ከሙሴ የሚበልጠው ሲመጣ፦ ለምን አሁንም በሕግ ጥላ ስር እንኖራለን? | ወንድም ዳዊት ፋሲል | አንድ ወንጌል

✓ መጽሐፍ ቅዱስ በዕብራውያን ምዕራፍ 3 ላይ ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ሁሉ እንደ ሎሌ (አገልጋይ) ታማኝ እንደነበረ ይነግረናል፤ ክርስቶስ ግን በቤቱ ላይ እንደ ልጅ ታማኝ ነው። ✓ ቤት ሰሪው ከቤቱ ይልቅ የሚበልጥ ክብር እንዳለው ሁሉ፣ ኢየሱስም ከሙሴ ይልቅ እጅግ የላቀ ክብር ሊኖረው ይገባል (ዕብራውያን 3፥3-6)። ✓ ለመሆኑ "የተሾመ ሎሌ" እና "የተሻለ ልጅ" የሚለው ምስጢር ለእኛ ለዘመኑ አማኞች ምን ትርጉም አለው? በሰዎችና በግለሰቦች ጥላ ስር ከመጠለል ወጥተን በልጁ ፍጹም እውነት ላይ መቆም የምንችለው እንዴት ነው? በዚህ ቪዲዮ፣ ወንድም ዳዊት ፋሲል የዕብራውያን ምዕራፍ 3ን መሠረት በማድረግ፣ የክርስቶስን የበላይነትና የላቀ ማንነት ከቃሉ በጥልቀት ያብራራል። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ የቃሉ እውነት ለብዙዎች እንዲደርስ የበኩላችሁን አድርጉ! ለተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥናቶች "አንድ ወንጌል" (One Gospel) ቻናልን አሁኑኑ Subscribe ያድርጉ። #አንድወንጌል #የተሾመሎሌ #የተሻለልጅ #ዕብራውያን3 #ዳዊትፋሲል #መጽሐፍቅዱስምንይላል #የፕሮቴስታንትስብከት #AndWongel #DawitFassil #Hebrews3 #BibleStudy #EthiopianProtestant

አማኝ በፍርድ ቀን በፍርድ ወንበር ፊት ይቆማል ወይስ አይቆምም? | 5ቱ የፍርድ ዓይነቶች | ወንድም ዳዊት ፋሲል | Dawit Fassil | አንድ ወንጌል
▶︎

1,090,000 ናቕፋ እቲ ዘገርም ስርቂ ካብ ባንኪ ኤርትራ
▶︎

1,090,000 ናቕፋ እቲ ዘገርም ስርቂ ካብ ባንኪ ኤርትራ

መንፈሳዊ የጦር እቃዎች [ክፍል 4]  Tilahun Tsegaye
▶︎

መንፈሳዊ የጦር እቃዎች [ክፍል 4] Tilahun Tsegaye

#news፥ሰኔ 13/2018 ዓ.ም ሰበር መረጃ! Ethiopia News #breakingnews #messaymekonen #AnchorMereja!20 June 2026

🚨ሁሉም ክርስቲያን ሊያውቀው የምገባ ጉዳይ || Dawit Fasil Teachings || #kingdomsound #marciltv #biblestudy #መጽሐፍቅዱስ

እውነተኛው ሰንበት ማነው? ኢየሱስ የሰጠው አስደናቂ እረፍት! | ወንድም ዳዊት | ክፍል 2

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur   #mezmur  #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

በቤተመንግስት ውስጥ የተሰራባቸው አፈና ዶ/ር አብይ እንባ እየተናነቃቸው የተናገሩት

ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
▶︎

ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)
▶︎

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

እግዝእብሔር_ ሊያከብራቹ_ ሲል_ በምትወዱዋቸው_ ሰዎች_ ትከዳላችሁ!!| በፖ/ር ቸሪ የቅረበ መልእክት |

የመዳናችን ራስ እና የተሻለ ቤተሰብ ምስጢር | ወንድም ዳዊት ፋሲል | አንድ ወንጌል

አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን | አንድ ወንጌል

Ethiopia ሰኔ 13/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano

አቤል አቡና እወነታዉን አጋለጠ | እምነት | Abel Abuna ይናገራል | faithline | ሃሰተኛ ነብያት ከ ለመጀመር

አንድዬ ከምድራችን ላይ ያነሳችኋል 🙏
▶︎

አንድዬ ከምድራችን ላይ ያነሳችኋል 🙏

ሰዎቹ ከሞቱ በኋላ ጅብ ይሆናሉ!!#testimony #life #acts1120 #gaps

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

ሞቼ ኢየሱስ ስለ ጾም ጸሎት የነገረኝ አስደንጋጭ ነገር!! #amarignatube

ለ3 ቀን ይህን ጥቅስ በእምነት በማወጅ ድህነትንና እጥረትን ከህይወታችሁ ማስወገጃ መንገዶች_This psalm destroys poverty and lack#bible