በትንሳኤው ተስፋና ህይወት መኖር (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡9) | ወ/ም በረከት አብርሃም//Bereket Abraham
በዚህ ቪድዮ ወ/ም በረከት አብርሃም በትንሳኤው ተስፋና ህይወት መኖር በሚል ርዕስ ከ2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡9 ጀምሮ ያለውን ክፍል በመጥቀስ ክርስቲያኖች ህያው ተስፋ እንዳላቸው ለማሳየት የክርስቶስ ትንሳኤ ላይ አጽንኦት ሰጥቶ ያስተምራል። ከዚያም አልፎ ስለ ክርስቶስ መሲሃዊ ንግስናው ከሞት መነሳቱ ያመጣቸውን ውጤቶች ለመንካት ይሞክራል። ተስፋችን እንዴት ነው ህያው የሆነው? በሚል ሃሳብ ከብሉይኪዳን አንዳንድ ሃሳቦችን እንስቶ በክርስቶስ ተልዕኮ እና በሰራልን ስራ ተስፋን እንዴት እንዳገኘን ያስረዳል። መጻተኛ እና መከራ ላይ ላሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ከክርስቶስ ትንሳኤ የተነሳ ተስፋ እንዳላቸው እና ተስፋው ደግሞ ህያው እንደሆነ በማስረዳት ክርስቲያኖችን ያበረታታል። In this video, Brother Bereket Abraham shares a message titled 'Living in the Hope and Life of the Resurrection.' Starting from 2 Timothy 1:9, he focuses on the resurrection of Christ to show that believers have a living hope. He also discusses Christ's Messianic reign and the power of His victory over death. By looking at Old Testament themes, he explains how Christ’s mission and work provide us with this hope. He offers great encouragement to those facing suffering or living as strangers in this world, reminding them that their hope in Christ is alive and certain. [email protected]

The Prayer of the Humble | የትሁት ሰው ጸሎት (Psalm 25) –Yeabfikad Markos

"የእግዚአብሔር ድምፅ መስማት" (የሐዋርያት ሥራ 27 : 21-26) #በዶ/ር አብርሃም ተ,ማርያም #Dr Abraham Teklemariam #wengel tube

እሁድ ሰኔ 7/18 ኑ አብረን ስለቤተክርስቲያንስለቤተክርስቲያን እንፀልይ

ከመከራችን ጀርባ እግዚአብሄር አላማ አለው! በፓ/ር ሽፈራው

አብርሐም ወልዴ እና ቴዲ አፍሮ...የአሁን መረጃዎች DerPressNews June14,2026

አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን | አንድ ወንጌል

የዋልድባው ቪድዮ ድራማ ወይስ እውነታ!! ለአባቶች ክብር እውነቱን ልናገር! #comedianeshetu #ethiopia #waldba #egregnaw

ለሶማሊላንድ ሕጋዊ እውቅና እንስጥ❓| የአስመራው የሦስትዮሽ ፉከራ ዬት ደረሰ❓| ተጠባቂው የአሜሪካ-ኢራን ሥምምነት | የእስራኤልና የሂዝቦላ ግጭት | Assab

ወረት የሌለው የኢየሱስ ፍቅር (ኢሳይያስ 53፡3) | ወ/ም ምስጋና ማሴቦ

ህይወት እንደ ጥሪት ወይስ መስዋዕት? ከጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ጋር | ስነ-መለኰት | Equip Podcast Ep 07

Frequency Of God 963 Hz ✨ Attract Miracles, Divine Blessings & Deep Inner Peace In Your Life

በቅዱሳን ልብ ሊኖሩ የሚገቡ ነገሮች (ወ/ዊ ጌታቸው)

የመረረ ፀሎት ብርቱ መልስ ያመጣል |Kes Tigistu moges| #kingdomsound #jesus #protestantreformation #wordofgod

እንደ ዘኪዎስ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

14 June 2026

ጣና ዜና፦ ሰኔ 7/2018 ሰበር _ የኮማንዶ ጦሩ አለቀ | "በሁመራ ውጊያ ይከፈታል" ከመቀሌ| ቤኒሻንጉል ከባድ ውጊያ ተነሳ

FKHC Live Stream

🔴አትዘን! እንደ ሰው አይደለም ድካማችን ይገባዋል | DON'T Give Up" | Tilahun Tsegaye #hope #faith #godsword #habesha

የእግዚአብሄር ቅድስና (ወ/ም የአብፍቃድ)፤ ኢሳይያስ 6፡1-4

