How to make Home Made Yogurt እርጎ
እርጎውን ለማርጋት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እርጎ ከሰል የዌራ እንጨት የጤናአዳም ቅጠል ከሰል ከሰል ስታያይዙ ፈፅሞ ቤንዚን፣ ጋዝ እንዲሁም ላስቲክ መጠቀም የለባችሁም፤ እነዚህ ነገሮች ቃና ይስላላቸው የምታጥኑበትን እቃ ቃና ሊያበላሸው ይችላል፡፡ ስለዚህ እነጨት በቀጫጭቁ ቆራርጣችሁ ብታያይዙ ተመራጭ ነው ፡፡ ካልሆነ ልክ ቪዲዮው ላይ እንደተጠቀምነው የሲሊንደር ጋዝ ላይ መጣድ ትችላላችሁ፡፡ የዌራ እንጨት የዌራ እንጨቱን ከሰሉ ላይ ከማስገባታቹ በፊት ከሰሉ ሙለሙሉ ጭሱን ጨርሶ መያያዙን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ የዌራ እንጨቱ መቀመጥ ያለበት ብቻውን ነው ከእጣን እና ከመሳሰሉት ጋር ባተስቀምጡት ይመረጣል፡፡ አጠና የኒኬል እቃችሁን ከማጠናችሁ በፊት በሚገባ መታጠብ ይኖርበታል፡፡ ታጥቦ ከደረቀ በሃላ የዌራ እንጨቱን አጭሳችሁ የኒኬል እቃውን መክደን እና ከ 20-30 ማጠን (ከድንኖ ማቆየት)፡፡ ከድናችሁ ካቆያችሁ በሃላ ቶሎ ገልብጣችሁ መክደን እና ወተቱን እስክትጨምሩ ድረስ ቢያ እስከ 10 ደቂቃ ያህል ከድንችሁ አቆዩት፡፡ ማርጋት ወተቱን ጨምራችሁ የምትፈልጉት ያህል በደንብ የታጠበ የጤና አዳም ቅጠል መጨመር እና በደንብ መክደን፡፡ ከ23-48 ሰዓት ድረስ ከድኖ ማቆየት ይህ የሰዓት አመጣጠን የሚወሰነው እንደምትኖሩበት አካባቢ የሙቀት መጠን ነው፡፡ ሙቀት ያለበት ቦታ የምትኖሩ ከሆነ ለመርጋት 12-24 ሰዓታት ይፈጅበታል ማባያ ሚጥሚጣ ዳቦ (የስንዴ፣ የገብስ፣ አንባሻ ፣ የፉርኖ ዱቄት ዳቦ እና ሌሎች) ምግቦች ላይ (ጨጨብሳ ፣ ሰላጣ ፣ ፍርፍር ፣ ጥዕሎ እና የመሳሰሉት ላይ ) አቀማመጥ ለቀናት ሳይበላሽ እንዲቆይላችሁ ማቀዝቀዣ ውስጥ ከእጅ ንክኪ እና የማቀዝቀዣው ሃይል ሳይቋረጥ መቀመጥ አለበት

How To Make Yogurt at home/ቀላል በቤት ውስጥ የእርጎ አዘገጃጀት

How to Make Ergo/Ethiopian food/ቆንጆ ቀላል የእርጎ አሰራር

Set yogurt with only 3 ingredients, easy to make yourself, saves money #229

Fancy 3-Ingredient Coconut Yogurt For CHEAP

"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እርጎ ቤት የኔ ነው ባለቤቴ ደግሞ የመጀመሪያው የአየር ሀይል ቴክኒሺያን ነበር" ውሎ ከእማማ እርጎ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

HOW TO MAKE MILK KEFIR AT HOME - Everything You Need To Know

How to Make Greek Yogurt with Just 2 Ingredients!

ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148

የሦስት ቀን እርጎ// 3 Day Ergo

Ethiopian Food - How to Make Ergo - በሁለት አይነት መንገድ የእርጎ አሰራር

BEST GREEK YOGURT| GREEK YOGURT| Yoghurt Business| Yoghurt

ምርጥ የተልባ እና የሩዝ ሳሙና አሰራር ለማዲያት ለብጉር በጣም የጠቀመኝ ሳሙና The best flax and rice soap recipe is the soap tha

I Don't Buy Yogurt Anymore! 2 ingredients, THICC Greek Yogurt, No special tools Needed!

ቀላል የእርጎ አሰራር | How To Make Yogurt at Hom - Enemamar | እንማማር

How to Ferment ከምግብ ገበታ ሊታጣ የማይገባ ፈርሜንት የተደረገ አትክልት- ለኦቶዚም ለጭንቀት ለልብና ለሌሎችም | ምግብ አሰራር | ጤና |

እርጎ አሰራር በ12 ሰአት ውስጥ / Easy Homemade Yogurt in 12 Hours - 2 Ingredients

How To Make Thick Creamy Yoghurt At Home |Thick Curd Recipe - Super Creamy Market Style Curd At Home

በጣም ቀላል ወፍራም የእርጎ አሰራር በ12 ሰአት የሚደርስ//how to make yogurt

‼️እርጎ በቀላሉ ለማርጋት እንዲህ እንጠቀም || ዳቦ የሆነ እርጎ|| how to make Ethiopian yogurt

