ላመስግንህ | መስከረም ጌቱ | Lamesginih | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት
ምንም አይሳንህም | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት ጥቅምት 22/2018 | መስከረም ጌቱ የልቤ አምላክ ሁሉ ነገሬ እየመራኸኝ ባንተ ተምሬ ከራሴ መንገድ እየመለስከኝ ማይታለፈውን አሻገርከኝ ጌታ ምህረትህ እጅግ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ምህረትህ አቤት ይቅርታህ እጅግ ብዙ ብዙ ነው አቤት ይቅርታህ አቤት ደግነትህ መጨረሻ የለው ለደግነትህ እርህራሔህ መጨረሻ የለው እርህራሔህ ላመስግንህ እስኪ ላመስግንህ ለውለታህ ምላሽ እንኳን ባይመጥንህ ላመስግንህ ውዴ ላመስግንህ ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ ከተጠመደብኝ ወጥመድ አስመልጠህ ከክፉ ውሳቤ ልቤን እኔን ጠብቀህ ቃልህን እየላክ አባ እየመከርከኝ ከጠላቴ አጥፊ እቅድ ፈጥነህ አዳንከኝ ተመስገን አባ ተመስገን ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ ተባረክ አባ ተባረክ ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ በጭንቅ ቀኖቼ ሁሉ ከጎኔ ነህ ስብራቴን ሳካፍልህ መቼ ደከመህ ሁሉ በተወኝም ጊዜ የትም አልሄድህ በጊዜ ብዛት አይላላም ወዳጅነትህ ተመስገን አባ ተመስገን ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ ተባረክ አባ ተባረክ ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ በምድረበዳ ሸለቆ አሰልጥነህ የጨከንክብኝ ሲመስለኝ ቀርበህ አባብለህ ሁሉ ለበጎ ሲቀየር በአይኔ እያየሁ ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሃለው ተመስገን አባ ተመስገን ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ ተባረክ አባ ተባረክ ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ

ይገዛ ጉልበቴ | መስከረም ጌቱ | Yigeza Gulbete | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

በስምህ ውስጥ|| besemeh west|| ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ|| PCGIC live worship #tibebuworkeye

ሰላምታህ | መስከረም ጌቱ | Selamtah | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

Rahel Alemayehu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Sitewed Bizu" Original Song by Yohannes Girma

ታሪኬ የጀመረው | ዘማሪት ፌናን በፍቃዱ || Tarike Yejemerew || Singer Fenan Befikadu || LIVE WORSHIP LMYC 2026

8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

መንግስተ-ሠማይ - Mengiste Semay II Talking Songs - Season 2 Episode 14 II Singer Meskerem Getu

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

አልተጋነነም // ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ // Alteganenem //Singer Lidya Anteneh // ECRC LIVE WORSHIP 2026

ትልቅ ነህ | መስከረም ጌቱ | Tilik Neh | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

ያህዌ | መስከረም ጌቱ | YHWH | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2

ረጋ ያሉ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች / በማለዳ እና በለሊት የሚሰሙ መዝሙሮች / mezmure / Protestant mezmure

ምንም አይሳንህም | መስከረም ጌቱ | Menim Aysanehim | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ትልቅ ነህ "TILEK NEH" New Ethiopian Gospel song / MESKEREM GETU / 2023

Saron Abebe @ Kingdom Sound Worship Night 2025 " Nefsen Befith" Orig. Song By Kalkidan(Lily) Tilahun

