ትራምፕ ያቀዱት ፈጣን ድል መዘዝ! በኢራን የፈፀሟቸው 5 ስህተቶች! | The Five Missteps of Trump in Iran!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው ፕሮግራማችን ትራምፕ ከኢራን ጋር በጦርነት ውስጥ በነበሩበት ጊዜ የፈጸሟቸው ዋና ዋና 5 ስትራቴጂካዊ ስህተቶች እና መዘዞቻቸው የምንመለከት ይሆናል። እንደ ሚዲል ኢስት ሞኒተር ዘገባ ከሆነ ትራምፕ 40 ቀናትን በፈጀው ጦርነታቸው ብያንስ አምስት ዋና ዋና ስትራቴጂካዊ ስህተቶችን ስለመፈፀማቸው ይገልፃል። እነሱም የፈጣን ድል ቅዠት (The Illusion of a Quick Win) ፣ የኢራንን የአጸፋዊ ምላሽ አቅም ዝቅ አድርጎ መመልከት፣ ኢራን ሆርሙዝን ለመዝጋት የመቻል አቅሟ፣ የኢራን የአፀፋዊ አቅም ዝቅ አድርጎ መመልከት፣ የኑክሌር መርሃ-ግብርን ለማስቆም የተሄደበት የተሳሳተ መንገድ እና የአሜሪካ ተሰሚነት መዳከም እና አዳዲስ ኃይላት እንዲፈጠሩ መንገድ መጥረግ ስለመሆናቸው ያነሳል። በዚህ ፕሮግመራም እነዚህን ነጥቦች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል አብራችሁን ቆዩ። In today's program, we will look at the top 5 strategic mistakes Donald Trump made during his conflict with Iran and their consequences. According to a report by Middle East Monitor, Trump made at least five major strategic blunders during the 40-day conflict. These include: The Illusion of a Quick Win, underestimating Iran's retaliatory capabilities, Iran's ability to close the Strait of Hormuz, miscalculating the approach to halting the nuclear program, and the weakening of American influence, which paved the way for the rise of new powers. In this program, we will examine each of these points one by one. Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #GebeyaAnalysis #Trump #Iran #USForeignPolicy #MiddleEast #Geopolitics #MiddleEastMonitor #StrategicMistakes #StraitOfHormuz #NuclearDeal #InternationalRelations

....የዘራኸዉን ታጭዳለህ! ብሩክታዊት እና ወ/ሮ አዜብ ከ12 አመት በኋላ ተገናኙ| Seifu on EBS

ዳግማዊ አሊ ፡ በጋሽ መሃሙድ አህመድ ነው ስቱዲዮዬ የተሟላው | Dagmawi Ali

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው _ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር _@NBCETHIOPIA

ኧረ ወዮ አዲስ አበባ ምን ጉድ ነው || የሃብታሙ አያሌው እና የሽሜ መማማል (አስቂኝ) ህውሃት ሻቢያ እና ፋኖን የሚፈልጉበት ምክንያት ይፋ ሆነ Live

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው_ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር@NBCETHIOPIA

ኩርዶች ተነሱ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ተቃውሞ ያስነሳው አዲሱ ስምምነት! ''ትጥቅ ካልወረደ አንወጣም'' - ኔታንያሁ! | The New Accord Sparks Protests!

የእንጦጦ ቀበና ወንዝ ዳርቻ እና የቀበና ድልድይ ምርቃት - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

China Versus the US: Kishore Mahbubani on a Zero-Sum Rivalry | The Mishal Husain Show

''አዋራጅ እና አሳፋሪ ''፤ ተኩስና ፊርማ|ETHIO FORUM

''TDF ከሰላ ድንጋይ የተመለሰው በኢትዮጵያዊያን ትብብር ነው'' ጌታቸው/ሰኔ 21 - የብልጽግና ሽኝት/በኤርትራ የተጋረጠው የብልጽግና ወረራ/6-28-2026

ገንዘብን፣ እውቀትን፣ ጉልበትን፣ ሀሳብን፣ የአመራር ብቃትን ስንደምር የሚከሰተው ነገር እንደዚህ ያለው ውበት ይሆናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር

Ethiopia - ከቤተክርስቲያን አስደንጋጭ አፈሳ!፣ ጄነራሉ ምስጢር አወጡ፣ ሌላ ግዙፍ ወደብ ሊጀመር ነው፣ አስገራሚው የግብፅ እና ኢራን ፍልሚያ

‹‹ብልጽግና ፋኖን በፍጹም ማጥፋት አይችልም…›› | ‹‹መንግስት ፋኖን መናቅ የለበትም ካልሆነ..›› |ፖለቲከኛው ስለ ፋኖ እና ጽምዶ ዘረገፉት| Ethiopia

21 ሰነ ህዝባዊን ፍትሓዊን መኸተ ህዝቢ ትግራይ ብዓወት ከምዝዛዘም ዘረጋገፀት ታሪኻዊት ዕለት 6/28/2026

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

UN detail Israel's crimes against children in CHILLING report

Jeffrey Sachs LIVE | Sachs Brutally Roasts Donald Trump, Drops Shocking War Prediction | Netanyahu

This Common Food Is Feeding Your Cancer Cells - Dr. William Li

