የፎሬክስ ትሬዲንግ ጉድ (ከማስረጃ ጋር) ፣ ከመዘረፋችሁ በፊት ተመልከቱት ፣ ኤቢ ማርሻል እና ሰይፉ ፣ ጃኒ ፣ ኤስ ትሬድስ ፣ኢቱበርስ ፣ ዮናስ ሞህ

-ትምህርት ብቻ ምንም ሳትከፍሉ ከሁሉም ብትማሩ እውቀታችሁ ይጨምራል ፣ ግን እኔም ስለፎሬክስ ለማወቅ ስጥር ከብዙ ኪሳራ የጠበቀኝ ቻናል ይህ ነው ። ‪@ImanTrading‬ -ቪድዮው ላይ የተጠቀምነው ከዮናስ ሞህ ፖድካስት ላይ Bharath Barani እሚባል ልጅ ነው ። -እነዚህ ቪድዮዎችን ለመስራት አድካሚ ስልሆነ ፣ ቫይራል እንዲወጣ ላይክ ኮሜንት አና ሰብስክራብ በማረግ አግዙን ። -ፎሬክስ ትሬዲንግ ባሁኑ ጊዜ በጣም እየተወራለት ያለ ብር መዛቂያ መንገድ ተብሎ እሚቆጠር አይነት ስራ ነው ። ጠጋ ብላችሁ ግን ስትመረምሩት በጣም ጥልቅ የሆነ እና የተደራጀ ገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ ነው ። ሙሉውን አይታችሁ ለመረዳት ብትሞክሩ ጥሩ ነው ። በቪድዮው ውስጥ ያሉት መረጃዎች ሁሉ እራሳቸው እሚለቋቸው እና በየሶሻል ሚዲያቸው ያሉ ናቸው ። ማስተካከያ ኤቢ ማርሻል ለሲግናል 200$ ይቀበላል ያልነው ስህተት ሲሆን ፣ እሱ እሚቀበለው 79$ ነው ። ከነዚያ በተጨማሪ ለኮርስ 254 $ 2000$ እና 5000$ ዶላር ነው ። ​ስለ መጽሃፍ ሽያጭ ያቀረብነው ፣ ቲክቶክ ላይ ሲተዋወቅ በነጻ እንደሆነ ተረድተን ቴሌግራም ስንገባ በዌብሳይት ክፍያ እንደተጠየቅን ብቻ ነው !! ምንም እንኳን ቲክቶክ ላይ ሲተዋወቅ ፣ ዋጋውን ሰዎች እየጠየቁም ስለገንዘቡ ባይወራም ፣ በነጻ ነው እሚለው የኛ አረዳድ ችግር ሊሆን ይችላል ። ኮርስ ሽያጭ ቢሆንም ፣ ከሌሎቹ አንጻር በዋጋም አነስተኛ ስለሆነ በመጽሃፉ እውነተኛ ትምህርት እናገኛለን ካላችሁ ፣ ከጥንቃቄ ጋር ባለቤቱን አናግሩት እና በራችሁ ወስኑ ። እኛ በቲክቶክ ልስጣችሁ ተብለን ፣ ዌብሳይቱ ጋር ስንሄድ በክፍያ እንደተቆለፈ ስላየን አላነበብነውም ። ሌሎችም እንደዚው በትንሽ ብር መጽሃፍ እሚሸጡ ሞልተዋል ፣ መጽሃፉ ውስጥ ባለው እውቀት ብር መስራት ሲችሉ ፣ እውቀቱን ለምን በትንሽ ብር ይሸጡታል በሎ መጠየቅ ቆንጆ ሲሆን ፣ በነጻ ኢንተርኔት ላይ ለሚገኝ እውቀት ግን ገንዘብ ባታወጡ ጥሩ ነው እንላለን ። ለሁሉም ቪድዮቻችን ሪሰርች እምንሰራው እራሳችን ነን ፣ ለተጠቀምናቸውም ቪድዮዎችም ሆነ መረጃዎች ፣ በዚህም ቪድዮ ፣ በቀደመውም ቪድዮ እንዳረግነው ተገቢውን ክሬዲት እንሰጣለን ። #በነጻ አስተምረው ib ይጠይቃሉ ካልናቸው ሰዎች መሃል ፣ አሁን ቀጣዩን ክፍል በነጻ ለቀውታል ፣ በኋላ በቡትካምፕ እና ቻሌንጅ ሊያገኟችሁ ስለሚችሉ በጥንቃቄ ቀጥሉ ። 00:00 ፎሬክስ ትሬዲንግ መግቢያ 01:45 ፎሬክስ ትሬዲንግ ምንድን ነው ? 03:15 ክፍል 1 ህልምን መሸጥ 06:57 ክፍል 2 ተመልካችን ወደብር መቀየር (ኮርስ መሸጥ እና ሜንቶርሺፕ) 09:40 አፊሊየት ሊንክ ኮሚሽን እና IB 11:29 ሲግናል መሸጥ 12:12 የሶሻል ሚዲያ ክፍያ 12:57 ቀጥተኛ ማጭበርበር 13:33 አካውንት ማኔጅ ላርግላችሁ 14:14 ለንግግር ማስከፈል 14:40 4ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ 15:57 የፎሬክስ ትሬደር ነን ባዮች መጨረሻ አላማ music ‪@WhiteBatAudio‬ Aggressive Dark Synthwave - Poison Tooth Cyberpunk Fight Music - The Final Chapter by Karl Casey music ‪@LEMMiNOMusic‬ LEMMiNO - Encounters (BGM) - LEMMiNO Music    • LEMMiNO - Encounters (BGM)   LEMMiNO - Aloft (BGM) - LEMMiNO Music    • LEMMiNO - Aloft (BGM)   LEMMiNO - Blackout (BGM) - LEMMiNO Music    • LEMMiNO - Blackout (BGM)   #fintech #ebstv #seyfufantahun #ocklock trading #hallo taxi #EthiopianNews #ናዝራዊትአበራ #ኢትዮጵያ #ሰበርዜና #FetaDaily #DonkeyTube #SeifuOnEBS #seyfushow #seyfufantahun #habesha #ethiopiannews #ሰበርዜና #ebs #abiy_ahmed #doctorabiyahemed #primeministerabiy #ethiopia #ethiopiannews #ethiofern #sarma #አብይ #አብይ #አብይ_አህመድ #ጠቅላይ ሚኒስቴር #ሰኔ16 #መስቀል #መስቀል አደባባይ #ኢትዮጵያ #ኢቢኤስ #ኢትዮ360 #fetadaily #ዘሀበሻ #መዝናኛ #AbiyAhmed #Ethiopia #Sene16 #ፎሬክስ #ፎሬክስ ትሬዲንግ #forex ‪@GezahegnTeresa‬ #forextrading #forextrader #forexsignals #የኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ሰበርዜና #fintech #fetadaily

ከገበያ አዳራሹ የሚወጣ የመጨረሻ ሰዉ 250ሺ ያሸንፋል | Last To Leave Store Wins $250,000! 💰
▶︎

ከገበያ አዳራሹ የሚወጣ የመጨረሻ ሰዉ 250ሺ ያሸንፋል | Last To Leave Store Wins $250,000! 💰

የ2026  YouTube Algorithm ሚስጥር
▶︎

የ2026 YouTube Algorithm ሚስጥር

የፎሬክስ ትሬዲንግ ጉድ (ከማስረጃ ጋር) ፣ ከመዘረፋችሁ በፊት ተመልከቱት ፣ ኤቢ ማርሻል እና ሰይፉ ፣ ጃኒ ፣ ኤስ ትሬድስ ፣ኢቱበርስ ፣ ዮናስ ሞህ
▶︎

የፎሬክስ ትሬዲንግ ጉድ (ከማስረጃ ጋር) ፣ ከመዘረፋችሁ በፊት ተመልከቱት ፣ ኤቢ ማርሻል እና ሰይፉ ፣ ጃኒ ፣ ኤስ ትሬድስ ፣ኢቱበርስ ፣ ዮናስ ሞህ

ALBERT ENSTINE:  በአንድ ፅሑፍ አለምን ምናይበትን መንገድ የቀየረ ሰው || ካነበብኩት
▶︎

ALBERT ENSTINE: በአንድ ፅሑፍ አለምን ምናይበትን መንገድ የቀየረ ሰው || ካነበብኩት

university life is so crazy
▶︎

university life is so crazy

የውሸቱ ንጉስ ኤቢማርሻል በምስክሮች ሲጋለጥ፣ አለም አቀፍ ዘረፋ(አስደንጋጭ ማስረጃዎች) ክፍል 2 (seifu on ebs and scammer ab marshal
▶︎

የውሸቱ ንጉስ ኤቢማርሻል በምስክሮች ሲጋለጥ፣ አለም አቀፍ ዘረፋ(አስደንጋጭ ማስረጃዎች) ክፍል 2 (seifu on ebs and scammer ab marshal

ቻው ለ አቅጣጫ / AWRA.
▶︎

ቻው ለ አቅጣጫ / AWRA.

AB Marshall እና XE Sniper ተጣሉ 😳
▶︎

AB Marshall እና XE Sniper ተጣሉ 😳

ሳዳም ሁሴን ልጅ እያለም አደገኛ ነበር  ❗️
▶︎

ሳዳም ሁሴን ልጅ እያለም አደገኛ ነበር ❗️

 ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው  #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ
▶︎

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

ህይወታችሁን የሚያቀለው የChatgpt አጠቃቀም | ከ6 ወር በሗላ ታመስግኑኛላችሁ!
▶︎

ህይወታችሁን የሚያቀለው የChatgpt አጠቃቀም | ከ6 ወር በሗላ ታመስግኑኛላችሁ!

ከትሬዲንግ በስተጀርባ ያለው ጉድ | ስልብና ወይስ ትሬዲንግ #tedeyob #trading #storytime
▶︎

ከትሬዲንግ በስተጀርባ ያለው ጉድ | ስልብና ወይስ ትሬዲንግ #tedeyob #trading #storytime

ከዘረፋው ጀርባ ፣ ከሰይፉ ፋንታሁን እስከ ደረጄ ሃይሌ ፣ ከሰራዊት እስከ ሉላ ገዙ ። የዳንኤል የኋንስ ፊንቴክ ፣ ሄሎ ታክሲ ፣ ኦክሎክ ትሬዲንግ ። አውንታ
▶︎

ከዘረፋው ጀርባ ፣ ከሰይፉ ፋንታሁን እስከ ደረጄ ሃይሌ ፣ ከሰራዊት እስከ ሉላ ገዙ ። የዳንኤል የኋንስ ፊንቴክ ፣ ሄሎ ታክሲ ፣ ኦክሎክ ትሬዲንግ ። አውንታ

በአጭር ጊዜ ህይወት የሚቀይሩ 8 ህጎች | Inspire Ethiopia
▶︎

በአጭር ጊዜ ህይወት የሚቀይሩ 8 ህጎች | Inspire Ethiopia

የአለማችን ትልቁ Fake ገበያ ሻንጋይ ውስጥ (ዋጋው ማመን ከባድ ነው) | AP Plaza Shanghai
▶︎

የአለማችን ትልቁ Fake ገበያ ሻንጋይ ውስጥ (ዋጋው ማመን ከባድ ነው) | AP Plaza Shanghai

🔴 ብዙዎችን ያወዛገበው የአዶናይ እና ጃኒ መለያየት ጀርባ ያለው ድብቅ ጉዳይ 😱 Dani roast ሌላ ታሪክ | Adonay and Janiy 💔 | EBSTV
▶︎

🔴 ብዙዎችን ያወዛገበው የአዶናይ እና ጃኒ መለያየት ጀርባ ያለው ድብቅ ጉዳይ 😱 Dani roast ሌላ ታሪክ | Adonay and Janiy 💔 | EBSTV

የ Forex trading ሚስጥር ለጀማሪዎች ማንም የማይናገረው! | Brian Barani
▶︎

የ Forex trading ሚስጥር ለጀማሪዎች ማንም የማይናገረው! | Brian Barani

Tupac እንዲሞት ያረገው እራሱ ነው  ❗️
▶︎

Tupac እንዲሞት ያረገው እራሱ ነው ❗️

ሰውን ማመን በፍጥነት አቁሙ!! Ermiyas amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | shanta | Alivepodcast | meripodcast | Kerbe | Laba
▶︎

ሰውን ማመን በፍጥነት አቁሙ!! Ermiyas amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | shanta | Alivepodcast | meripodcast | Kerbe | Laba

ሰሞንኛ የሞባይል ስልክ ዋጋ | mobile phone price in addis ababa | Ethiopia
▶︎

ሰሞንኛ የሞባይል ስልክ ዋጋ | mobile phone price in addis ababa | Ethiopia