የገልፍ ሀገራት ኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ እንድታቀርብላቸው ፍላጎታቸው ማሳየታቸው
ሐምሌ 4/2018 ከመጠጥ ውሀ ፍላጎታቸው ከ90 በመቶው በላዩን ጨዋማውን የባህር ውሃ በማጣራት የሚጠቀሙት የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት በኢራኑ ጦርነት ምክንያት የውሃ ማጣሪያቸው በከፊል እንደወደመ ይነገራል፡፡ ሳውዲ አረቢያን ጨምሮ ከሰሞኑ የልዑክ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እየላኩ ያሉ የገልፍ ሃገራትም ኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ እንድታቀርብላቸው ፍላጎታቸው መሆኑን መጥቀሳቸው ተነግሯል፡፡ አንድ ሊትር ውሃ ከነዳጅ እጥፍ በሆነ ዋጋ ለሚገዙት ለእነዚህ ሃገራት ኢትዮጵያ ውሃ የማቅርቡን እድል ቸል ልትለው አይገባም ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Website፡ https://www.shegerfm.com/ YouTube : https://shorturl.at/18TS1 Telegram : https://shorturl.at/68aeK Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4 WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx X :- https://x.com/shegerfm?s=2 LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv Instagram: https://shorturl.at/9X4S7

▶︎
TechTalk With Solomon S29 E13 - ኢትዮጵያ በዲጂታሉም ዓለም የባሕር በር የላትም!ኢንተርኔት የራሱ ውቅያኖሶችና ወደቦች አሉት።

▶︎
መዓዛ ብሩ የኢኮኖሚክስ እና ፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያ እንዲሁም በፓርቲ ፖለቲካ ተሳትፎቸው ከሚታወቁት አቶ ሙሼ ሰሙ ጋር ያደረገችዉ ጨዋታ 10ኛ ሳምንት ክፍል-1

▶︎
ስም አይቀበርም - ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ - ከ1938 - 2018

▶︎
ትራምፕ ለምን ፈሩ? | የኢራንና ትራምፕ ግድያ እንደአዲስ...! _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

▶︎
ትግራይን የመገንጠል አጀንዳ የማነው?|ከደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ ጋር የተደረገ ቆይታ#Ethiopia #Tigray #MulugetaAregawi #HagereTigray

▶︎
የምሽት 2፡00 ሰዓት አማርኛ ዜና - ሓምሌ 04/2018 ዓ.ም | #Tigrai_Television | #ቴሌቪዥን_ትግራይ |

▶︎
የጄነራሉ ያልተጠበቀ ንግግር እና ለዓመታት በሻዕቢያ የታፈነው ምስጢር በስለ-ሀገር | Silehager | Ethiopia |

▶︎
Ethiopia - አዲስ ጦር እየገባ ነው! | የእስራኤል ጦር እዚህ ምን ይሰራል?

▶︎
"ኦነግ ገፍቶኝ እንጂ ፈልጌ ከድርጅቱ አልወጣሁም" ዲማ ነጎዎ (ዶ/ር) ፣ ፖለቲከኛ @ethiopian_reporter

▶︎
