Tamirat Haile 8 ታምራት ፡ ኃይሌ : ኢየሱስ ፡ ነካኝ ፡ በድንገት (Eyesus Nekagn Bedenget) (Vol. 8)

በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ (Beazmera Gizie Megneta) እለምንሃለሁ ፡ አንድ ፡ ነገር (Elemenehalehu And Neger) በቀኑ ፡ መጨረሻ (Beqenu Mecheresha) ማንን ፡ እንደጣለ ፡ ይጥልሃል (Manen Endetale Yetelehal) አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ (And Neger Awqalehu) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ስጠን (Gieta Hoy And Sew Seten) በሞቱ ፡ እንድመስለው (Bemotu Endemeslew) አምንሃለሁ (Amnehalehu) ጌታቸው ፡ በመጣ ፡ ጊዜ (Gietachew Bemeta Gizie) ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ (Diyabilos Menew Chekole) አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን መከራው ፡ እግሩን ፡ ከማውጣቱ ፡ አቆምን ፡ መንበርከክ ፡ በፊቱ የጸሎት ፡ መሰዊያ ፡ አፈረስን ፡ መስሎናል ፡ ሰማይ ፡ የደረስን የምድረበዳው ፡ ትውልድ ፡ በውነ ፡ በወጉ ፡ አያውቅም ፡ ፡ ጦርነት መሬትን ፡ አልረገጠም ፡ በእግሩ ፡ አታሎት ፡ እሩጫው ፡ ግርግሩ አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን እርስ ፡ በርስ ፡ እየተሟሟቅን ፡ ነፍሳትን ፡ ተዘርፈን ፡ አለቅን መርከቡ ፡ መልህቁን ፡ ዘርግቶ ፡ ይጣራል ፡ ተሳፋሪ ፡ ጠፍቶ ይቺ ፡ አለም ፡ ካልደረስንላት ፡ ጨውና ፡ ብርሀን ፡ የላት ህመሟ ፡ ሄደ ፡ እየቀጠለ ፡ መድሀኒት ፡ በእጃችን ፡ አለ አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን ተባባልን ፡ እኔ ፡ ካንተ ፡ አላንስም ፡ ታወቅን ፡ ጌታ ፡ ባልሰጠን ፡ ሥም ተራራቅን ፡ አጥር ፡ እያጠበቅን ፡ ለፍቅር ፡ ክፍያ ፡ ጠየቅን በእልህ ፡ ሳይሰፋ ፡ ገደሉ ፡ ለበደልን ፡ ላጎደልነው ፡ ሁሉ ንስሀ ፡ እንገባለን ፡ ፊትህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ይምጣልን ፡ ምህረትህ ______________________________________________________________ በሳር ፡ ብንሰራ ፡ ባገዳ ተቃጥሎብን ፡ እንዳንጎዳ የሚያነጥር ፡ እሳት ፡ ሲመጣ ማነው ፡ ተፈትኖ ፡ ሚወጣ አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ምለምንህ ፡ (እለምንሀለው) ፡ አንድ ፡ ነገር የኖርኩትን ፡ ኑሮ ፡ እንድናገር የተናገርኩትን ፡ እንድኖር (፪x) እርዳኝ ፡ በዚህ ፡ ዘመን በጨለማ ፡ የተሰወረ ፡ በማስመሰል ፡ ኑሮ ፡ የኖረ ወደ ፡ ብርሀን ፡ ታወጣለህ ለሁሉም ፡ እንደስራው ፡ ትከፍላለህ አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ምለምንህ ፡ (እለምንሀለው) ፡ አንድ ፡ ነገር የኖርኩትን ፡ ኑሮ ፡ እንድናገር የተናገርኩትን ፡ እንድኖር (፪x) እርዳኝ ፡ በዚህ ፡ ዘመን አንዳንዱ ፡ ለደሞዝ ፡ ይሰብካል ሌላኛው ፡ ለጥቅም ፡ ያመልካል ታዲያ ፡ ማነው ፡ አንተን ፡ ፈላጊ የተናገረውን ፡ አድራጊ አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ምለምንህ ፡ (እለምንሀለው) ፡ አንድ ፡ ነገር የኖርኩትን ፡ ኑሮ ፡ እንድናገር የተናገርኩትን ፡ እንድኖር (፪x) እርዳኝ ፡ በዚህ ፡ ዘመን ባፌ ፡ ብዙ ፡ ፍቅርን ፡ ስገልጥ ወንድሜን ፡ በነገር ፡ ስረግጥ ቃል ፡ አባይ ፡ ሆኜ ፡ እንዳልገኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሀሰት ፡ ጠብቀኝ አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ምለምንህ ፡ (እለምንሀለው) ፡ አንድ ፡ ነገር የኖርኩትን ፡ ኑሮ ፡ እንድናገር የተናገርኩትን ፡ እንድኖር (፪x) እርዳኝ ፡ በዚህ ፡ ዘመን በጓዳም ፡ ይሁን ፡ በጎዳና ነውር ፡ የሌለባት ፡ ህሊና በእግዚአብሄርና ፡ በሰው ፡ ፊት እንድራመድ ፡ እርዳኝ ፡ በእውነት ____________________________________________________ አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በየቀኑ ፡ መጨረሻ ለትውልድ ፡ መፈወሻ ፡ አድርገኝ አንተን ፡ በመፍራት ፡ አሳድገኝ ቅጠሌን ፡ አይተው ፡ የተነሰጡ ፍሬን ፡ ፍለጋ ፡ ቤቴ ፡ ስነጡ በጣፋጭ ፡ ዜማ ፡ እየጠራሁኣቸው ያለ ፡ ዉሃ ፡ እንዳሸኛቸው ፡ ። አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በየቀኑ ፡ መጨረሻ ለትውልድ ፡ መፈወሻ ፡ አድርገኝ አንተን ፡ በመፍራት ፡ አሳድገኝ ስምህ ፡ ተጠርተው ፡ ድንቅን ፡ ስሰራ የኔ ፡ ገድል ፡ እንዳይወራ መድረኩም ፡ እንኳ ፡ ብነቃነቅ አንተን ፡ አክብሬ ፡ ራሴን ፡ ልናቅ። አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በየቀኑ ፡ መጨረሻ ለትውልድ ፡ መፈወሻ ፡ አድርገኝ አንተን ፡ በመፍራት ፡ አሳድገኝ የውርንጫዋ ፡ የስራ ፡ ድርሻ ወደ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ መድረሻ ጨርቅ ፡ ብነጠፍ ፡ ሆሳዕና ፡ ብባል ክብር ፡ ስግደትም ፡ ላንተ ፡ ይገባል። አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ በየቀኑ ፡ መጨረሻ ለትውልድ ፡ መፈወሻ ፡ አድርገኝ አንተን ፡ በመፍራት ፡ አሳድገኝ ባመጽ ፡ ተወልደን ፡ በኃጢኣት ፡ አድጋናል በጎውን ፡ ነገር ፡ ማን ፡ ያሳየናል በሚለው ፡ ትውልድ ፡ መካከል ፡ ስገኝ እውነትን ፡ ገላጭ ፡ ብርሃን ፡ አድርገኝ። ________________________________________ አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) የገባው ፡ ደረቱን ፡ ነፍቶ ፡ ነጋሪት ፡ ከበሮ ፡ መቶ ሲወጣ ፡ በጣር ፡ ተይዞ ፡ በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ስም ፡ ታዞ ፡ አይተናል ፡ ዛሬም ፡ ይሆናል ፡ የኢየሱስ ፡ ስሙ ፡ ያድናል አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) ሌባ ፡ ነው ፡ ነፍስን ፡ ይሰርቃል ፡ ከህይወት ፡ መንገድ ፡ ያርቃል አይገባም ፡ በዋናው ፡ በር ፡ ይያዛል ፡ መስኮት ፡ ሲሰብር ሲሸፍት ፡ እንደ ፡ ልማዱ ፡ ደቆሰው ፡ ኢየሱስ ፡ በክንዱ አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) አድራሻው ፡ አመድ ፡ አተላ ፡ እንደ ፡ ከብት ፡ አሳር ፡ ሲያበላ የለውም ፡ ክብር ፡ ማእረግ ፡ አያውቅም ፡ ሰው ፡ ማሳደግ ኢየሱስ ፡ አዳነን ፡ ከእጁ ፡ ሆ ፡ በሉ ፡ ስሙን ፡ አውጁ አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) ለመስቀል ፡ እንጨት ፡ ሲቆርጥ ፡ መዶሻ ፡ ሚስማር ፡ ሲሰጥ መቃብር ፡ ድንጋይ ፡ ሲገጥም ፡ ዘብ ፡ ሲያቆም ፡ ማእተም ፡ ሲያትም ፈርቶ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ አበሳ ፡ አልቀረም ፡ ኢየሱስ ፡ ተነሳ

Tamirat Haile Album10
▶︎

Tamirat Haile Album10

pastor Tamirat Haile songs vol 1,2,3,4  መጋቢ ታምራት ሃይል ቁጥር #1,2,3,4ሙሉ አልቤም መዝሙሮች  Protectant mezmur
▶︎

pastor Tamirat Haile songs vol 1,2,3,4 መጋቢ ታምራት ሃይል ቁጥር #1,2,3,4ሙሉ አልቤም መዝሙሮች Protectant mezmur

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
▶︎

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur   #mezmur  #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ
▶︎

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur #mezmur #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም
▶︎

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ  ሆይ  እወድሃለሁ Vol 1  (Kalkidan Tilahun)
▶︎

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ Vol 1 (Kalkidan Tilahun)

አቤንኤዘር ሙሉ አልበም ቁ̇.8 2016 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን|| MKC Choir 50th anniversary Full Album Vol 8
▶︎

አቤንኤዘር ሙሉ አልበም ቁ̇.8 2016 በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን|| MKC Choir 50th anniversary Full Album Vol 8

#በስካር ዘፈንኩኝ#//🛑ፓስተር ተከስተ ጌትነት//#😱#
▶︎

#በስካር ዘፈንኩኝ#//🛑ፓስተር ተከስተ ጌትነት//#😱#

ፓ/ር ታምራት ኃይሌ 7 : Tamrat Haile  #7
▶︎

ፓ/ር ታምራት ኃይሌ 7 : Tamrat Haile #7

Pastor Tesfaye Gabiso full album
▶︎

Pastor Tesfaye Gabiso full album

ከለላዬ, Vol. 9 by MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
▶︎

ከለላዬ, Vol. 9 by MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024
▶︎

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024

የተወደዱ የቃልኪዳን ጥላሁን (#ሊሊ) የአምልኮ መዝሙሮች አንድ ላይ #amharicmezmur #ethiopianmezmur #protestant_mezmur
▶︎

የተወደዱ የቃልኪዳን ጥላሁን (#ሊሊ) የአምልኮ መዝሙሮች አንድ ላይ #amharicmezmur #ethiopianmezmur #protestant_mezmur

ዘማሪት ምህረት ኢተፋ (ክበር ንገስ) ቁጥር  3 ሙሉ አልበም || Singer Mihret Etefa Vol 3 Full Album New Protestant Mezmur
▶︎

ዘማሪት ምህረት ኢተፋ (ክበር ንገስ) ቁጥር 3 ሙሉ አልበም || Singer Mihret Etefa Vol 3 Full Album New Protestant Mezmur

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn
▶︎

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn

Tesfaye Gabiso & Tesfaye Chala  ተስፋዬ ጋቢሶ + ተስፋዬ ጫላ   YouTube 3
▶︎

Tesfaye Gabiso & Tesfaye Chala ተስፋዬ ጋቢሶ + ተስፋዬ ጫላ YouTube 3

ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Pastor Tesfaye Gabiso | ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Volume 5 Full Album
▶︎

ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Pastor Tesfaye Gabiso | ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Volume 5 Full Album

የሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur  _ Yarock
▶︎

የሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur _ Yarock