HIKEM 1 || እኔስ ቀናሁበት አዲስ የህብረት ነሺዳ || #ሒከም @ALFaruqTube

መግቢያ፡ (0:00) እንጉርጉሮ፡ (0:26) ነሺዳ፡ (01:46) እንጉርጉሮ፡ (05:31) ነሺዳ፡ (07:46) ድቤ፡ (10:51) ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||    / alfaruqtube   የፌስቡክ ገፅ ||   / ​​...​   ቴሌግራም || https://t.me/alfaruqtube *********** እንጉርጉሮ ( ሙሃባዉ ) ::::::::::::::::::::::: መሀባውን ይዞ የለም የሚቸገር መሃባው ክብረት ነው በሁለቱም አገር ግን መቻል አቃተኝ የናፍቆቱን ነገር በቀለም አይሰፍር ወይ ባፍ አይነገር ሆኖልኝ ገር በገር እስካልዘየርኩሁ ።።። የደግነት ምንጩ የዝነት መናገሻው የከረሙ መንበር የወህዩ መፍሰሺያው ወዳጅሁ ነኝ ያንቱ ሌላን የማልሻው ሸውቅሁ ያሳሰረኝ ያረገኝ እንዳሻው ማብረጃ ማርከሻው አንቱ ኖት ልይሁ ።።።።። የደመቀው መልኩ ከንጋት ጠሃይ ማተም የተመታው ከተከሻው ላይ አልመጣም አይመጣም ጀማሉን መሳይ ባይኖሩበት አይደል ባይሆኑ እሱ ላይ በመሬት የቀናው ላይኛው ሰማይ ...።።።። ⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ ⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ ።።።።።።።። ያለሙ ረህመቱ ---------- ቢጠና ናፍቆቱ በተራመዱበት ቀናሁ በመሬቱ ።።።። ባቀፈው ያን ጀማል ------------ ባቀፈው ያን ውበት በመዲናው መሬት እኔስ ቀናሁበት ።።። ሐቢቢ ያለሙ ረህመት አይነታው -------- ለሰማይ ለምድርም ከብዷል ውለታው ጦር ሳይመዝ በዝነቱ ብቻ በርጋታው ጠላቱን በሃያል ፍቅሩ የረታው ።።።። ነግ ዛሬም እንደትላንቱ ------------- ቀለሜ አያውቅ ያላንቱ ሙራዱ ሆነሁ ምኞቱ ለሌላው አይዞርም ፊቱ ።።።። ⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ ⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ ።።።።።።።። ።።። አስቀናኝ በትሩም------------ ቀልቤን አላዘዘው ቀመሩል አንቢያእ የተመረኮዘው ።።።። ናፍቆቴ ማያርፈው ------------- ቅናቴ ማይሰንፈው በቀለሜም ቀናሁ ስሙን በሚፅፈው ።። ማይገኝ ቅንጣትም እንከን ከሃሉ ----- ከገፁ ከስብእናውም ከቃሉ ናፈቁኝ ሲል እኛን ማደር መዋሉ እርቆም በፍቅሩ ገዛኝ ጀማሉ ።።።። ሲያልቀው ጌታው ከሪሙ ------------- ቢያስጠጋው ስሙን ከስሙ ቀድ ተወሰለ ቢኩሙ አደም ዓለይሂ ሰላሙ ።።።።። ⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ ⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ ። (እንጉርጉሮ ) ያመዝሃረል ጀማል ጀማሊ ሃይባው ሳላየው በኸበር ሆዴን አባባው ወቅትሁን ታድየ ባልጣድ ካምባው ባይቀናኝ መቆጠር ከባልደረባው ያን ጀማል ባቀፈው ቀናው ባስሃባው ።።። ወስዳ ምታበራው ጀንበር ተግንባሩ የደግነት ምንጩ የረህማው ሰፈሩ አሏህ ያዘዘውን ሰርተው የሚያሰሩ እንደማይመሽ ንጋት ቀን ሌት የሚበሩ መሬት የሚራመድ ቁርአን ነበሩ ።።።።። ወለው በመናሜ ባየው ያንን ጀማል መች ሩህ ጀሰዴ እንዲህ ይታመማል እስካምር እስክሽር እንዳዩት አይቼ ምን ቅናት ቢወርስኝ ቢሻራውን ሽቼ ለምን ቀና አትበሉኝ ልቅና እንጂ ፀንቼ ።።።። ያ ሙስጦፈል ወራ ያ ከንዘል ፉቀራ ስከርረው ልኑር ያንቱን ስም ስቀራ ሰው ሆኜ በመምጣት መንገሴ መክበዴ ቀጥ ያለው መስመሬ ተቃንቶ ውልግዴ ባንቱ አይደል ሙራዴ የሰላልኝ ባንዴ ⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ ⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ አሏህ እሱው ፈጥሮት አብልጦ ሲወደው ----- እኔው ከኔም በላይ እንዴት አልውደደው ጀማሉን ያን የኛን ፈንታ ----------- የቀለም ፊደል ገበታ እንዲህ ነው ብሎ ሊፈታ ------------ አልቻለም ቋንቋው ተረታ ።።። አላየሁ ጀማል ውበቱን ------------- አልሰማሁ ማር አንደበቱን አትፍረዱብኝ ባልፀናም ባዩት በሰሙት ብቀናም ።።።። ⭐️ ጀማሊ ሰላሙ አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ሰላም አለይኩም ጀማሊ ⭐️ ጀማሊ ቢያገረሽ አይደል ናፍቆቱ ⭐️ይህ ልቤ ባዩት በነኩት መቅናቱ ተቃርቦኝ መውደዱ ቢርቅ ነው ጀሰዱ ናፍቆ መንሰቀሰቁን ያቃተኝ መልመዱ ።።። ጀማሉ ማይደብሰው ባዘል ነው ሲያነግሰው ምንኛ ታድሏል ያየ ትልቁን ሰው ።።።። ሲለዩት ኑር ሙሐመዱ ቢያለቅስ ጠንቶ መውደዱ ቀናሁኝ በቴምር ግንዱ ወርደው ባቀፉት ጀዋዱ ።።። ናፍቆቱ ውስጥ አይል ደጂ አያማርጥ ትልቅ ከልጂ ወዳጁን ካየ ነውንጂ ሳያይ መች ያርፋል ወዳጂ ድቤ እኔ ቀናተኛው ቅናቴ ማይቆመው ስፍራው ላይ ተጥዶ እጅ እግሩን በሳመው ቀናሁ ትከሻሁ ላይ በተጠመጠመው ቀናሁ በሶሃባው ቀናሁ በድያ እጣው ድፋ ቢባል ደሙን ጠጥቶት በመጣው እንዴቱን አልቀናም አብረው በከረሙት ሲያማቸው መጥተው በጁ በታከሙት በዚያች አይንም ቀናሁ ባየችው ሲስቁ ዛትሁ ባረፈበት ቀናሁ በቡራቁ ባላይ ነው ያን ጀማል ከሱ አድርሶኝ ወቅቴ እንዲህ ነጋ ጠባ በቅናት መሞቴ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

#እኔስ_ቀናሁበት ልዩ የህብረት ነሺዳ || #ENES_QENAHUBET NEW NASHIDA
▶︎

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር  (Official music Video) #nasheed

ሙሃጂሮች የገጠማቸው ፈተና! | በኡስታዝ በድሩ ሑሴን | ክፍል 32 | የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ #ሲራ #አፍሪካ_ቲቪ

#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube

አሰላሙ ዓለይክ |በአዲስ አቀራረብ ከፊርቀት ሳህዋዎች በጋራ የተሰራ |ASELAMU ALEIK | ETHIOPIAN NESHIDA @WaridaIslamicArtGroup

ነቢ የኔታ || ሁስኒ-ሱልጣን || አዲስ መድህ || Husni-Sultan || New Neshidaa ||

#ሥጦታዬ (SETOTAYE) || አዲስ የህብረት ነሺዳ  ከ#MinberRecords ||New Ethiopian Nesheed|| #MinberTV

እንዳንቱ 2 - የህብረት መን+ሺዳ - መዛሚር ሊቃ መድረክ #1 #አዲስነሺዳ | Endantu 2 #Mezamir Liqa Medrek #1

አሚር ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/(#ከልጅነት እስከ እዉቀት)/2014 Amir hussen new cover menzuma 2021#አሚርሁሴን

Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

ዋሲዐል ከረም | Wasi'al Kerem | ሙሐመድ ሙሰማ (አሕመዱ) | አዲስ የመንዙማ ክሊፕ @iNayaRecords

YETSEDEY BISHARA | የፀደይ ቢሻራ | አዲስ የህብረት ነሺዳ | ዋሪዳ 5 WARIDA 5 New Ethipian Menzuma

Muhammedye | Warida Part 2 || ሙሀመድዬ ዋሪዳ ምዕራፍ ሁለት /  ልዩ  የ ህብረት ነሺዳ

ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup

ዘመን የማይሽረው ድንቅ ነሺዳ [] ዋሪዳ_አልፊ ሰለላህ አለይካ []

ሙሀመዴ | ነሺዳ | ሀሩን ከድር | አቡበከር መካ | ጉራማይሌ | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የብስራት ዜና | አብሮነት | አብሮነት በረመዳን | አዲስ ነሺዳ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ (አላማርርህም)NEW neshida MUAZ HABIB 2025  |ALAMARRHIM| @Feyselamin

#ሐያተል_ዐለም || ፉአድ ሸምሱ  ልዩ የመድረክ ላይ መንዙማ || #HAHATEL_ALEM NEW MENZUMA CLIP BY FUAD SHEMSU

Wede Medina "Hijra" - Liqae 3 | ወደ መዲና "ሂጅራ" - ሊቃእ 3 #አዲስ ነሺዳ #newneshida

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ

ታጁል ሙርሰላ || ኢሳም አል ሙነወር አዲስ የመንዙማ ቪዲዩ ክሊፕ || TAJUL MURSELA ESAM AL MUNEWER @ALFaruqTube

#እንዳንቱ||ድንቅ ነሺዳ||#ምርኩዝ_12|| New Ethiopian Nesheeda|| @mezamirnasheed #MinberTV

ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5

New Ethiopian Nasheed 2022  | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ

ሙዓዝ ሀቢብ የሁሉ እስትንፋስ MUAZ HABIB 2017 ELMUDIN #MUAZ HABIB

NEBI SELAM ALA | SUALIH MUHAMMED & MAHFUZ ABDU | ነቢ ሰላም ዐላ | ሷሊህ ሙሐመድ እና ማህፉዝ አብዱ| አዲስ መንዙማ