ሃላልፔይ

በየጊዜው እየተሻሻለ ባለ ፋይናንስ ዓለም ውስጥ፣ እያንዳንዱ ምርጫዎ ከእሴትዎ ጋር የሚስማማ የገንዘብ መፍትሄን ይሻል። የሃላል ንግድ ከግብይትም በላይ የታማኝነት ቃልኪዳንነው ። በጥንቃቄ ተበጅቶ ሁሉም ግብአቶቹ ሸሪዓን ያሟሉ ከመሆናቸዉም ጋር ገንዘቦን ከእምነትዎጋር የሚያስማማ ። ድካምን የሚያቀል ጊዜዎን የሚቆጥብ አስተማማኝ አገልግሎት ይዘንሎት መጣን በሃገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ሸሪዐን መሰረት ያደረገ የዲጂታል ዋሌት እና ፋይናንሲንግ መተግበሪያ፡ ሃላልፔይ ከሂጅራባንክ ከስራገበታዎ ሳይንቀሳቀሡ ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ሃላልፔይ መተግበሪያን ይጫኑ! ግብይትዎን ያዘምኑ....በሃላልፔይ ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መቀበል እንዲሁም ወደ ሁሉም ባንኮች መላክ ያስችልዎታል ፈጣን አስተማማኝ እና እሴቶን መሰረት ባደረገው ሃላልፔይ በሱፐር ማርኬቶችና በተለያዩ መደብሮች ክፍያ መፈጸም ቀላል ሆኗል (ግብይትዎንያዘምኑ....በሃላልፔይክፍያዎንበቀላሉይፈፅሙ ) እንዲሁም በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ እስከምሽቱ 3 ሰአት አገልግሎት በሚሰጡ የሃላልፔይ ወኪሎቻችን ጋር ጎራ ብለው ገንዘብ ገቢ ወይም ወጪ ማድረግ ያስችልዎታል። ምን ይሄ ብቻ በሃላልፔይ ሙራበሃ ፋይናንሲንግ ያለምንም ማስያዣ ህልምዎ እውንይሆናል: በሃገራችንኢትዮጵያየመጀመሪያው ሸሪዐን መሰረት ያደረገ የዲጂታል ዋሌት እና ፋይናንሲንግ መተግበሪያ፡ ሃላልፔይ ለአጠቃቀም ቀላል፡ደህነቱ የተጠበቀና የሸሪዐ ህግጋትን አስማምቶጥንቅቅ ብሎ ለእርሶ የቀረበውን ሃላልፔይ ከ PLAYSTORE ወይም ከAPPSTORE በማውረድ የሃላልመንገዱን ይቀለቃሉ። #Hijrabank #halalpay #digitalbanking #Emurabaha #ifb

እንዴት በ አንድ ቀን የ50ሺ ብር ብድር ያለ ማስያዣ  ከባንክ ማግኘት እንደምትችሉ ሙሉ ማብራሪያ ።
▶︎

በሃላል ፔይ ተጠቃሚ ሆነናል | ሂጅራ ቢዝነስ ሾው | #hijrabank #Halalpay

zuzutit YouTube is live!
▶︎

zuzutit YouTube is live!

ዘምዘም ባንክ 👉ብድር--July 22, 2023
▶︎

ዘምዘም ባንክ 👉ብድር--July 22, 2023

🔴 ሕጂ ግርም! ታሪኽ ዝቕይር ሓድሽ ስምምዕ ኤርትራ | ገንዘብ ኤርትራ ኣብ ዶብ | AWEL SEID | eritreanmovie |

ሃላል ፔይ እና የሂጅራ ፋይናንሲንግ መፍትሔ | ሂጅራ ቢዝነስ ሾው | #hijrabank  #Halalpay

Unbelievable Workers | Working with Talented Engineers #46 #fail #adamrose #smartworkers

ልብስ 70 ብር ኪራይ 30 ብር ጉድ ተመልከቱ ይህንን ገበያ  easy business 2024

Qabsiisa malee liqii kennaa jirra! Hijraa Bank | Ustaaz Jibriil Usmaan | Sa'aa Keessummaa | Simboo

🔴 ተቀበረች! የድምፃዊቷ ቀብር ላይ ያልተጠበቀ ነገር ተሰማ! ዘፈን በቃኝ ያለችው ቆራቢ ድምፃዊት!/gora studio #Ethiopia #Habesha

ሃላል ፔይ Halal Pay ... አዲስ ነገር ከሂጅራ ባንክ | ሂጅራ ቢዝነስ ሾው | #halalpay #banking #economy

የባንክ ብድርን በሞባይል የሚያበድሩ ባንኮች በኢትዮጵያ እና ወለዳቸዉ/Mobile lending in Ethiopia/ Michu/Apollo/Dube/Telebirr

የባንኩን ቅሌት እዩ
▶︎

የባንኩን ቅሌት እዩ

አንድ ተበዳሪ ቢሞት...? የአዋጭ ዋና ስራ አስፈፃሚ ምላሽ | ካሪቡ አውቶ Karibu Auto @ArtsTvWorld

Unbelievable Smart Worker & Hilarious Fails | Construction Compilation #1 #adamrose #smartworkers

የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎችን በመጎብኘት፤ የብድሩ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

🔴 👉 ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከባንኮች ብድር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን ይሄንን ማየት አለባችሁ Addis Ababa Ethiopia

ነጻ ገንዘብ ያልሆነው የወለድ ነጻ የባንክ ብድር / Interest Free Banking In Ethiopia/ How Interest Free Loan works

Just insert the old batteries into the drill and every house needs this but no one does it!

Hijra Bank#Gurgurtaa Aksiyoona Baankii Hijraa fi Adeemsa miseensummaa Baankii Hijraa.