ለሙለር ያዘጋጀሁት ትልቅ ሰርፕራይዝ
ሰላም የ Muler Family ቤተሰቦች! ዛሬ በጣም ደስ የሚል እና ለየት ያለ ሰርፕራይዝ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መውለጃዬ በጣም እየቀረበ ስለሆነ እና የቤት ውስጥ ስራዎች እንዲሁም የዩቲዩብ ስራችን በሙለር ላይ ብቻ እንዳይከብድ አጋዥ እንዲኖረን ብዙዎቻችሁ ስትጸልዩልን እና ስትመክሩን ነበር። በዚህ ቪድዮ ውስጥ፦ ለሙለር ሳልነግረው ያዘጋጀሁት ትልቅ ሰርፕራይዝ አዲሷን አጋዣችንን ያስተዋወቅንበት ሁኔታ የሙለር ያልተጠበቀ ምላሽ እና አስቂኝ የፕራንክ ቆይታ ሁልጊዜም ከጎናችን ለሆናችሁ እና በጸሎታችሁ ለምታስቡን ቤተሰቦቻችን ከልብ እናመሰግናለን። ቪድዮውን ከወደዳችሁት ላይክ በማድረግ እና ለሌሎችም በማጋራት ቤተሰባችንን አሳድጉ። ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! #MulerFamily #Surprise #EthiopianFamily #Vlog #NewMember

▶︎
ሳይበላ ወጣ subscribe endayresa

▶︎
GUR Hit Squad. Monaco. Spain.

▶︎
በምኒን ለመጀመሪያ ግዜ ቤታችን ጋበዝናት

▶︎
የልጃችን ያልተጠበቀ ምላሽ በፕራንክ መሃል

▶︎
ከበሰለ ሰው የሚጠበቅ ድርጊት🙏

▶︎
ለሚ 3ተኛ ልጅ ለመታረስ ጥላኝ ወደ ክፍለ ሃገር ሄደች!

▶︎
ካብ ስዑዲ ንተጋዳላይ ኣፍቃሪኣ ሰርፕራይዝ ገይራቶ❤ ብቲክቶክ ጥራይ እየ ዝፈልጣ #surprise_toher_lover

▶︎
ለምለም ከእቅልፍ ስትነሳ ሰርፕራይዝ አረኳት የጥዋት vlog

▶︎
ሁለተኛ እናቴን አገኘሁዋት|ያልተሰማው ጉድ|Brook_and_Miki

▶︎
ይህ ቀን እንደሚመጣ ይነግረኝ ነበር ፥እኔም አምኜ ጠበኩት #ethiopia #lovestory #love#podcast

▶︎
ዩቱቤን ለማሳደግ ጠንቋይ ቤት ሄድኩኝ!

▶︎
ሄለን ሾው እና ዮኒ ማኛው መታየት ያለበት ቪዲዮ🤔 #tiktokvideo #tiktok #tiktokviral

▶︎
አባቴ በሞተ በ16 አመቱ በህይወት ተገኘ / እናቴ አለምን ጥላ መንናለች / በመጨረሻም እውነቱ ተገለጠ / ነገር ተቀየረ @tezamedia-17

▶︎
ልጄ በምትወደው ሰው ተፈተነች! ያልጠበቀችው ፕራንክ!

▶︎
ፕራንኬን አበላሸችብኝ ለሚን መታኋት!

▶︎
በእንባ ተራጩ🥹🥹

▶︎
ጓደኛየ ከባሌ ጋር አጣላችኝ! የለሚ የድሮ ፍቅረኛ መጣ!

▶︎
አብረሀም ጥሎን ሄደ New Ethiopian Drama Reaction@abgrace @Rutagrace_

▶︎
የሚገርመው የሀምዛ ያልተሰማው ታሪክ ! #fyp #viral #viralvideo #medicine #elephantiasis #ethiopia @Mubarekpodcast

▶︎
