🔴ዓለምን ጉድ የሚያሰኝ በኢትዮጵያ መሬት ሥር የተገኘው ተአምር!!
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
EMS Eletawi አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Thu 23Jul 2026

▶︎
ወቅታዊ መረጃ ቀጥታ ስርጭት Jul/23/2026 #TMN_Live

▶︎
ወታደራዊ ቤዙ ተመታ! | የሚሳኤል እሳት ዘነበ | Ethiopia

▶︎
Ethiopia - በትግራይ ጉዳይ የ4 ኪሎ አስቸኳይ ስብሰባ፣ ለሱዳን መልስ መስጠት ተጀመረ!፣ በቀይባህሩ ጥቃት ከአዲስ አበባ የተሰማው፣ ነዳጅ መቶ ዶላር ገባ

▶︎
Happy old age of an elderly couple far from civilization. Apricot season

▶︎
"የአማራ ህልውና በብልጽግና መቃብር ላይ" / "ትብብሩ መሬት ሲነካ አገዛዙ ያበቃለታል" / "ፋኖ ለትግራይ የትብብር ጥሪ ምላሽ" / አርበኛ አስረስ ማረ

▶︎
♦️የወታደር ልጅ በመሆኔ በ4ኛ ክፍለ ጦር ነው ያደኩት// ቀሲስ ዘማሪ ወንድ ወሰን በቀለ ከቬጋስ

▶︎
Tour de France 18. Etappe Highlights: Auftakt der Alpen-Trilogie | Sportschau

▶︎
Das Wunder von London | Mayday: Alarm im Cockpit

▶︎
WAR AGAINST RUSSIA: Putin in trouble! Is this Ukraine's master plan for victory?

▶︎
🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

▶︎
She Sold Fish to Make Him a Lawyer... He Sued Her for Divorce.

▶︎
කොල්ලකන ඇමති පුතාලා...සලේගෙ නීතිඥයා දවස් හතක් උසාවියට කීවේ මොනවාද...? Chandana Kariyawasam @Wayama-

▶︎
አሜሪካ በቢ-1 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን ጥቃት ሰነዘረች

▶︎
NEWS 220726 አዲስ አበባ ለኦሮሚያ ልትሰጥ ነው? የብልጽግና ሰራዊት ተደመሰሰ፣ ትግራይ ነዳጅ አስገባች፣ከንቲባዋ አስጠነቀቀች፣

▶︎
❤ወ/ሮ እጅጋየሁ አርፈዋል? #ሌላ_ሚስጢር_ሊወጣ_ነው! @NEGASHMEDIA

▶︎
መድረኽ መናእሰይ ከተማ መቐለ ወፍሪ ዘበት ንብሄራዊ ብርሰት

▶︎
🔴አደራ አደራ ስሙት ተብሏልከገዳም የመጣ መልዕክት

▶︎
የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

▶︎
