ሰው አምላኩን የት ያግኘው? አርምሞና ኃይማኖት? ዶ/ር ኤልያስና ሜሮን Aremimo Podcast One, Meron & Dr. Elias Awakening Heart
Aremimo Podcast Guest One, Meron & Dr. Elias አርምሞ እና ተመስጦ ወይም ማይንድፉልነስ እና ሜዲቴሽን ብዙ አከራካሪ ነገሮች እየተነሱበት ያለ ርእስ ነው። በተለይም በኃይማኖትና በሜዲቴሽን መካከል ያለውን የደበዘዘ መስመር፣ በሁለት መካከል ያለውን አዎንታዊና አሉታዊ መስተጋብር በዚህ ፖድካስት በሰፊው ቃኝተዋል። ዶ/ር ኤልያስና ሜሮን በሁለቱም ልምምዶች ውስጥ በሀሳብም በልምምድም ረገድ ያሳለፉ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ስለሆኑ ከውይይታቸው ተመልካቾቻችን ብዙ እንደምታተርፉ ከልብ እናምናለን። ከሀሳቦቹ የምትስማሙም የምትቃረኑም ተመልካቾቻን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን ለመቀበል ከልብ ዝግጁ ነን። እናመሰግናለን! Awakening the Heart: An Ethiopian Dialogue on Mindfulness Join two Ethiopian meditation practitioners, Dr. Elias and Meron, for a heartfelt conversation on the transformative power of mindfulness and spirituality. In this dialogue, we explore what it means to cultivate inner peace while navigating our modern lives and rich cultural heritage. We discuss: · Practical meditation techniques for beginners. · How to integrate mindfulness into your daily routine. · The role of spirituality in finding purpose and connection. · Our personal journeys into a meditative practice. Whether you are new to meditation or looking to deepen your practice, this conversation offers wisdom, relatable stories, and a unique perspective. Share your own thoughts in the comments below! To contact Aremimo you can call 0909555777 or +251116676721 #Meditation #Mindfulness #Spirituality #Ethiopian #Wellness #SelfCare #InnerPeace #Habesha

ይቅርታ? አርምሞ ህይወቴ ነው! New Age? Old Age? Aremimo Podcast: Guest 2, Selam Unstoppable—Finding Stillness!

አጋንንት አስወጡ ብለን አንከተላቸው|| እኔም አጋንንት አስወጥቼ አውቃለው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.92||ዶ/ር ኤሊያስ ገብሩ

የብዙ ትዳሮች ዋነኛው ፍቺ ምክንያቶች ! #ethiopia #ebs

የ ኪራይ ሽምግልና

እንዴት እንፀልይ | የምናሸንፍበት ወሳኝ ፀሎት ነው | ከፀሎቱ የምናገኘው ዋና ዋና ጥቅሞች ፤ ፀጋዎች እና በረከቶች

Ethiopia:ሰበር ዜና ሰኔ 04/2018 የተሰሙ መረጃዎች news today anchor media ethio Ethio news top mereja today

እንዴት እንፀልይ ? ፀሎት በየትኛው ሰዓት ብንፀልይ መልስ እናገኛለን | ይህን አስደናቂ ፀሎት ብፀልዩ ይሳካል !!!

ብልጥ የሆነ ይስማኝ! የስኬታችን ቁልፍ ጨለማ ውስጥ ነው! #ቢልኮርፖድድካስት #habesha #ethiopia #stress #mindset #podcast

ማንያዘዋልና ዶ/ር ኤልያስ | የሰው የንቃት ጉዞ | ሰይጣን ተኝቶ አያውቅም AP:S5/EP 1
![Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass](https://i.ytimg.com/vi/2l9eQV4hPGc/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLADJsmyMp-Wc5cF6xpo5LTN8eOXpA)
Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass

ለምን ደከመን? ስሜትህን መረዳት #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

አርምሞ ምንድን ነው? _ ከረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ጋር | ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia

ስሜት አልባ ሆነናል||ለስጋ ስንደክም ለመንፈስ ጉልበት አጥተናል|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep49|| Meron Tilahun

እራስህን ጠብቅ //ኤርሚያስ አመልጋ//

ባዕድ አምልኮ እና law of attraction @manyazewaleshetu @EgregnawPodcastእግረኛውፖድ @SemereBariawethiopia

🛑 ሄኖክ ድንቁ ምን ነካው አሳዛኝ ዜና ተሰማ ሃሊማ አፈረጠችው

"ሃይማኖታዊነት" እና እውነተኛ መንፈሳዊነት የመፈለግ ፍልስፍና AP:S5/EP 2

START YOUR TUESDAY WITH FAITH | TODAY GOD IS GIVING YOU UNEXPECTED OPPORTUNITIES | FATHER FREDDY ...

🌍 NEW AGE MOVMENT እና ኢትዮጵያውያን | Elzalmonism

