በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት

በእምነትና ፍፁም በሆነ ትህትና ሁናችሁ በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ። ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። 👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል። ✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን። ✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝ On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. 👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family. ✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝ ✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

ከመተኛታችሁ በፊት ይህንን ፀልዩ | የኦርቶዶክስ ፀሎት | Ethiopian Orthodox night prayer before going to sleep
▶︎

​ከጭንቀት ወደ እረፍት የሚያሸጋግሩ ድንቅ መዝሙራት | መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 41 - 50

አጋንንት የሚያርቅ የማታ ጸሎት | የኦርቶዶክስ ፀሎት | Ethiopian Orthodox night prayer

ምንም ቃል ሳናወጣ የምንጸልየው ጸሎት || ተቀምጠን ተኝተን ሁልጊዜ ይህን እንጸልይ || ጌታችን ሳይመጣ ማድረግ ያለብን ነገሮች(ፕ/ር አባ ኃይለ ገብርኤል)

የሰኔ ጎልጎታ ሙሉ ጸሎት — ከሰባቱ መቅሰፍት የሚያድን ድንቅ ቃል ኪዳን (በድምፅና በጽሁፍ)

ስትተኙ የምትሰሟቸው የተረጋጉ መዝሙራት orthodox mezmur #ethiopian #mezmur #abelbirhanuየወይኗ

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

እግዚአብሔር የአጋንንት ፈተና እንድያርቅልን የሚፀለይ ፀሎት | የኦርቶዶክስ ፀሎት

ይህንን መዝሙረ ዳዊት || ጠዋት ከጸለያችሁ ጸሎታችሁ ቶሎ ይመለሳል! || መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ @neamnmedia19

🛑ራሳችንን የምንለውጥበት‼️ድንቅ የሕይወት ትምህርት //ታገሱ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል

ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

ተነሱ እንፀልይ | እግዚአብሔር ፀጋ መንፈስቅዱስ ያለብሰን ዘንድ የሚፀለይ የማታ ፀሎት | የኦርቶዶክስ ፀሎት Night prayer of Orthodox

ማታ የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀሎት / የኦርቶዶክስ ፀሎት
▶︎

ማታ የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀሎት / የኦርቶዶክስ ፀሎት

🛑ተስፋ እንዳትቆርጡ! ዲያቆን_ ኢዩኤል ሃብታሙ ስብከት || Eyuel habtamu #orthodoxsebket   #orthodox

🟡የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | ምርጥ የድንግል ማርያም መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #ድንግልማርያም  #Mezmur

ከኃጥያት መንቃት የምትሹ ሁሉ አድምጡት? || ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @NolawiTv  #abagebrekidan

የሰይጣንን ሀሳብ እወቁበት!!!! Eyob yimenu | እዮብ ይመኑ  #tsedeq  #ethiopianorthodox #rama | New Sebket

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
▶︎

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)

እግዚአብሔር ምህረቱ እንዲሰጠን የሚፀለይ ፀሎት / የኦርቶዶክስ ጸሎት