LIJ ABE - BORN TO WIN | Ethiopian music 2025 official visualizer )
LIJ ABE - BORN TO WIN | Ethiopian music 2025 Lyrics : ካሁን በሁዋላ ስሜ ማን ያዘዋል ነው ማን ያዘዋል ማን ያዘዋል ብላችሁ ጥሩኝ yea ሌላ ልጅ ኤብ ምናምን አቁሙ ውሻ ከሆንኩብሽ ታዲያ ለምን ትቀርቢኛለሽ ስጋ እንደሚሰጥ ሰው ለምን መተሽ ታጓጊኛለሽ ጥርስ የሌለኝ መሰለሽ በደንብ ነክሼ አሳይሻለው ልጅ ኤብ ስለተባልኩ ብቻ ማነው ጡጦ ይዟል ያለው niga ለተናገርከው ነገር ወደፊት ትከፍላለህ ማነው ዱቤ ይረሳል ያለህ ሸምሱ ነኝ ታውቃለህ niga ንቅሳት በንቅሳት አለኝ የአንበሳ ግሳት እንቅልፍ ወስዶኝ ብተኛ እንኳን ክፉ ቅዠት ነኝ ለጠላት አንድ ጊዜ እስኪ ሞክረኝ ሁለተኛ ትለኝና ትእግስት ለብ ለብ ነኝ ሶስተኛ የለም እኔ ጋ አላምንም እነዚህን ho3s ጥቃ ጥቃ ጥቃ አርጌ አስረክባለሁ ለጀሎ’s ሁሉም ነገር ይረገጣል ጥቁር ጫማ አርጌ ልውጣ ይሉኛል ኧረ ፍታ አርቲስት ነህ ሌላ ችግር እንዳይመጣ stay over there ማነኝ ከየት ነው ያመጡኝ ቆፍረውነው ያገኙኝ niga ልክ እንደ መአድን i was born to win(2x) ራፕር ባልሆን ኖሮ niga እመራ ነበር ሀገርን lil boi ብታቆም ይሻላል እንዲ መዳፈርን ና ልንገርህ ቀላቃይ አጥቼ አይደለም ከፈለክ አፈርን i was born to win ለክፉ አይሰጥም ታውቂያለሽ የወንድ ነው መልኬ እኔ ያልገባኝ እጅ አልሰጥም ብዮ መማረኬ ንቅሳት ስላየሽ ብቻ እንዳልመስልሽ ባለጌ ማረጋገጥ እችላለሁ ሽማግሌ ልኬ huh የምን ጥቃት እንደ ልምድ ነገር ሆኖብኛል አፋቸውን ማዘጋት አጋጣሚ ሆኖ ቆሞብኛል i need sum tonight ልዋኝ ነው ብዬ አስቤ ነበር damn that puss$ tight ouuu hold on ረስቼው ነበር እስከ ዛሬ ድሪል መስራት ያላቆመ ራኘር እኔ በበኩሌ ብዮ አላምንም ይቀይራል ዳይኘር ፍቱ በቃ አልፎበታል አዲስ ፍሎ ፈልጉ ሙዚቃን አሳድጉ hip hopን የያዘው አለ drillን የያዘው አለ ድምፆዊነትም ተይዧል እንቅልፍም የያዘው አለ እነዚን ራኘሮች ሰምቶ እስኪከብደን ድረስ ማወቅ ማን እንደሆነ ዱነግን ለይቶ እሺ ማነኝ ከየት ነው ያመጡኝ ቆፍረውነው ያገኙኝ niga ልክ እንደ መአድን i was born to win(2x) ራፕር ባልሆን ኖሮ niga እመራ ነበር ሀገርን(2x) lil boi ብታቆም ይሻላል እንዲ መዳፈርን(2x) ቀላቃይ ጠፍቶ አይደለም ከፈለክ አፈርን አለኝ የ አንበሳ ግሳት የምን ጥቃት enjoy the Album Listen to Full EP LIJ ABE - ኮከብ - / @lijabeofficial2144 ( / @lijabeofficial2144 ) SUBSCRIBE FOR NEW MUSIC LIJ ABE socials : / lij_abe_official (https://www.instagram.com/lij_abe_off...) / lij_abe_official (https://www.tiktok.com/@lij_abe_offic...) Check out my ArtistPage: https://unitedmasters.com/lij-abe ©️owned all the rights to this song and video. #lijabe #outofthebox #ethiopianmusic
![Lynks - Kick the Ball!! [Official World Cup Music Video]](https://i.ytimg.com/vi/zArPZQhnhWk/hqdefault_custom_2.jpg?sqp=CJTF5NEG-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAiBWtkI6S6eZC_DYsb0kSNEZ_X9g)
Lynks - Kick the Ball!! [Official World Cup Music Video]

Cypher Apex, Vol. 2

LIJ ABE - Greatest Hits 2024 New Ethiopian drill Music @lijabeofficial2144
![SAINT MOSSES X YOUNG CJ X LIL PPCS X YOUNG SURA - ICON (Official Music Video)[New Ethiopian Music]](https://i.ytimg.com/vi/WHcpXfO2VAA/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLCVFoalnW2PiVcj07xmVLTcnD21tw)
SAINT MOSSES X YOUNG CJ X LIL PPCS X YOUNG SURA - ICON (Official Music Video)[New Ethiopian Music]

K5 – Still Shining Through the Pain 🔥 New Eritrean Hip Hop 2026

LIJ ABE - Out of the box | Ethiopian music 2025 official visualizer )

አላወራዉ /Alaweraw/ LARK x Nahi Beatz ft Kestet (official lyrics video)
![LIJ ABE - FULL MOON - Ethiopian music 2025 [ official visualizer ]](https://i.ytimg.com/vi/7qA_ecQF0gE/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLD7eoGnrCPf1gcKsHhNKyJADhZCdg)
LIJ ABE - FULL MOON - Ethiopian music 2025 [ official visualizer ]

Nequbay & Lij Abe - WENDMSKI (ወንድምስኪ) (Official Music Video)

አረጋኸኝ ወራሽ - ፍኪልኝ - Aregahegn Worash - Fikilegn - Ethiopian Music

Lij Abe - Through My Own Eyes - 2024 ( official visualizer )  ልጅ ኤብ - በራሴ አይኖች

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 4(90s,2000s,OLDIES,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGE-WOLAYTA-TIGRGNA)

Lij Abe - AZEG | ልጅ ኤብ - አዝግ Ethiopian Music 2025
![LIJ ABE - NEVER ft. NEQUBAY New Ethiopian music 2025 [ official visualizer ]](https://i.ytimg.com/vi/8OWCdY3YDCc/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAJn_EtgaZy9_QiDWmJODsgYUTUIg)
LIJ ABE - NEVER ft. NEQUBAY New Ethiopian music 2025 [ official visualizer ]

ፈለጉኝ አልፈለጉኝ_ስግጥ ፍምስ _ETHIOPIA NEW MUSIC-RELAX ADDIS MUSIC

LIJ ABE - STAND ON IT | New Ethiopian music 2026

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

Lil bura _ ይመቸኛል _Ethiopian trap drill music
![SAINT MOSSES X YOUNG CJ - HELM AYCHE MATA [4 ena 9] (Official Music Video)[NEW ETHIOPIAN DRILL 2026]](https://i.ytimg.com/vi/miAENmjOq5c/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAwmzUgBQgrqjGBnqjWqvROyka_Sw)
SAINT MOSSES X YOUNG CJ - HELM AYCHE MATA [4 ena 9] (Official Music Video)[NEW ETHIOPIAN DRILL 2026]

