"የህወሓት የፖለቲካ ቁማር ሊያበቃ ይገባል"||Ahadu TV
የትግራይ ክልል ህዝብ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ካስተናገደው አሰቃቂ የጦርነት ውድመት፣ ከባድ ሰብአዊ ውድቀትና የስነ-ልቦና ስቃይ ገና ሳይገላገል፤ በአሁኑ ወቅት በክልሉ ዳግም ሌላ የጦርነት ደመና ማንዣበቡ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። ህዝቡ ከችግር ለመውጣት፣ በሰላም የመኖር፣ የመልማትና ከደረሰበት ዘሁል መፈናቀልና ውድመት የማገገም መብቱ አሁንም በፖለቲካዊ ውጥረቶች ምክንያት ፈተና ላይ ወድቋል። በተለይም በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲ ህወሓት ከሌሎች የፖለቲካና የታጠቁ ኃይሎች ጋር ያደረገው አዲስ ጥምረት (ጽምዶ) እና የሚታዩት ወታደራዊ/ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ክልሉን ወደ ሌላ አደገኛ አዙሪት እንዳያስገቡት ያሰጋል። በዛሬው አሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን በክልሉ ከሚንቀሳቀሱና የህወሓትን አካሄድ እንዲሁም የጦርነት ስጋቱን በሚቃወሙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ሰፊ ቆይታ እናደርጋለን። በእነዚህ አጣዳፊ የህዝብና የክልሉ ህልውና ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ጥልቅ ምልከታና አቋም እንጠይቃለን። እስከ ፕሮግራማችን ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ ።” #ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world. On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.

Γιάννης Ιωαννίδης : " Το Καμένο Πρόσωπο της Ελλάδας - Η Αχρηστοκρατία "

EMS Eletawi ወቅታዊው ፍጥጫ Mon 27 Jul 2026

ባለፉት 13 ቀናት የነበረው ወታደራዊ ፍጥጫና ድብደባ በ14ኛው ቀን ጋብ ብሎ በሁለቱም ወገኖች በኩል ውይይቶችና ንግግሮች መጀመራቸው ተገልጿል።||Ahadu TV

ውሳኔ ላይ ያልደረሰው የምክክር ጉባኤው

Lualawi ሉዓላዊ/ጄ/ል ታደሰ ከTDF አዛዥነት እና ከኮማንድ ፖስት በይፋ ተነሱ /መከላከያ የቀጠለው ጸረ ፋኖ ዘመቻ /የዋሺንግተኑ ሽግግር መንግሥት .

EMN - እቲ ሓቀኛ ምኽንያት - ወዲ ጀበሊ ንምንታይ እዩ ክሳብ ሕጂ ሓዳር ዘይገበረ? - Eritrean Media Network

በጽምዶ የፈረሰው ጽምዶ/ወደ ፖለቲካዊ ትግሉ የተቀላቀለችው ቤተክርስቲያን/''ከጽምዶ ሀይሎች ገጥመን አናሸንፍም'' ጀነራሎች 7-27-2026

የባህር በር ጥያቄ፡ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ መፃኢ ዕድል!||Ahadu TV

ሕዚ ንጅምሮ ቅድሚ መቐለ ንፍፅሞ // መድረኽ ቤት ምኽሪ ሰለምን ለውጢ !! ኣብ ኣዲስ ኣበባ

Hagiyaa Soofiyaa: Bataskaanni waggaa 1,500 akkamiin Masjiidatti jijjiirame?

"ትም ምባል ስለ ዝመረጸ!"- እዋናዊት ሰነዳዊት ፊልም | ERi-TV Documentary - ERi-TV

እስክንድር ሊቀመንበር ቢሆን አልቀበልም ይላል? /እነ ደረጄ በላይ የነገሩን እውነት/ ትራምፕ እና አብይ አህመድ ወዴት?

"የዘለንስኪ ቁጣ "የካስፒያን ባህር ድንገተኛ ጥቃት||Ahadu TV

በወገንተኝነት ላይ የተቃኘ የፖለቲካ መስመር ለሀገር ጠንቅ ነው||Ahadu TV

ትግራይን ትግራዋይ ዝመስል መንግስቲ ንመስርት // ኣንፈት ፖለቲካ ትግራይ ቀይርናዮ ኢና// መድረኽ ቤት ምኽሪ ሰለምን ለውጢ !! ኣብ ኣዲስ ኣበባ

LIVE | Eyewitness News 2pm AccuWeather Update

Vuçiq kërcënon Kosovën - Mehmet Kalisi & Ilir Kulla – MATRIX | @teve1

መከላከያ እየወጣ ነው? ፋኖስ? / "ብልጽግና መጨረሻው ነው" TDF

HISTORIENEPOS | Rise of the white Khan (Filme auf Deutsch, Geschichte Filme auf Deutsch)

