ለራባቸው ልጇ ስትል በቆሎ ሰርቃ በአደባባይ የተዋረደችው እናት እና የገጠማት አስደናቂ ተአምር(@gizemedia1974 )

በቆሎ በመስረቋ በአደባባይ የተዋረደችው እናት የ1 ሚሊዮን ብር በረከት አገኘች! | የዶሎ መናዋ እናት እውነተኛ ታሪክ እንኳን ወደ ሰርጣችን በሰላም መጣችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን እና መነጋገሪያን የፈጠረውን፣ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ዶሎ መና ወረዳ በሁለት ራስ በቆሎ ምክንያት በአንድ የፖሊስ አባል ኢ-ሰብአዊ በሆነ መልኩ በአደባባይ የተዋረደችውን ምስኪን እናት እውነተኛ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ልጆቿ ተርበውባት የሰው ማሳ በመግባት ሁለት ራስ በቆሎ በመስበሯ በፖሊስ ሙዘይን ሰይድ ከፍተኛ እንግልት እና ውርደት የደረሰባት ይህች እናት፣ ዛሬ ግን የኢትዮጵያውያን ቸርነት እና ሰብአዊነት ታይቶባታል። በቲክቶከሩ ሙባረክ አማካኝነት ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የተሰበሰበላት ሲሆን፣ በደል የፈጸመው ፖሊስም በቁጥጥር ስር ውሏል በቆሎ በመስረቋ በአደባባይ የተዋረደችው እናት የ1 ሚሊዮን ብር በረከት አገኘች! | የዶሎ መናዋ እናት እውነተኛ ታሪክ እንኳን ወደ ሰርጣችን በሰላም መጣችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን እና መነጋገሪያን የፈጠረውን፣ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ዶሎ መና ወረዳ በሁለት ራስ በቆሎ ምክንያት በአንድ የፖሊስ አባል ኢ-ሰብአዊ በሆነ መልኩ በአደባባይ የተዋረደችውን ምስኪን እናት እውነተኛ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ልጆቿ ተርበውባት የሰው ማሳ በመግባት ሁለት ራስ በቆሎ በመስበሯ በፖሊስ ሙዘይን ሰይድ ከፍተኛ እንግልት እና ውርደት የደረሰባት ይህች እናት፣ ዛሬ ግን የኢትዮጵያውያን ቸርነት እና ሰብአዊነት ታይቶባታል። በቲክቶከሩ ሙባረክ አማካኝነት ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የተሰበሰበላት ሲሆን፣ በደል የፈጸመው ፖሊስም በቁጥጥር ስር ውሏል:: From Humiliation to Over 1 Million Birr! The Heartbreaking & Inspiring Story of the Mother from Bale Dolo Mena Welcome back to our channel! In today's video, we bring you the full story behind the viral and deeply emotional incident that has shaken Ethiopia. In the Dolo Mena district of the Bale Zone, Oromia region, a desperate mother was publicly humiliated and punished by a local police officer, Muzeyin Seyid, for picking just two ears of corn to feed her starving children. While the cruel video sparked nationwide outrage, it also ignited an incredible wave of humanity. Thanks to a fundraising campaign led by TikToker Mubarek, compassionate people have come together to raise over 1 Million Birr to change this mother’s life forever. Additionally, local authorities have confirmed that the police officer involved has been taken into custody. #gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!#በቆሎ_የሰረቀችው_እናት #የዶሎ_መናዋ_እናት #ሙዘይን_ሰይድ #ቲክቶከሩ_ሙባረክ #ፍትህ #ስለ_እውነት #DoloMena #JusticeForMother #EthiopianNews #TrendingEthiopia #Humanity #InspirationalStory

መሰበር ያስጠላል!! በጣም ነበር የምወዳት 3 እህቶች ሞተዉብኛል አህመድ ተሾመ ዲንቢ ምርጥ ቆይታ በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS
▶︎

መሰበር ያስጠላል!! በጣም ነበር የምወዳት 3 እህቶች ሞተዉብኛል አህመድ ተሾመ ዲንቢ ምርጥ ቆይታ በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS

"አባት ሆኜ ድራማ ሰርቻለሁ" #comedianeshetu #ethiopia #habesha #dinklijoch #ድንቅልጆች #ማዕዶት
▶︎

"አባት ሆኜ ድራማ ሰርቻለሁ" #comedianeshetu #ethiopia #habesha #dinklijoch #ድንቅልጆች #ማዕዶት

ልብ የሚነካው የእናት እና ልጅ ታሪክ| ፈጣሪ ነው የሚመግበን! #shegerinfo #meseretbezu  Ethiopia
▶︎

ልብ የሚነካው የእናት እና ልጅ ታሪክ| ፈጣሪ ነው የሚመግበን! #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

/ቤት ያፈራዉ/ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነዉ የተዋወቅነዉ…//እሁድን 1 ላይ በቻናል 1// #Betyaferaw
▶︎

/ቤት ያፈራዉ/ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነዉ የተዋወቅነዉ…//እሁድን 1 ላይ በቻናል 1// #Betyaferaw

//ከውበት በላይ// "ያሰብከው ሳይሞላ ... እየረፈደ ሲመጣ ተስፋ ትቆርጣለህ"😢 //በእሁድን በኢቢኤስ//
▶︎

//ከውበት በላይ// "ያሰብከው ሳይሞላ ... እየረፈደ ሲመጣ ተስፋ ትቆርጣለህ"😢 //በእሁድን በኢቢኤስ//

አስከፍቻታለሁ በጣም በድያታለሁ.... ከድቻት ሄጄ አይደለም የራሴ ምክንያት ነበር... ቤቲ እና ሐብታሙ በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS
▶︎

አስከፍቻታለሁ በጣም በድያታለሁ.... ከድቻት ሄጄ አይደለም የራሴ ምክንያት ነበር... ቤቲ እና ሐብታሙ በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS

“5 ልጅ ብቻዬን ነው ያሳደኩት... ደከመኝ አግዙኝ!”| ልብ የሚሰብረው የኢትዮጵያዊቷ እናት የእናትነት ድምፅ | ሰው ለሰው | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ
▶︎

“5 ልጅ ብቻዬን ነው ያሳደኩት... ደከመኝ አግዙኝ!”| ልብ የሚሰብረው የኢትዮጵያዊቷ እናት የእናትነት ድምፅ | ሰው ለሰው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

EMN -  ኣስመራ ሎሚ ንግሆ! - Eritrean Media Network
▶︎

EMN - ኣስመራ ሎሚ ንግሆ! - Eritrean Media Network

//ባለትዳሮቹ// "ውብ ናት ከስንቱ ተፋልሜ ነው ያገኘኋት!" የሚያስቀና ፍቅር //በቅዳሜን ከሰአት//
▶︎

//ባለትዳሮቹ// "ውብ ናት ከስንቱ ተፋልሜ ነው ያገኘኋት!" የሚያስቀና ፍቅር //በቅዳሜን ከሰአት//

እግሮቼ ተቆርጠው ወደቁ: ተስፋ አልቆረጥኩም አሁን ድል አድርጌያለሁ: ቴዲ አፍሮ ጀግና ነሽ ብሎኛል#love #parents #ethiopiantiktok #ebstv
▶︎

እግሮቼ ተቆርጠው ወደቁ: ተስፋ አልቆረጥኩም አሁን ድል አድርጌያለሁ: ቴዲ አፍሮ ጀግና ነሽ ብሎኛል#love #parents #ethiopiantiktok #ebstv

ባሌ የወደዳትን ሴት አይቼ አድንቄ ተመለስኩ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
▶︎

ባሌ የወደዳትን ሴት አይቼ አድንቄ ተመለስኩ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

አዝናኝ ቆይታ ከተወዳጁ ድምፃዊ ቢሆን ዘዉዴ ጋር "እያሽከረከርኩ ስዘፍን ትራፊክ ቀጥቶኝ ያዉቃል"😂//በእሁድን በኢቢኤስ//
▶︎

አዝናኝ ቆይታ ከተወዳጁ ድምፃዊ ቢሆን ዘዉዴ ጋር "እያሽከረከርኩ ስዘፍን ትራፊክ ቀጥቶኝ ያዉቃል"😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

በጀሞ 3 ገብርኤል አካባቢ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ11 ዓመት ወንድ ልጅ የት እንደደረሰ አልታወቀም ቤተሰቦቹ መልዕክት አስተላልፈዋል
▶︎

በጀሞ 3 ገብርኤል አካባቢ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ11 ዓመት ወንድ ልጅ የት እንደደረሰ አልታወቀም ቤተሰቦቹ መልዕክት አስተላልፈዋል

የዝነኞቹ እስሩ እና ምስጢሩ | የአምባሳደርነት ውሉ  ከነመዘዙ | ልናጭበረብር አልገባንም!
▶︎

የዝነኞቹ እስሩ እና ምስጢሩ | የአምባሳደርነት ውሉ ከነመዘዙ | ልናጭበረብር አልገባንም!

ከአስከሬኑ ላይ “DNA” ይመርመርልኝ? || አባቴ በሷ ያፍርባት ነበር || እናቴ አባቴ በር ላይ ከጣለችኝ በኋላ..? @erq-media-TV
▶︎

ከአስከሬኑ ላይ “DNA” ይመርመርልኝ? || አባቴ በሷ ያፍርባት ነበር || እናቴ አባቴ በር ላይ ከጣለችኝ በኋላ..? @erq-media-TV

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

ለ22 ዓመታት ይሄን ሚስጥር ይዤ ኖሬያለሁ! ጥያቄዬ እንዲመለስ ወደ ህዝብ መጥቻለሁEyoha Media |Ethiopia | Habesha

GERE EMUN PART 285 | ገሬ እሙን ክፋል 285 #tigrignamovie #eritreanmovie #eritreancomedy
▶︎

GERE EMUN PART 285 | ገሬ እሙን ክፋል 285 #tigrignamovie #eritreanmovie #eritreancomedy

አስጨናቂው ታሪክ በመሀል ቦሌ || ከባድ የምርመራ ጉዳይ ተጣለብን @erq-media-TV
▶︎

አስጨናቂው ታሪክ በመሀል ቦሌ || ከባድ የምርመራ ጉዳይ ተጣለብን @erq-media-TV

መቋጫ ያጣው የቤሰብ የውርስ ጥያቄ|የባሌ ቤተሰቦች አሰቃዮኝ(@gizemedia1974)
▶︎

መቋጫ ያጣው የቤሰብ የውርስ ጥያቄ|የባሌ ቤተሰቦች አሰቃዮኝ(@gizemedia1974)

This Guy Beat ANATOLY | Gym CHALLENGE Went Wrong
▶︎

This Guy Beat ANATOLY | Gym CHALLENGE Went Wrong