ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27
ከልቧ ብታፈቅረውም አፈቅርሃለው አትለውም ከእሱ እስኪመጣ ስትጠብቅ እሱ ግን ስሜቱን አፈረጠው::አፈቅርሻለው አላት:: በደስታ ፈንድቃ እቅፍ አድርጋ እኔም አለችው:: በአብሮነት የፍቅር ቆይታቸው ብዙ ዋጋን ከፈለች ከ3 መምህራኖቿ ጋር ለእሱ ብላ ተጣላች: እሱን ለማግኘት ከክላስ ፎረፈች:: በፍቅሩ ስለታወረች አንድ አመት ሳይቀር ከትምህርቷ ሽወደቀች:: የፍቅረኛዋ ስሜት ግን ገንፍሎ ወጣ::ክብሯን ተመኘው:: እሷ ግን ይደርሷል ቆይ አለችው:: አሁን የማይሆነው ስለማትወጂኝ ነው ሲላት ትወደው ነበርና ሚስቴክ ተፈጠረ:: ልጁም የሚፈልገውን ሲያገኘ ፀባዩ ተቀየረ::ተጨነቀች::በለጋነቷ በብርጭቆ ተደበቀች::ጫት ሲጋራ ጭፍራ ቤቶችም ሄደች:: በፍቅረኛዋ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቧም ታሪክ ውጣውረድ ልቧ ተሰብሯል:: ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ታሪኳን ትተንፍሳለች:: ቲኔጀሮች እና ወላጆች ይህ ታሪክ ለእናንተ ነውና እንዳያመልጣችሁ አዲስ ስዎች ሳብስክራይብአድርጉን:: አሁን ወደ ቤቲ ዳኒኤል እንተንፍስ::

▶︎
አባትሽ 3 ሚስት ስላገባ አንቺ 2ኛ ሚስቴ ሁኚልኝ || ቤተስብ የሰበረውን ልብ ወንድ ይጠግነዋል? || እንተንፍስ #95 || የኢማም ተማም ታሪክ

▶︎
ከአንዴም ሁለቴ እጅ ከፈንጅ ይዤዋለው || የፍሬህይወት የፍቅር ታሪክ | እንተንፍስ Ep 7

▶︎
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9

▶︎
የበደል ጥግ ..! || ዘመኔን ዋጋ የከፈልኩላቸው ልጆቼን ..! || እጅግ ከባድ የህይወት ዋጋ የተከፈለበት @erq-media-TV

▶︎
#new አታገቢም ተብያለሁ/ ሚካኤል ከሞት ነው ያተረፈኝ #orthodoxmezmur #reactionvideo #ebs @Samrawi_Media_ሳምራዊ_ሚዲያ

▶︎
ቤት እና መኪና ገዛሁለት | ሁለት ወለድኩለት | ሌላ ሴት ወዶ ንብረቴን ተካፍሎኝ ሄደ || እንተንፍስ #48

▶︎
Ethiopia የዕለተ አርብ ሐምሌ17/2018 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum

▶︎
የአንድ ቀን ክስተት ልጅነቴን ነጠቀኝ ፣ ተኩሼ ባለበስኩት ሱፍ ሌላ አገባበት #story #life #lifestyle @Ismail_Tekle

▶︎
1ሺ ስራ ሞክሬ አልተሳካልኝም : እናቴ ለኪዳነምህረት ተሳለች! አሜሪካን ጥዬ ባልመጣ ኖሮ ባሌን አላገኘውም ነበር!! THE PATRIOT 2 #diaspora

▶︎
በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
እስከዛሬ የነበረኝን አመለካከት ቀይሬያለሁ፣አሜሪካ ያልሄደ ሰው ምንም ቢለኝ አይገርመኝም!!

▶︎
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24

▶︎
"ወንድ ልጅ የምር ሲወድ አያስመስልም"!"እየሞከርኩ ነው" ክፍል 1 #amleset #amlesetmuchie #podcast #comedianyasino

▶︎
Ethiopia የዕለተ ሐምሌ 17_2018 ዓ.ም መረጃዎች _ Anchormedia_Ethiopiannewstoday #EthiopiaNews #AnchorFanoNews

▶︎
ገረሚ ታሪክ

▶︎
ታዳጊ ልጆች ያላችሁ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ አደጋ ላይ ናቸው!! #comedianeshetu #ይድናል #yidnal #donkeyyoutube

▶︎
የኛሰው በአሜሪካ የመጀመሪያው የጥበብ ሽልማት በሰሜን አሜሪካ

▶︎
እሱ ባያፈቅረኝም ልረሳው አልቻልኩኝም | ሁለቱም አይኖቼ ጠፉ | ድንግል ብትፈውሳቸውም ስለቴን ግን ረሳሁት | አመለወርቅ | እንተንፍስ #40

▶︎
live 🛑မေတ္တာသုတ်(၉)ကြိမ်(၉)ခေါက်

▶︎
