Ethiopia | የአሜባ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Amoebiasis)

አሜባ Entamoeba histolytica በሚባል በሽታ አምጪ Parasite ሕዋስ የሚመጣ በሽታ ነው። አሜባ አብዛኛው ጊዜ በንፅህና ጉድለት የሚመጣ በሽታ ነው። አሜባ ብዙ የሰውነት ክፍልን ያጠቃል። ከነሱም መካከል አንጀት፣ ሳንባ፣ ጉበት (Amoebic liver abscess)፣ የጭንቅላት አንጎል (Brain abscess) እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ። #አሜባ #ethiopia #drabraham በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ። like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ። #diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​ #drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም 👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio 👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia   👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth የሕክምና ምክር ማስተባበያ ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ። MEDICAL ADVICE DISCLAIMER Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

“አሜባ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በአንጀት ውስጥ ሊኖር ይችላል…./NEW LIFE EP 360
▶︎

“አሜባ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በአንጀት ውስጥ ሊኖር ይችላል…./NEW LIFE EP 360

Ethiopia | የወስፋት ትል በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Ascaris)
▶︎

Ethiopia | የወስፋት ትል በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Ascaris)

Ethiopia: Amebiasis Risk, diagnosis, treatment and prevention. የአሜባ በሽታ ከህክምናው እስከ መከላከያ መንገዱ
▶︎

Ethiopia: Amebiasis Risk, diagnosis, treatment and prevention. የአሜባ በሽታ ከህክምናው እስከ መከላከያ መንገዱ

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena
▶︎

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena

Ethiopia | የጃርዲያ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Giardiasis)
▶︎

Ethiopia | የጃርዲያ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Giardiasis)

ጥገኛ የአንጀት ትላትሎች እና መከላከያ መንገዶች
▶︎

ጥገኛ የአንጀት ትላትሎች እና መከላከያ መንገዶች

Ethiopia - ህወሓት በ400 ሚሊዮን ዶላር የገዛው የጸረ ድሮን መከላከያ!
▶︎

Ethiopia - ህወሓት በ400 ሚሊዮን ዶላር የገዛው የጸረ ድሮን መከላከያ!

H. Pylori የጨጓራ ባክቴሪያ፤ ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል?
▶︎

H. Pylori የጨጓራ ባክቴሪያ፤ ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል?

ጉዕዞ ኦባሳንጆ ናብ መቐለ/''ዉሑዳት ብዝቃለሱዎ፣ ብዙሓት ቀሲኖም ይሓድሩ'' 6-11-2026
▶︎

ጉዕዞ ኦባሳንጆ ናብ መቐለ/''ዉሑዳት ብዝቃለሱዎ፣ ብዙሓት ቀሲኖም ይሓድሩ'' 6-11-2026

ሓደራ ስምዕዋ - ሆርሞን ደቂ ተባዕትዮ ዘጉድል ስውር ጠንቂ
▶︎

ሓደራ ስምዕዋ - ሆርሞን ደቂ ተባዕትዮ ዘጉድል ስውር ጠንቂ

በኮሶ ትል ለምትሰቃዩ 🚨 ቀላል መፍትሄ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ። ምልክቶች እና መፍትሄዎች ጨምሮ
▶︎

በኮሶ ትል ለምትሰቃዩ 🚨 ቀላል መፍትሄ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ። ምልክቶች እና መፍትሄዎች ጨምሮ

#EBC ጤናዎ በቤትዎ - ጃርዲያ በሽታን በተመለከተ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት
▶︎

#EBC ጤናዎ በቤትዎ - ጃርዲያ በሽታን በተመለከተ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት

የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
▶︎

የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

//ስለጤናዎ// ሆድን የሚያውከው ህመም ስለ ጃርዲያ ምንነት እና መፍትሔ /በእሁድን በኢቢኤስ/
▶︎

//ስለጤናዎ// ሆድን የሚያውከው ህመም ስለ ጃርዲያ ምንነት እና መፍትሔ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Ethiopia | የአተት ወይም ኮሌራ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Cholera)
▶︎

Ethiopia | የአተት ወይም ኮሌራ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Cholera)

የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
▶︎

የጨጓራ በሽታ ምልክቶች

ጤናዎ በቤትዎ - የአንጀት ካንሰር  | Ethiopia | News
▶︎

ጤናዎ በቤትዎ - የአንጀት ካንሰር | Ethiopia | News

ተቅማጥ እና ጥርስ ይገናኛሉ? ተቅማጥን ለማከም የሚረዱ ነገሮች |Does diarrhea and teeth meet? Things to help treat diarrhea
▶︎

ተቅማጥ እና ጥርስ ይገናኛሉ? ተቅማጥን ለማከም የሚረዱ ነገሮች |Does diarrhea and teeth meet? Things to help treat diarrhea

የአፍንጫ ሳይነስ ህመም እና ህክምናው/Nasal Sinusitis #health #love #doctor
▶︎

የአፍንጫ ሳይነስ ህመም እና ህክምናው/Nasal Sinusitis #health #love #doctor

ጉንፋንና ሳል ሲይዘን እንዴት ሽሮፕና ቫይታሚን በቤታቸን ማዘጋጀት እንችላለን
▶︎

ጉንፋንና ሳል ሲይዘን እንዴት ሽሮፕና ቫይታሚን በቤታቸን ማዘጋጀት እንችላለን