63ቱ የሞት ፍርደኞች በሳውዲ! ኢትዮጵያ ዜጎቿን ማትረፍ ትችላለች? አደጋውን የመቀልበስ ዲፕሎማሲ! | Diplomacy to Save Saudi Victims!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በሳዑዲ አረቢያ በዕፅ አዘዋዋሪነት ወንጀል የተከሰሱ ሰባት ኢትዮጵያውያን የሞት ፍርድ እንደተፈጸመባቸው ‘ሚድል ኢስት አይ’ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ አሁንም በከሚስ ሙሻይት እስር ቤት የሚገኙ ቢያንስ 63 ኢትዮጵያውያን በተመሳሳይ ሁኔታ የመገደል ከፍተኛ ሥጋት ላይ መሆናቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስጠንቅቋል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር አብዱላህ ቢን ሀሰን አል-ዛህራኒ ጋር በዜጎች ደህንነት ዙሪያ መወያየታቸው ይታወቃል። ምንም እንኳን በቅርቡ በተደረገ ቀጣይነት ያለው የዲፕሎማሲ ጥረት ለ1,665 ዜጎች የንጉሣዊ ምሕረት ተገኝቶ የተወሰኑት ወደ ሀገራቸው መመለስ ቢጀምሩም፣ በሞት አፋፍ ላይ ያሉትን ቀሪ ዜጎች ለማዳን ግን የረቀቀና የተጠናከረ ስልት ያስፈልጋል። ለመሆኑ በሳዑዲ አረቢያ በዜጎቻቸው ላይ የሞት ፍርድ ሲበየን እንደ ፊሊፒንስ፣ ፓኪስታን፣ ኢንዶኔዥያና ሕንድ ያሉ አገራት የተጠቀሙባቸው ስኬታማ የዲፕሎማሲና የሕግ ስልቶች ምንድን ናቸው? ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከሞት ለማስረፍ ምን ዓይነት አማራጮችን መከተል አለባት? የሕግ መከላከያ ፈንድ ማቋቋምና የሁለትዮሽ የእስረኞች ማስተላለፍ ስምምነት ላይ መደራደር የሚኖረው ፋይዳ ምንድነው? ጉዳዩን በስፋት የምንዳስስበትን ልዩ ዝግጅት ይዘን ቀርበናል። ቪዲዮውን ላይክ፣ ሼር በማድረግ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን ቆዩ። Following reports by Middle East Eye that seven Ethiopians were executed in Saudi Arabia over drug-related charges, Amnesty International has warned that at least 63 more Ethiopians in Khamis Mushait prison face an imminent risk of execution. Ethiopia's Foreign Minister, Dr. Gedion Timotheos, recently held talks with the Saudi Ambassador to Ethiopia, Abdullah bin Hassan Al-Zahrani, focusing on the situation of Ethiopian citizens. Although ongoing diplomatic efforts recently secured a royal pardon for 1,665 citizens, saving the remaining individuals on death row requires urgent and more strategic interventions. What successful diplomatic and legal strategies have countries like the Philippines, Pakistan, Indonesia, and India used when their citizens faced death row in Saudi Arabia? What options should Ethiopia pursue to rescue its citizens? This program explores the necessity of establishing a legal defense fund and negotiating bilateral prisoner transfer agreements. Stay with us by subscribing, liking, and sharing our channel. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #GebeyaAnalysis #Ethiopia #SaudiArabia #EthiopianMigrants #DeathRow #SaveEthiopianCitizens #ForeignAffairs #Diplomacy #AmnestyInternational #GedionTimotheos #HumanRights #BreakingNews

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
▶︎

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

Ethiopia - የመቀሌው ተጠባቂ ውሳኔ! ገብተዋል!፣ ከአሰብ የተነሳው የጦር እንቅስቃሴ፣ ሀገራዊ ምክክሩ ተጀመረ!፣ አወዛጋቢው የጠቅላዩ ምክክር
▶︎

Ethiopia - የመቀሌው ተጠባቂ ውሳኔ! ገብተዋል!፣ ከአሰብ የተነሳው የጦር እንቅስቃሴ፣ ሀገራዊ ምክክሩ ተጀመረ!፣ አወዛጋቢው የጠቅላዩ ምክክር

ሰበር ዜና! ኢራን ሌሊቱን የሚሳኤል እሳት አዘነበች! የአሜሪካን የጦር ሰፈር ተደበደበ! | US–Iran Crisis Deepens | ሓምሌ - 8/2018
▶︎

ሰበር ዜና! ኢራን ሌሊቱን የሚሳኤል እሳት አዘነበች! የአሜሪካን የጦር ሰፈር ተደበደበ! | US–Iran Crisis Deepens | ሓምሌ - 8/2018

TechTalk With Solomon S29 E13 - ኢትዮጵያ በዲጂታሉም ዓለም የባሕር በር የላትም!ኢንተርኔት የራሱ ውቅያኖሶችና ወደቦች አሉት።
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E13 - ኢትዮጵያ በዲጂታሉም ዓለም የባሕር በር የላትም!ኢንተርኔት የራሱ ውቅያኖሶችና ወደቦች አሉት።

Ethiopia - ሳውዲም ገባች! | ቀይ ባህርን ያናወው ውጊያ
▶︎

Ethiopia - ሳውዲም ገባች! | ቀይ ባህርን ያናወው ውጊያ

“ብልፅግና ይፍረስ” ህወሓት፣ “የዝናሽና ታዬ ሴራ በጎንደር”፣ ይልማ መርዳሳና የድሮን ድብደባው፣ የዐቢይ ቢያፍራና ኮሚሽነሯ ነገር፣ የኢራን ውሳኔ |EF
▶︎

“ብልፅግና ይፍረስ” ህወሓት፣ “የዝናሽና ታዬ ሴራ በጎንደር”፣ ይልማ መርዳሳና የድሮን ድብደባው፣ የዐቢይ ቢያፍራና ኮሚሽነሯ ነገር፣ የኢራን ውሳኔ |EF

LIVE: Trump holds bilateral meeting with Iraq's PM Ali al-Zaidi
▶︎

LIVE: Trump holds bilateral meeting with Iraq's PM Ali al-Zaidi

EMS Eletawi በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የብልጽግና ቁማር Tue 14 July 2026
▶︎

EMS Eletawi በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የብልጽግና ቁማር Tue 14 July 2026

LIVE: Trump’s Meeting With Iraq PM Ali al-Zaidi Draws Global Attention Amid Middle East Crisis |N18G
▶︎

LIVE: Trump’s Meeting With Iraq PM Ali al-Zaidi Draws Global Attention Amid Middle East Crisis |N18G

3ቱ አዳዲስ የኢትዮጵያ ግድቦች! አስደንጋጩ የግብፅ መግለጫ! | The 3 New Ethiopian Dams! Egypt's Shocking Statement!
▶︎

3ቱ አዳዲስ የኢትዮጵያ ግድቦች! አስደንጋጩ የግብፅ መግለጫ! | The 3 New Ethiopian Dams! Egypt's Shocking Statement!

- በእግርኳስ የተሸፈነ የፖለቲካ ባላንጣነትArgentina Vs England- "ማንችስተር ዩናይትድ ከደወለልህ ሁለቴ አታስብም" ዮሪ ቴልማንስ
▶︎

- በእግርኳስ የተሸፈነ የፖለቲካ ባላንጣነትArgentina Vs England- "ማንችስተር ዩናይትድ ከደወለልህ ሁለቴ አታስብም" ዮሪ ቴልማንስ

የምክክር ጉባኤየሀገራዊ ምክክር የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት
▶︎

የምክክር ጉባኤየሀገራዊ ምክክር የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት

LIVE: President Trump welcomes Iraqi PM amid Middle East conflict
▶︎

LIVE: President Trump welcomes Iraqi PM amid Middle East conflict

'Make THAT make sense': Nicolle GOES OFF on Trump ahead of primetime speech peddling conspiracies
▶︎

'Make THAT make sense': Nicolle GOES OFF on Trump ahead of primetime speech peddling conspiracies

"An Ugly Russian Victory is Coming" — Mearsheimer’s Brutal Warning to the European Parliament | APT
▶︎

"An Ugly Russian Victory is Coming" — Mearsheimer’s Brutal Warning to the European Parliament | APT

EMN - ክሳብ ተጋሩ ዝተገርሙሉ ግዜ ነይሩ - ዕላል - መሳጣ ዕላል ምስ ደራስን ዳይረክተርን  ዮናስ ተዓገስ  Eritrean Media Network
▶︎

EMN - ክሳብ ተጋሩ ዝተገርሙሉ ግዜ ነይሩ - ዕላል - መሳጣ ዕላል ምስ ደራስን ዳይረክተርን ዮናስ ተዓገስ Eritrean Media Network

ስፔን በቡድንነት ከፈረንሳይ ፍፁም ልቆ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የበቃበት!
▶︎

ስፔን በቡድንነት ከፈረንሳይ ፍፁም ልቆ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የበቃበት!

3 ሺህ ኪ.ሜ የሚሸፍነው ግንባር! የኢራን ያልተጠበቀ የጦር ስልት! | Iran's New War Strategy!
▶︎

3 ሺህ ኪ.ሜ የሚሸፍነው ግንባር! የኢራን ያልተጠበቀ የጦር ስልት! | Iran's New War Strategy!

ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም! ቻይና እንዴት ኢራንን ከዳች? | How China Abandon Iran?
▶︎

ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም! ቻይና እንዴት ኢራንን ከዳች? | How China Abandon Iran?

Revelation's Message Every Christian Needs to Hear
▶︎

Revelation's Message Every Christian Needs to Hear