ጋዜጠኛዋ ምን ገጠማት? "በሰከንድ ውስጥ ሁሉ ነገር ዜሮ ይሆናል" #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
በዚህ ልዩ ቆይታ ታዋቂዋ ጋዜጠኛ መና ፍስሃ ላለፉት ስድስት ወራት ከሚዲያ ስራ እንድትርቅ ስላደረጋት ድንገተኛ አደጋ እና ስለደረሰባት የጤና እክል በዝርዝር ታካፍለናለች። "በሰከንድ ውስጥ ሁሉ ነገር ዜሮ ይሆናል" የምትለው መና፣ ከአልጋ ያዋላትን ያንን አስከፊ አጋጣሚ እንዴት እንደተወጣችውና በፈተና ውስጥ ስላገኘችው የህሊና ሰላም ትናገራለች። በተጨማሪም፦ ስለ ብቸኛ እናትነትና ልጆቿን የማሳደግ ፈተና፤ "ፍኖተ ምስጋና" የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅቷን እንዴት እንደመሰረተችና ሰዎችን በቁም የመዘከር አስፈላጊነት፤ በልጅነቷ ስለነበረው አስተዳደግና ባልወለደችው ልጅ ላይ ስላሳየችው ድንቅ የእናትነት ፍቅር፤ ወደፊት በራሷ ቻናሎች ስለጀመረቻቸው አዳዲስ ስራዎች በዝርዝር ትገልጻለች። ልብ የሚነካና አስተማሪ የሆነውን ይህንን ቆይታ እስከመጨረሻው እንድትከታተሉት እንጋብዛለን። #ShegerInfo #MenaFeseha #MeseretBezu #Ethiopia #Inspirational #Journalism #LifeStory #ShegerInfoMedia #መናፍስሃ #ሸገርኢንፎ

▶︎
አሜሪካ ይኖር የነበረው ባለፀጋው አባቴ መጨረሻው ይህ ይሆናል ብዬ ያልጠበኩም Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

▶︎
"የፍርሃትን ጥግ ማየቴ አንድ ሺህ ፍርሃቶችን እንዳልፈራ ረድቶኛል" የልብ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶ/ር ፈቀደ አግዋር / HELEN SHOW/

▶︎
ይድረስ አሜሪካ ላለኸው የድሮ ፍቅረኛዬ! ፈጥኜ የጀመርኩት ‘ግንኙነት’ ዋጋ አስከፈለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
ከመኪና አደጋው በሗላ ልጅሽ ሞታለች ተብሎ የተነገራት እናት.... ግን ልጇ በህይወት አለች

▶︎
ይሄን ታሪክ ከሰማሁ በኋላ መተኛት አቃተኝ || ጠብቆ በአሰቃቂ ሁኔታ ከደፈራት በኋላ...? || “አንድ ልጄን በላት” @erq-media-TV

▶︎
ሰበር ዜና - የተፈራው ጦርነት ለሊቱን ፈነዳ ኢራን እስራኤል ላይ ተኮሰች

▶︎
2ተኛ ሚስቱ ሊያደርገኝ ነበር! ይቅርታ ሳይጠይቀኝ ዱባይ ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ሲያገለግል አየሁት!@shegerinfo Ethiopia Meseret Bezu

▶︎
የአባቷን ሃጥያት ዋጋ የከፈለችው ህፃን

▶︎
በቃላት የተሰበሩ ህይወቶች! "ግልጽ ነኝ" በሚሉ ሰዎች የሚደርሰው ከባድ ስብራት!#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

▶︎
በእንባ የተቀረጸው ታሪክ || እንዴት አንድ እናት ይሄን መቋቋም ትችላለች? || የእናትነት ጥግ የተፈተነበት // @erq-media-TV

▶︎
የእናቶች ቀን ልዩ ዝግጅት! ራስን መንከባከብ፣ ታሪኮች እና እስክስታ | Happy Mother’s Day //Helen Show//

▶︎
ቤቴን እንዳያዩት እሳቀቃለሁ!ያልተሰማው የአርቲስቷ ገመና!|“ትዳሬን መፍታቴ ጠቅሞኛል!”|

▶︎
እናቴ ስትሞት አላለቀስሁም! | የፕሮፌሰሯ ያልተነገረ አስደናቂ ታሪክ! | Professor Meaza #marakiweg #lifestyle

▶︎
የደም ግፊትን በምግብ ብቻ መቆጣጠር እና ማከም | how to cure high blood pressure with food?

▶︎
በእንባ አይኔ ተሸፈነ! ከ63 ዓመት በኋላ ተገናኙ| እንደ ወፍ ዘራሽ ማንም ሲጫወትብኝ ነበር።#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

▶︎
ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

▶︎
እናቴ እኔን በመውለዷ ሀገር ጥላ ተሰደደች።ውስጤ በቀል አለ! @shegerinfo #meseretbezu

▶︎
“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

▶︎
