እኔ እወድሻለሁ
#ethiomusic #duet #የጀግኖች #habesha #music #love #lovemusic #africa #song #song #reggae [Style: Ethiopian cinematic gospel, slow atmospheric piano, emotional male vocals, soft saxophone, reverb, minor key, haunting. ADD: Gospel choir (mixed voices) entering on choruses and bridges. ADD: Subtle electronic remix elements – soft sidechain compression, ambient synth pads, light 4-on-4 kick under chorus, filtered risers, electronic hi-hat rolls. Organic warmth with modern texture.] [Intro - Instrumental] (piano and saxophone, slow and deep, romantic and dreamlike atmosphere) [Verse 1 - Soft, tender, no choir, clean guitar and walking bass] ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አእላፍ ሌሊት ሚሊዮን መሰለኝ ፍቅሬ አንችን ስወድሽ ቀኑ ረዘመብኝ። እኔ እወድሻለሁ የሰማይ መሬቱን የባህር ስፋቱን የዓለም ዳርቻ የርቀቱን ያህል እንደ ፅጌ-ረዳ እንደ አደይ አበባ እንደ ሎሚ ሽታ፡፡ [Verse 2 - Warm, flowing] እንደ እጣን ጢስ እንጨት፣ እንደ ከርቤ ብርጉድ፣ እኔ እወድሻለሁ፣ አበባ እንዳየ ንብ፡፡ [Verse 3 - Expressive] እንደ ቢራቢሮ ጫካ እንደሚያስሰው ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅመሰው ማር ወለላዬ ነሽ ከረሜላ ስኩዋር አማርኛ አይበቃ፤ ወይ ጉድ! ባለም ቋንቋ ሁሉ ቢወራ ቢነገር፣ እኔ እወድሻለሁ እንደማታ ጀንበር። [Bridge - Rising tension, choir hums softly, electronic riser begins] እንደ ጨረቃ ጌጥ፣ እንደ ንጋት ኮከብ፣ እኔ እማልጠግብሽ ስወድሽ፣ ስወድሽ፣ ስወድሽ፣ ስወድሽ፡፡ [Chorus - Powerful, emotional, choir enters fully, electronic beat layers in (4-on-4 kick, hi-hat rolls), full band] ጡት እንዳየ ህፃን ወተት እንዳማረው ጠጋ በይ ዘመዴ አፍሽ ህይወቴ ነው። ጣይ እንዳየ ቅቤ ገላዬ ገላሽን ሲነካ የሚያልቀው፣ አፈር መሬት ትቢያ ውሃ እንደሚበላው፣ ፍቅሬ አንቺን ስወድሽ [Verse 4 - Intense, spoken-sing style, choir drops out, electronic texture reduces to ambient pads] ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አእላፍ ሌሊት ውድ እወድሻለሁ፣ ዐይኖችሽን ባይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ እኔ እወድሻለሁ። [Outro - Slow and fading, whisper-like, choir fades out, electronic texture remains soft, piano and saxophone fade] (Repeat softly) እኔ እወድሻለሁ... እንደ እጣን ጢስ... እንደ ከርቤ ብርጉድ... እንደ ፅጌ-ረዳ... እንደ አደይ አበባ... (piano and saxophone slowly fade out, choir hums one last chord, then silence)

አያሌው ሞኙ

ምርጥ ሙዚቃዎች🔥🎵 Top songs by milkyas - ሚልክያስ ወይ አልወጣሁ እምባሽ ሆኘ, መልስ የሚሆን ጠፋ, ኑኑዬ, ግን አንድ ቃል አለኝ

ይቅርታን ልቀምም - Yikertan Likemim | አዲስ Ai የሙዚቃ ስራ | የጥበብ አሻራ - Yetebeb Ashara

ምርጥ የሚልክያስ ዘፈኖች | Milkyas Best Songs Collection @Noh777v

የኩባያ ወተት - ተሾመ አሰግድ || Teshome Asegid || Ethio Muzik Cover || ኢትዮሪካ

ምላስሽ ብቻ — ልብሽ የት ነው? - Amharic Music by Fekadu Tadesse

Best Music Collection - ሞቅ ያለና የፍቅር ሙዚቃ ከስራ ቀን በኋላ ነፍስን ለማረጋጋት ይረዳል። | New Ethiopian Music 2026

🇪🇹 Amharic Music Meets Artificial Intelligence | ወይ አልመጣው እንባሽ ሆኜ | Zema bcha Al

New Ethiopian Music 2026 Fyorina ''ፍዮሪና'' By Cooden Records

የናፍቆቴ ብርሃን 💔 | ልብን የሚነካ የፍቅር ዘፈን | Ethiopian Love Song 2026 | Pixel Dream Ai Et | Ethiopia Ai Music

በደሜ የጻፍኩት

ደርጃቸውን የጠበቁ ትዝታ ቀስቃሽ አደገኛ የሙዚቃዎች በAI የተሰሩ Ethiopian music Cover (AI Version)

ኢትዮጵያዊ ነኝ

የተመረጡ ዘፈኖች 🔥|Top songs by Beatbliss እምባሽ ሆኘ,ኑኑዬ, ግን አንድ ቃል, |ኤፍሬም ታምሩ, Ephrem tamiru

አንዴ ብቻ በጨረፍታ እይኝ - Amharic Music by Fekadu Tadesse

10 አስገራሚ የሴት AI ዘፈኖች ስብስብ 🎤 | 10 Best AI Cover Female Amharic Songs

የርቀት ፍቅረኛ

MILKYAS MOFER COFFEE ( ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ COLLECTION)

ETHIOPIAN REMIX 🇪🇹 የኢትዮጵያ ሬሚክስ NONSTOP 2026 VOL. 3 | Best Ethiopian Music Mix 2026 | DJ ALINGO

