Quantum የወደፊቱ ኮምፒውተር - ቆይታ በIBM የQuantum Education Lead ከሆነው አብርሃም አስፋው ጋር! S17
ከስልሳ ዓመታት በፊት ከነበረው አንድን ቤት ከሚያክል ግዙፍና እጅግ ቀርፋፋ፣ ነገር ግን በሚሊዮን ዶላር ከሚያስወጣ የመጀመሪያው “ENIAC” የተሰኘ ኮምፒውተር ተነስተን ዛሬ ላይ በአመርቂ ሁኔታ በሙከራ ላይ አስካለው የኳንተውም ኮምፒውተር ድረስ ያለው የዘመናዊ ኮምፒውተር ታሪክ አስገራሚ የለውጥ ጉዞን አርድጓል። ለመሆኑ ኳንተም ኮምፒውተር ምንድነው? እንዴት ይሰራል? ጥቅሙስ ምንድነው? ለምንስ ይህ አዲስ አይነት ኮምፒውተር አስገራሚ ሆነ? በእነዚህ እና ሌሎችም ርእሶች ላይ ከኔ ጋር ለመጫወት በመስኩ ከተሰማራ እንግዳ ጋር ያደረኩት ቆየታ እነሆ። እንግዳዬ አብረሃም አሰፋ ይባላል። አብርሃም አሰፋ በአሁን ሰዓት በIBM ኩባንያ የQuantum computing team ውስጥ የquantum education lead በመሆን እያገለገለ ይገኛል። የዶክትሬት ዲግሪውን ከPrinceton University በexperimental quantum computation ሊያጠናቅቅም ሳምንታት ብቻ ይቀሩታል።
![TechTalk With Solomon S29 E10 - እጅግ አስገራሚ የኤአይ እውነታዎች [ክፍል 1]](https://i.ytimg.com/vi/_o756nHwl98/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLBakZ7OEYQQeWdKvGTSbSPU7AOErA&usqp=CCc)
▶︎
TechTalk With Solomon S29 E10 - እጅግ አስገራሚ የኤአይ እውነታዎች [ክፍል 1]

▶︎
በ2046 AI የሰውን intelligence ያልፋል - With Solomon Kassa - S08 EP84

▶︎
The Race to Harness Quantum Computing's Mind-Bending Power | The Future With Hannah Fry

▶︎
TechTalk With Solomon S23 E9 - ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው? ይህ ቴክኖሎጂ በሃገራችን በቅርቡ መጀመሩንስ ያውቃሉ?

▶︎
ቴክ ቶክ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ልዩ ቆይታ ክፍል 1/Tech Talk With Solomon Doctor Abiy Interview Part 1

▶︎
TechTalk With Solomon S29 E9 - የግዙፉ ጉግል ኮንፈረንስ ላይ ይፋ የሆኑ አስገራሚ የኤአይ ፈጠራዎች!
![TechTalk With Solomon S29 E4 - [ክፍል 1] በእርግጥ AI እንዴት ነው የሚሰራው?](https://i.ytimg.com/vi/kuxuGGVx_p8/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLAh9VPB8Zbx-AkNCjhr-t1vABL3lQ&usqp=CCc)
▶︎
TechTalk With Solomon S29 E4 - [ክፍል 1] በእርግጥ AI እንዴት ነው የሚሰራው?

▶︎
ጄኔራሉ በግንባር የገጠማቸው፣ ከ4 ኪሎ “የኢሳያስን ሞት” ጥበቃ፣ አለምሸት“የህወሓት ዝግጂት”፣ የትግራዩ አዋጅ ላይ ትዕዛዝ፣ ለኢትዮጵያውያን ማስጠንቀቂያ|EF

▶︎
አትዮጲያ ካሏት በጣም ጥቂት የሜታ ፊዚክስ ጭንቅላቶች መሀል አንዱ

▶︎
ኳንተም ፊዚክስና የሥበት ምሥጢር (The fabrics of quantum physics)

▶︎
TechTalk With Solomon S28 E8 - 6G እየመጣ ነው? መቼ ይጀመራል? ምን አስገራሚ ነገሮችን ያካትታል?

▶︎
TechTalk With Solomon S5 E8 Part 1 - Michael Mekonnen MIT Grad. & Google Software Engineer

▶︎
የAi ምሁሩ ዶ/ር ምስጢር አወጡ!|AI ሙት ማናገር ይችላል!|"ማይክሮቺፕስ አስገጥማለሁ"

▶︎
ቻት ጃፒቲ ምንነት፣ ጥቅሙና እንዴት እንደተሰራ እና ስለ ኢሲም ቴክኖሎጂ በቴክ ቶክ /Tech Talk

▶︎
TechTalk With Solomon S29 E7 - ፀሐይ እያለች ለምን ስፔስ ጨለማ ሆነ?

▶︎
Tech Talk With Solomon Season 7 Ep. 2 - Solar System & Universe Amazing Facts Part 2

▶︎
የሐሳብ ፍልሚያ!|"ሰው ወደፊት ላይሞት ይችላል!"|"ሐኪም ዋጋ የሌለው ጊዜ እየመጣ ነው!"

▶︎
TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!

▶︎
TechTalk With Solomon S17 Ep.1: ልዩ ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ክፍል 1 | Convo with PM Abiy Ahmed

▶︎
