅ እንዴት መገንባትና ማደግ እንዳለባቸው ለማስተማር ነው። መጽሀፉን ሁለት መክፈል እንችላለን ፩ኛ ከምእራፍ 1-3 ከክርስቶስ ጋር ስላለን ህብረት ፪ኛ ከምእራፍ 4-6 የክርስቶስ አካል ስለሆነች ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን አንድነት

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
▶︎

የአምስቱ መስዋዕቶች የሚስጥር ቁልፍ! |አስፋው በቀለ | paster asfaw bekele | amagn tube

ዮሐንስ 17 ላይ 2 አካላት አሉ? ሻሎም (ፕሮቴስታንት) Vs ፓስተር በረከት ማቴዎስ #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #protestant

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
▶︎

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Jun 13/14, 2026

ሁሉም አማኝ መስማት ያለበት ትምህርት ንቁ ህይወታችሁንም አድኑ! #መንፈሳዊትምህርት #መንፈሳዊንቃት #ነጻነት

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

ምድር በዝማሬ ተዋጠች.....እጅግ የሚያስደንቅ የዝማሬ መርሐግብር

ሰበር ዜና የሰኔ 6/2018 ምሽት : ᎒ Ethiopian: news today13 June 2026

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን  Ephesians
▶︎

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን Ephesians

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ህወሃትን ኤርትራን ምስ ተብኣሱ ደስ ዝበሎም ሰባት ነይሮም /እንዳተፀራረፍና ክንነብር የብልናን -ፃንሒት ምስ ወዲ ጣባ

እየበረቱ የመሄድ ምስጢር፡የሚያደክማችሁ ይህ ነው...
▶︎

እየበረቱ የመሄድ ምስጢር፡የሚያደክማችሁ ይህ ነው...

ኣዘራራቢ ፍልልያት ዕብራዊ፡ ​​እስራኤላዊን ኣይሁዳዊን ብዓይኒ ምሁራን ታሪኽን  መጽሓፍ ቅዱስን #eritreanmoviie #history #bible

TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew

አስተውሎት፤ በኤፌሶን ምዕራፍ 1 እና 2 ላይ የተደረገ የጥልቀት ውይይት ። ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 1 & 2

"ሐዋሪያ የሰዎች ፈጠራ ነው!"|“ከሙሉወንጌልም ቢሆን ነብይ አንጋብዝም!”|"5ቱ ቢሮዎች የሚባል ነገር የለም!"

ቴዎ-ፋኒ  (የመለኮት መገለጥ)   #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube

"የዕብራውያን መግቢያ" ተከታታይ ትምህርት // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

ሙሉ መጽሐፍ | የአሁን ሃይል THE POWER OF NOW FULL AUDIOBOOK IN AMHARIC | Henok Hirboro