በዓመት ውስጥ በላጮቹ 10 ቀናት (ዙልሒጃ) | Ustaz Ahmed Adam
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱትን የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹን 10 ቀናት ትሩፋት (ፈድል) እና በእነዚህ ቀናት ውስጥ ልንሰራቸው የሚገቡ ተወዳጅ ስራዎችን በዝርዝር ያብራራሉ። በቪዲዮው የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የዙልሒጃ 10 ቀናት ታላቅነት በቁርአንና በሀዲስ። ጾም፣ ዚክር (ተክቢራ)፣ ሶደቃ እና ሌሎች በነዚህ ቀናት የሚወደዱ የኢባዳ አይነቶች። የአረፋ ቀን ጾም ትሩፋትና የወንጀል ማሰረዣነቱ። ኡድሒያ (እርድ) የማረድ ህግጋትና ጥንቃቄዎች። ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም የኸይር ስራችንን እንድናበዛ ኡስታዙ መልእክት ያስተላልፋሉ። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ። ተመሳሳይ ጠቃሚ ትምህርቶችን በሚከተሉት ሚዲያዎች ያገኛሉ፦ #Africa_TV #Bilal_Media #Minber_TV #Nesiha_TV #Harun_Media #Zawya_TV #Elif_TV #Suna_Mustaqim #Africa_TV_Amharic #የዙልሒጃ_10 #አረፋ #አህመድ_አደም #ፈትዋ #ኢትዮጵያ العشر الأولى من ذي الحجة، وأهم الأعمال المستحبة فيها بناءً على الكتاب والسنة. ويتناول الحديث عن الصيام، والذكر، والتكبير، والأضحية، وفضل يوم عرفة. تابعوا قنواتنا المفضلة لمزيد من الدروس المفيدة: #Africa_TV #Bilal_Media #Minber_TV #Nesiha_TV #عشر_ذي_الحجة #يوم_عرفة #أحمد_آدمIn this video, Ustaz Ahmed Sheikh Adem explains the immense virtues of the first 10 days of Dhul Hijjah and the recommended good deeds to perform, including fasting, Dhikr (Takbeer), charity, and the virtues of the Day of Arafah. Find more beneficial Islamic reminders on: #Africa_TV #Bilal_Media #Minber_TV #Nesiha_TV #Dhul_Hijjah #Ustaz_Ahmed_Adam #Islamic_Reminders# this short and beneficial lecture, the well-known Da'ee Ustaz Ahmed Sheik Adem provides a concise explanation of the great virtues and status of the first 10 days of Dhul Hijjah, along with the recommended good deeds. This is a new 2026 broadcast brought to you by Furqan Media. Key Topics Covered: The immense virtue and status of the 10 days of Dhul Hijjah in the sight of Allah. The rewards of good deeds (Charity, Dhikr, Prayers) during these blessed days. The virtue of fasting during Dhul Hijjah, especially the Day of Arafah. New Islamic Dawa 2026 by Furqan Media. في هذه الموعظة الوجيزة والمفيدة، يقدم الداعية الشهير الأستاذ أحمد الشيخ آدم شروحات مختصرة حول الفضائل العظيمة والأجور المضاعفة في الأيام العشر الأولى من شهر ذي الحجة، والأعمال الصالحة المستحبة فيها. هذا الفيديو من إنتاج مؤسسة الفرقان الإعلامية (Furqan Media) لعام 2026. المحاور الرئيسية في الفيديو: ١. فضل وعظمة الأيام العشر من ذي الحجة عند الله تعالى. ٢. مضاعفة أجور الأعمال الصالحة (الصدقة، الذكر، الصلاة) في هذه الأيام المباركة. ٣. فضل صيام تسع ذي الحجة وصيام يوم عرفة خاصة. ٤. جديد المحاضرات الإسلامية لعام 2026 عبر قناة الفرقان الإعلامية (Furqan Media) #Furqan_Media #Africa_TV #Bilal_Media #Minber_TV #Zawia_TV #Nesiha_TV #Harun_Media #Elif_TV #Suna_Mustaqim #Halal_Media #Jeilu_TV #Africa_TV_Amharic #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #የዙልሒጃህ_10_ቀናት #ፉርቃን_ሚዲያ #ፈትዋ #ጥያቄና_መልስ #ኢትዮጵያ #Ustaz_Ahmed_Adam #Dhul_Hijjah

ኸቲማን (መጨረሻን) የሚያሳምሩ ወሳኝ ሰበቦች ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

ታውቂያለሽ?ረሱል (صلى الله عليه وسلم ) ይህን ከልክለውቻል ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም|ustaz ahmed sheikh adam

Ustaz Yasin Nuru New amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ተስፋ አትቁረጡ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ|hadis amharic|dawa amharic

ጀነት ለመግባት የሚከለክሉ አደገኛ ምክንያቶች | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽአደም|Dangerous Barriers toEnteringJannah UstazAhmed Adam

የጭንቀት እና የድብርት ዋነኛው ምክንያት ኡስታዝ አህመድ አደም|Ustaz Ahmed Adem |amharic dawa|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ

የወር አበባ ላይ ያሉ ሴቶች የሐጅ/ዑምራ ህግጋት | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም| Hajj Rulings for Women by Ustaz Ahmed

የዱንያ እውነታ እና የመጨረሻው ቀን - ሸህ ኻሊድ አል ራሺድ | Sheikh Khalid Al Rashid New Amharic 2026

ዙልሒጃ ቀናቶች አጠር ያለ በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም|ustaz ahmed adam|2026 ፉርቃን ሚዲያ|furqan media

የሚያሸብረው የጀሀነም ገለጻ | ፉርቃንmedia/ ክፍል (1)| ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም

ጀህል ወንጀል ነው እንጂ ኡዝር አይደለም! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት

አፊፍ ሙሀመድ ታጂ كاملة تلاوة - القارئ عفيف محمد تاجي | Surah Al-Kahf - Afif Mohamed Taji

ከባባድ ወንጀሉች ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም| ustaz ahmed sheikh adam|| كبئر الذنوب أستاذ أحمد آدم||ፉርቃንmedia

Waxyaabaha Qofka Qur'aanka ka xidhxidha | Sheekh Maxamed Ismaaciil.

ወደ አላህ ቅርብ መሆን ትፈልጋለህ? | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

የጀሀነም ትንፋሽ 🔥 | አስፈሪ ማስታወሻ | በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም

ቀልብ በኡስታዝ በድሩ ሁሴይን

تكبيرات عيد الأضحى المبارك ١٤٤٧ هـ | Beautiful Eid Al-Adha Takbeer 2026

New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru| ትዕግስት የችግሮች ሁሉ መፍትሔ |ኡስታዝ ያሲን ኑሩ |ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ

የዱንያ ፍፃሜ መቃረብ | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | Signs of the End of Times

