ይህ የሚያምር የእንጨት ስራ በአገራችን የተመረተ ነው ?/ ጉዞ ከመቅዲ ጋር /
በሀገራችን የተሰሩ እስከማይመስሉ ድረስ ጥንቅቅ ያሉና ዘመናዊ የቤት ዕቃዎችን የት ማግኘት ይቻላል? በዚህ ቪዲዮ መቅዲ የ20 ዓመት ልምድ ያለውንና ጥራት ያላቸውን የእንጨት ውጤቶች ለገበያ የሚያቀርበውን "ፖሽ ፈርኒቸር" (Posh Furniture & Wood Work) አስጎብኝታናለች። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ✅ ለጽዳት ምቹና ዘመናዊ የሆኑ የኩሽና ካቢኔቶች (Kitchen Cabinets) ✅ በመኪና ቀለም (Car Paint) የታሸጉ እጅግ ውብ የውስጥና የውጭ በሮች ✅ ለቤትዎ ልዩ ውበት የሚሰጡ ቁምሳጥኖችና የልብስ ክፍሎች (Walking Closets) ✅ የባለሙያ ምክርና የዲዛይን ምርጫዎች ቤትዎ የእርስዎ መገለጫ ነው! ጥራትና ውበትን አጣምረው የያዙ የፈርኒቸር ውጤቶችን ለምትፈልጉ ይህ ቪዲዮ ትክክለኛ መረጃ ይዟል። ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረግና ለወዳጅዎ Share ማድረጉን አይርሱ። ለተጨማሪ ተመሳሳይ ቪዲዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! ሌሎች የማስታወቂያ ስራዎችን ለማሰራት እነሆ በመቅዲዬ ሚዲያ ስልክ በ +251979590000 +251913380031 ይደውሉ። #PoshWoodWork #EthiopianFurniture #HomeDecorEthiopia #InteriorDesign #MekdiyeMedia #ModernKitchen #Ethiopia #የእንጨትስራ #ፈርኒቸር #አዲስአበባ#MekdiMedia #MekdesDebesay #Ethiopia #መቅዲዬሚዲያ #EthiopianInterview #ArtistLife #ExclusiveInterview #ቃለመጠይቅ

አሁን ያ ሁሉ አልፎ ቤቴ ሆኜ ገንዘብ እሰራለሁ…// እሁድን 1 ላይ በቻናል 1//

ለትዳር ጠቃሚ ምክሮች ... ልዩ ቆይታ ከወ/ሮ ፍፁም አጥናፍወርቅ ጋር /መቅዲ ሾው /

ዛሬ ሰላጣ ከገቢዬ ልበላ ደረሰልኝ ተመስገን ዋዉ🤣

🌸አብረን እናሳምር ፡ የገዛሁት እቃ እደጠበቁት አላማረም Side table styling, unpacking March 20, 2026

ቻይናዊ አፍቃሪ ሰርፕራዝ አደረጋት | ሽሮን በማንኪያ - ማህተብ አድርጊያለው አለ @EyitaTV እይታ ቲቪ

ተከራዩ ለምን አልከፈለም? - የቤት ኪራይ ክርክር በዳኛ ይታይ

የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

ኤልዳናን Surprise አደረግናት አልጠበቀችም ነበር .....ምን ይሆን?👩❤️👨🏢🎇

Couple spends ONE YEAR restoring a 100-year-old stone house in Italy | by @ateliermavi

መቅዲ በእስክስታ ደብረብርሀን ገባች🤣......ሙዚቃውን በላውኮ ...😂ከአነጋጋሪዎቹ ቤቲ እና ገጠር ግባ ጋር ጨዋታ //መቅዲ show// በአባይ ቲቪ

አስገራሚ የንጉስ ሶፋ በአዲስ አበባ| Furniture price in addis ababa.

ራበኝ...ህመም ከመድረክ ለየው...የልጄስ ድራማ መሪ ተዋናዩ ዳኒ ፂሞን ያጋጠመዉ በሽታ ምንድነዉ ?የመጀመሪያ ቃለ-መጠይቅ በሰይፉ በኢቢኤስSeifu on EBS

G+2 ለመስራት ስንት ይፈጃል በ 2018? | “How much does it cost to build a G+2 in 2018?

ስለልጆቻችሁ ወደፊት የምታስቡ ኦርቶዶክሳውያን ወላጆች ይህንን ስሙ ... /መቅዲ ሾው /

እኔን ያየህ ተቀጣ! || መጀመሪያውኑ በምን ጥበብ ከኤርፖርት ሊያልፍ ቻለ? || ኢትዮጵያዊው ተስፈኛ እስከ አልቤኒያ @erq-media-TV

ምኑን እንደታመመ ሳልነግረዉ በ19ኛዉ ቀን አረፈ..//እሁድን 1 ላይ በቻናል 1//

🌸 አዳዲስ እቃዎች| ሳሎኔን አሳመርኩ spring Living room update & decor. Joydeco Roman shade

5ቱ ሚሊየነር አርቲስቶች | ማህደር አሰፋ ያላት የሀብት መጠን ታወቀ / mahider asefa / Amharic film / Ethiopia / addis ababa

Couple Builds Their Dream Container Home in Just 1Month|From beginning to end@Construyendo Juntos

