በቀጣዩ ሳምንት ረቡዕ ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ የታጣቂዎች የተመለከቱ አጅንዳዎች እንዴት እንደሚስተናገድ ማብራሪያ ተሰጠ። | Insider

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ ሰኞ ሰኔ 29፣ 2018 በዋናው መሥሪያ ቤቱ አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ለጉባኤው ቅድመ ዝግጅት፣ የማጠቃለያ ሥራዎችን እና ተሳታፊዎች ግልጽ መሆን ያለባቸው ሁኔታዎችን የተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል። በዚህ መግለጫ ላይ ታጣቂዎችን እና ለኮሚሽኑ በታጣቂዎች የቀረቡ አጀንዳዎች እንዴት እንደሚስተናገዱ እና እንደሚታዩ ገለጻ አድርጓል። ባለፉት አራት ዓመታት በ1,350 ወረዳዎች በመዘዋወር አጀንዳ ሲሰበስብ የቆየው ኮሚሽኑ፣ ከተለያዩ ክልል ታጣቂ ቡድኖች የተረከባቸው አጀንዳዎችም የዚሁ አካል ናቸው። መግለጫውን የተከታተለችው ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያዘጋጀላችሁን ይዘት ይመልከቱ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦   / ethiopiainsider   ትዊተር (ኤክስ) ፦   / ethiopiainsider   ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦   / ethiopiainsider  

Ethiopia - በትግራይ ጉዳይ የ4 ኪሎ አስቸኳይ ስብሰባ፣ ለሱዳን መልስ መስጠት ተጀመረ!፣ በቀይባህሩ ጥቃት ከአዲስ አበባ የተሰማው፣ ነዳጅ መቶ ዶላር ገባ
▶︎

በአዲስ አበባ የውጭ ዜጋ ላይ የተፈፀመው ወንጀል!
▶︎

በአዲስ አበባ የውጭ ዜጋ ላይ የተፈፀመው ወንጀል!

"ሰላም፣ዴሞክራሲና ልማት  በትግራይ" የሚዲያና የማህበረሰባዊ አንቂዎች ሚና! @NBCETHIOPIA

ቀይ ባህርና ቀይ መስመሩ ….ያልዘለቀው የኢሳያስ ፣የአል ሲ ሲና ቡርሃን ጋብቻ! _የከበባ ስትራቴጂና ክሽፈት! _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የብድር ገደብ መነሳት እድል ወይስ ስጋት
▶︎

የብድር ገደብ መነሳት እድል ወይስ ስጋት

ጎጃም እየተፈረካከሰው የአብይ ጦር/'ኤርትራና ሱዳን ጭምር ብልጽግና ስጋታቸው መሆኑ ደምድመዋል' ዶ/ር አብርሃም/ለ'ሓራ መሬት' አዛዦች የተሰጣቸው መመሪያ

በሙስና እና መልካም አስተዳደር ላይ የሚደረግ ውይይት ቅርፅ ምንድነው የሚሆነው በሚል ጥያቄ ቀርቧል።| National Dialogue| Insider

በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ቁጥር አንድ የሰበር ዜና ተናጋሪ ነበርኩ - ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ

በፓርላማ ስብሰባ የሀገሪቱን የብድር ሁኔታ የተመለከተ ጥያቄ ተነሳ| Abey Ahmed | Dessalegn Chanie | Insider

ምክክርን ጠልቶ ጦርነትን መፈለግ?  የምክክሩ ነፃነት የሳባቸው ኃይሎች የሀገር ጉዳይ ዳሰሳ | Ethiopia National Dialogue |

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡ ጥያቄዎች
▶︎

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡ ጥያቄዎች

ህገመንግስታዊ ተቃርኖዎች | ከምክክር ጉባኤው ምን ይጠበቃል? | የህገመንግስት ማሻሻያ ሀሳቦች

"የምክክር ኮሚሽኑ"  ድራማና ተልእኮ፥  ክልሎችንና  የፌደራል ስርዓቱን ማጥፋት፣ ኦሮሚያን መበተን

የግል የነበረ ንብረት በጋብቻ ምክንያት የጋራ የሚሆነው ምን ሲፈጠር ነው?@dejaftv @donkeytube.eshetumelese @seifuonebs

ወልቃይት የትግራይ ወይስ የአማራ? - Welkait Tigray or Amhara's? #Welkait #Tigray #Amhara #Ethiopia #YouTube

Ethiopia’s Economy: Mamo Mihretu on Industrialisation, Growth and Economic Reform

ገዢው ፓርቲ 15 በመቶ የምክር ቤት ወንበሮች መልቀቁ ዲሞክራሲን መግደል ነው | Dr. Rahel Bafe | Ethiopia Inisder

በአዲስ አበባ የጭቃ ቤቶች ላይ "ትኩረት" ይደረጋል ተባለ | Addis Ababa | Adanech Abiebie | Insider

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳዎችን ይፋ አደረገ
▶︎

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳዎችን ይፋ አደረገ

የእኔን ተቀበል የሚል እብሪት በዚህ ዘመን አይሰራም - ማሰረሻ ሰጤ