አስደንጋጩ የአርቲስቷ አሟሟት| ወደ ቀጠሮዋ ለመሄድ 30 ደቂቃ ሲቀራት በረደኝ ብላ በዛው ሕይወቷ አለፈ(@gizemedia1974)#FrehiwoBahiru
አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች አዲስ አበባ፣ አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች ላይ ተውናለች ። አርቲስት ፍሬህይወት በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜ እና ዳንስ ተቀጥረው ችሎታቸውን በመድረክ ካሳዩት ከያኒያን መካከል አንዷ ነበረች። በሀገር ፍቅር ቴአትር ለበርካታ ዓመታት በሙያዋ ያገለገለችው አርቲስቷ፤ በበርካታ ፊልሞች፣ የቴሌቪዥን ድራማ እና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ በትወና መሳተፏን የሀገር ፍቅር ቴአትር መረጃ አመልክቷል።(@gizemedia1974)

▶︎
እኔን ለማየት 9 ጊዜ ከአሜሪካ መጣ! | Hana Wubersu #marakiweg #lifestyle

▶︎
መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

▶︎
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ስለ ከበሩ ማእድናት አስገራሚ ትንተና ሰጡ Dr Rodas Tadesse Shares an Amazing Analysis of p.Gemstones

▶︎
EMS ነገሩ በየአቅጣጫው ከፍቷል! እለታዊ የህዝብ መድረክ Sat 27Jun 2026

▶︎
በዲቦራ መኖሪያ ቤት የተገኘንበት ምክንያት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
ሚሊዮን ብሮችን የተካደው ግለሰብ | ከጥንዶቹ አርቲስቶች ጀርባ ያሉ ያልተሰሙ እውነቶች | ያማሩት የሠርግ ልብሶች ምስጢር

▶︎
🔴 የአርቲስቷ አስከሬን ፊት ለፊት የሆነውን ተመልከቱ! በእንባ ተራጩ! አብሮ አደግ ጓደኛቸውን ቀበሯት!/gora studio #Ethiopia

▶︎
Anchor Media ብልጽግና የከፈተው አዲሱ ጦርነት፥ የምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳዎች፥ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ማን ናቸው? የብልጽግና መልኮችና ግሩም ጫላ

▶︎
ሶሊያና - Ethiopian Movie Soliyana 2025 Full Length Ethiopian Film Soliana 2025

▶︎
የገዛ ሚስቴ ልታስገድለኝ 7መቶ ሺ ብር ከፈለች |ሞቴን ስትጠብቅ በሕይወት መጣሁ(@gizemedia1974)

▶︎
አፅም ሰው ሲገድል አይቻለሁ | ልዩ የመስቀልን በዓል ፕሮግራም | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

▶︎
//የሻይ ሰአት// "ሳቋ የማስመሰል ነው ይላሉ... የት/ቤት ጓደኛዬን ነው ያገባሁት" አርቲስት ትዕግስት ግርማ //በቅዳሜን ከሰአት//

▶︎
“ብልጽግናን ያለመታገል ወንጀል?” | “ጥቁር እና ነጭ ባንዳ”? | ማሲንጋን ያስከፋው አቋም? | ከኪዳነ አመነ ጋር። 06/27/2026

▶︎
ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

▶︎
ወንድሜን በድግመት አሳብዳው 2 ፍቅረኞች በአንዴ ያዘችበት|የማያልቀው የቤተሰብ ጉድ(@gizemedia1974)

▶︎
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል #NetsebraqMedia #FikreselassieEntertainmen

▶︎
በመጨረሻም የDNA ውጤት ተገለፀ! የ13 ዓመት ትዳር መጨርሻው ይህ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
የጆሲ የቀድሞ ፍቅረኛ ሶስና ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረች: ከቢለነሩ ወደ ሙዚቀኛው ጆሲ : በሰላም ተጀምሮ በፀብ የተቋጨው ፍቅር #love #music #habesha

▶︎
Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Jun 27/28, 2026

▶︎
