አንድ ሰው 4 ማንነት? የሆሊውድ ተዋናይቷን እና ብዙዎችን በሚሊዮን ዶላር ያታለለው ግለሰብ 😱 እውነተኛ ታሪክ! #ትረካ #story #ethiopian
ይህ ታሪክ ልክ እንደ ሆሊውድ ፊልም አስገራሚ ነው - ግን ፍጹም እውነት ነው! ዛሬ የምነግራችሁ ታሪክ በአንድ ወቅት አለምን ስላነጋገረው አደገኛ አጭበርባሪ አንቶኒዮ (ወይም ብራይስ) ነው። ይህ ሰው የሰዎችን ስሜት እና እምነት በመጠቀም በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የዘረፈ ሲሆን፣ ታዋቂዋን የሆሊውድ ተዋናይት ጄኒፈር ሉዊስን (Jennifer Lewis) ሳይቀር በፍቅር ስም አታሎ ከፍተኛ ገንዘብ ወስዶባታል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ አንድ ተራ ሰው እንዴት ራሱን የኦስካር ተሸላሚ፣ የኦክስፎርድ ፕሮፌሰር እና የባህር ኃይል ኮማንዶ (Navy SEAL) አድርጎ አቀረበ? ✅ የጁራሲክ ፓርክ (Jurassic Park) ድምፅ ፈጣሪ ነኝ በማለት ሰዎችን እንዴት አታለለ? ✅ ታዋቂዋ ተዋናይት ጄኒፈር ሉዊስ እንዴት በፍቅሩ ተሸነፈች? መጨረሻውስ ምን ሆነ? ✅ ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? ይህ ታሪክ "ነገሮች በጣም የተጋገኑ በሚመስሉበት ጊዜ፣ በጥልቀት መመርመር እንዳለብን" ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። #TrueStory #HollywoodScam #JenniferLewis #ScamAlert #Ethiopia #አስገራሚታሪክ #ማጭበርበር #እውነተኛታሪክ #የሆሊውድታሪክ ሀሳብና አስተያየትዎን ኮሜንት ላይ ያጋሩን። ይሄ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን ሙሉውን አቅርበንላችኃል በየወቅቱ ይሄን የመሰሉ ለዛ ያላቸው እንዲሁም ለጆሮ ሚስማሙ ትረካዎችን ለማግኘት Like ፣ Share ፣ እንዲሁም Subscribe በማድረግ ያበረታቱን እናመሰግናለን። ለዛ ትረካ 🎤 ለጆሮ ሚስማማ 🎶

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

እንደ ጅል የተቆጠሩት ሽማግሌዎች የሀገሪቷን ትልቅ ባንክ በአንድ ቀን ዘረፉ

“ድርድሩ ተስፋ አስቆራጭ ነው”- ኢራን! ኢትዮጵያንና ሶማሊያን ያስደሰተው ውሳኔ! | “The negotiation is frustrating” - Iran!

ለማመን የሚከብደው የዩፎዎች ሀገር Abel Birhanu Travel to New Mexico

The Three Musketeers - Full Movie

Insane Conspiracy Theories That Turned Out True

Nobody Breaks Celebrities Like Rowan Atkinson

LORD VOLDERMORT: ማነው ለምንስ ጠላት አስማተኛ ሆነ? || Harry Potter የፊልም ዳሰሳ || ካየሁት

🔥ዘይተነግረ ጉድ ኪያኑ ሪቨስ

ለአንዲት ተዋናይት ሲል ፕሬዝዳንቱን ለመግደል😱 የሞከረው ዩቲዩበር አስደንጋጭ ታሪክ #ትረካ #story #ethiopian

HITMEN: a night in Cali’s most dangerous neighborhood 🇨🇴

የአለም ህዝብ ከአለቀ በኋላ የቤተሰቡን ህይወት ለማትረፍ ሲል ... 😭 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

በቂም በቀል ነዉ የፈጇቸዉ!! | የ 37 አመታት ምስጢር ሲፈታ ... | Mengistu Hilemariam | fasika sidelel

የሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ጉድ ሆኑ! ‘ማንም አይፈታውም’ ያለውን የሒሣብ ቀመር የፈታችው ጥቁር ሴት! She proved him wrong

ከሆሊዉድ ዝነኝነት እስከ እስር ቤት😱 #ትረካ #story #ethiopian

የቻይና ማፊያ ሙሉ ታሪክ | The Entire History Of The Chinese Mafia

Muhammad Ali Refused to Shake Bruce Lee’s Hand — What Bruce Said Left the Studio Frozen

What Death Row Looks Like Around the World

Undefeated Muay Thai Champion Pointed at a Foreigner — Didn't Know It Was Bruce Lee

