🏠 የG+1 የግንባታ ወጪ | እቃ፣ እጅ ዋጋ ፣ማሺን ኪራይ እና ልዩ ልዩ ወጪዎች በዝርዝር | ታህሳስ 2018 – አዲስ አበባ

ስለ ጂ ፕላስ ዋን ቤት ግንባታ ወጪ 5 ሰዎችን ቢጠይቁ በሚያስገርም ደረጃ የተለያዩ 5 መልሶችን ሊያገኙ ይችላሉ! ታዲያ የትኛውን ግምት ትክክል ነው ብለው ይወስዳሉ? ባለፈው አመት ቤት አሰርቶ የሚያውቅ ዘመድዎን? የህንፃ ግንባታ ኮንትራከተር የሚያቀርበውን ዋጋ? ወይስ በሩቅ የሚያውቋት መሀንዲስ የሰጠችዎትን ፈጣን ግምት? ግማሹ ሰው የሚነግረን መረጃ ከተሰራ ቆየት ያለ ቤትን መነሻ አድርጎ ሊሆን ይችላል እና የወቅቱን ዋጋ ላይወክል ይችላል፡፡ እንዲሁም የግንባታ ሳይት ርቀት፣ የአፈር አይነት፣ የሰራተኛ ክፍያ፣ የአሸዋ እና የድንጋይ ዋጋ ከሰፈር ሰፈር እንደሚለያይ የታወቀ ነው። ከዚህ ባለፈ የቤቱ ስፋት፣ ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ምርጫዎች በግንባታ ወጪ ላይ ያላቸውን ተፅእኖ ካላካተተ ግምት ትክክል አይሆንም። በአጠቃላይ በሀገራችን ያለው ደካማ የወጪ አመዘጋገብ ባህል እና የግልፅነት እጥረት ትክክለኛ ዋጋ ማግኘትን አዳጋች ያደርገዋል። ስለዚህ እነዚህን ሁሉ ሁኔታዎች ግንዛቤ ውስጥ ባካተተ መልኩ በሶፍትዌር የታገዘ የግንባታ ግምት መስራት ተመራጭ ይሆናል። በዚህ ቪዲዮ ዋይ ጂስ ሲቢዲ ፕሮግራምን በመጠቀም 104 ካሬ ስፋት ያለውን ጂ ፕላስ ዋን ቤት ከፋውንዴሽን ጀምሮ እስከ ጣርያ እና ብሎኬት ስራ ድረስ የሚያስፈልገውን ዝርዝር ወጪ እናዘጋጃለን። ግንባታው ደልዳላ ሳይት ላይ እና ኖርማል አፈር ላይ እንደሚካሄድ ታሳቢ ተደርጎ የታህሳስ 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ የግንባታ ግብዓት ዋጋ ተጠቅመናል። ዝግጅቱ በአራት ክፍሎች የተከፋፈለ ሲሆን፡ • ፋውንዴሽን • ከመሬት በላይ የኮንክሪት ስራ • የጣርያ እና የብሎኬት ስራ • አጠቃላይ የወጪ ድምር ግምቱ የማቴርያል አይነት፣ ብዛት እና ዋጋ፣ የእጅ ዋጋ፣ የማሺን ኪራይ እና የአስተዳደር ወጪዎችን ያካተተ ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ሆነው የሚያሰሩ ሰዎች ፕሮጀክታቸውን ለመከታተል መነሻ ሃሳብ እንዲያገኙበት ይረዳል። አድራሻችን ለቴሌግራም መልእክት https://t.me/CBDReg ኢ ሜይል [email protected] Getting reliable G+1 construction cost figures in Addis Ababa is difficult — ask five people and you’ll likely get five different answers. In this video, a software-assisted, assumption-based cost estimate is prepared for a 104 m² G+1 building, covering construction from foundation up to roofing and blockwork. The estimate is based on Addis Ababa material and labor prices, with clearly stated site, soil, and design assumptions. This video is intended for homeowners, self-builders, and diaspora clients who want a realistic understanding of construction costs before budgeting, hiring contractors, or supervising projects remotely. #GPlusOne #GPlusOneConstruction #ConstructionCostEthiopia #HouseConstructionAddisAbaba #BuildingCostAddisAbaba #ConstructionCostBreakdown #EthiopianConstruction #HomeBuildingEthiopia #YGsCBD #2merkato Construction #JijiEthiopia, #constructioninethiopia # NuroBesheger, #5GTube, #ConstructionTendersEthiopia, #ConstructionMaterialCostEthiopia, #MixedUseBuilding,#CondominiumEthiopia, #ቆሮቆርብሎኬትቤት, #ሰርቪስቤት,፣ #ቪላቤት, #ዘመናዊቤት, #G+1, #G+2, #G+3, #G+4, #የንግድ ሱቅ,#RealEstateEthiopia

G+2  ለመስራት ስንት ይፈጃል በ 2018?  | “How much does it cost to build a G+2 in 2018?
▶︎

G+2 ለመስራት ስንት ይፈጃል በ 2018? | “How much does it cost to build a G+2 in 2018?

80ካሬ ላይ የገነባነው G+2+T ቤት ውስጡ ምን ይመስላል!#ethiopia #yayaconstruction #buildingconstruction #realestate
▶︎

80ካሬ ላይ የገነባነው G+2+T ቤት ውስጡ ምን ይመስላል!#ethiopia #yayaconstruction #buildingconstruction #realestate

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት  እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?
▶︎

✅የአንድ ስላብ ዋጋን መነሻ ግምት እንዴት በካሬ ሜትር መስራት ይቻላል?

100m2 ላይ ያረፈ G+1 በ 2018 ስንት ብር ይፈጃል? / 100m² G+1 House Cost in Ethiopia (Full Breakdown)
▶︎

100m2 ላይ ያረፈ G+1 በ 2018 ስንት ብር ይፈጃል? / 100m² G+1 House Cost in Ethiopia (Full Breakdown)

ቤት ስለመግዛት ወኪልዎ የማይነግርዎት ነገር! #AlivePodcast #AbrhamFantu #realestate #addisababa
▶︎

ቤት ስለመግዛት ወኪልዎ የማይነግርዎት ነገር! #AlivePodcast #AbrhamFantu #realestate #addisababa

አራት ክፍል የቡልኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል\በእንጨት ቤት እና በቡልኬት ያለው ልዩነት ምን ያክል ነው ሙሉ መረጃ
▶︎

አራት ክፍል የቡልኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል\በእንጨት ቤት እና በቡልኬት ያለው ልዩነት ምን ያክል ነው ሙሉ መረጃ

🔴 መኖርያ ቤት ለመግዛት ዋጋው ውድ ነው❓ ዘመናዊ ቪላ ለመስራት የሚያስፈልገው 💵 ወጪ ከምትገመቱት በጣም ያነሰ ሊሆን ይችላል❗
▶︎

🔴 መኖርያ ቤት ለመግዛት ዋጋው ውድ ነው❓ ዘመናዊ ቪላ ለመስራት የሚያስፈልገው 💵 ወጪ ከምትገመቱት በጣም ያነሰ ሊሆን ይችላል❗

G+1 ወይስ G+2 የቱን ብንገነባ ይሻላል?  G+1 vs G+2 Building: Which one Is a Better Choice?
▶︎

G+1 ወይስ G+2 የቱን ብንገነባ ይሻላል? G+1 vs G+2 Building: Which one Is a Better Choice?

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?
▶︎

✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017
▶︎

✅ለG+1 ቤት ፋውንዴሽን የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች ዝርዝር እና የእጅ ዋጋ🛑 ቤት ሲያስጀምሩ እነዚህን ስህተቶች እንዳይሰሩ መሰረታዊ እውቀትን ይጨብጡ ! 2017

አደራ ክፍል 66
▶︎

አደራ ክፍል 66

Breaking እሁድ ሰኔ 7/2018 #ethiopiannews #Ethiopia​​ #ethiopianewstoday​​ #anchormedia 14 June 2026
▶︎

Breaking እሁድ ሰኔ 7/2018 #ethiopiannews #Ethiopia​​ #ethiopianewstoday​​ #anchormedia 14 June 2026

ከ 10 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ጥንቅቅ ያለ ቤት@Addistube14 #ethiopia #home #fetadaily #realesta
▶︎

ከ 10 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ጥንቅቅ ያለ ቤት@Addistube14 #ethiopia #home #fetadaily #realesta

የ G+3 structure  ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 structure cost
▶︎

የ G+3 structure ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 structure cost

I turned an old van into a 2-STORY tiny house
▶︎

I turned an old van into a 2-STORY tiny house

🏠አሁን ወጪ ለመቀነስ ብለን ቴራስ አለመስራታችን ወደፊት ሊቆጨን ይችል ይሆን ❓
▶︎

🏠አሁን ወጪ ለመቀነስ ብለን ቴራስ አለመስራታችን ወደፊት ሊቆጨን ይችል ይሆን ❓

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗
▶︎

👉ጥሩ የቤት ዲዛይን ለማሰራት ከየት እንጀምር ❓እዚህ ላይ መሳሳት ዋጋ ያስከፍላል❗

ወሳኝ መረጃዎች ለቤት ሰሪዎች||ጠቅላላ እውቀት ስለብሎኬት|| Must-Know Tips for Home Builders about Hollow Blocks
▶︎

ወሳኝ መረጃዎች ለቤት ሰሪዎች||ጠቅላላ እውቀት ስለብሎኬት|| Must-Know Tips for Home Builders about Hollow Blocks

💰 72ካሬ ላይ G+3 ስንት ያወጣል? | 4 ባለ 2 መኝታ ዩኒቶች | Addis Ababa Construction Cost
▶︎

💰 72ካሬ ላይ G+3 ስንት ያወጣል? | 4 ባለ 2 መኝታ ዩኒቶች | Addis Ababa Construction Cost

ሰበር ውሳኔ | የድሮን ጥቃ.ት ያስፈፀሙ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ | አብይ ጀነራሎች ላይ ዱላ መዘዙ
▶︎

ሰበር ውሳኔ | የድሮን ጥቃ.ት ያስፈፀሙ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ | አብይ ጀነራሎች ላይ ዱላ መዘዙ