SELAWETAHEGN TERARA || NATNAEL TAMIRAT || ORIGINAL SONG TAMIRAT HAILE ||

ስላወጣኸኝ ተራራ ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል ተመስገን እንጂ ምን ልበል ለማለፍ እሩቅ እሩቅ የሆነ ተስፋዬን ያመነመነ የወጋኝበነጋ ጠባ አላውቅም የት እንደገባ ስላወጣኸኝ ተራራ ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል ተመስገን እንጂ ምን ልበል የነገን ተስፋ አጨልሞ ሌሊቱን እጅግ አርዝሞ ከጎኔ እሾህ የሆነ ሲነጋ ወዴት በነነ ስላወጣኸኝ ተራራ ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል ተመስገን እንጂ ምን ልበል መንገዴን በእሾህ የዘጋ ወጥመዱን ለእግሬ የዘረጋ አለፍኩኝ ከእጁ አምልጬ የእባቡ እራ ረግጬ ስላወጣኸኝ ተራራ ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል ተመስገን እንጂ ምን ልበል አልሞትምብህይወት እኖራለው የጌታዬን ስራ አወራለው መሞቴን መርዶ የሰማችሁ አለሁኝ ደስ ይበላችሁ ስላወጣኸኝ ተራራ ስላሳለፍከኝ መከራ ስላሻገርከኝ ማዕበል ተመስገን እንጂ ምን ልበል

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026
▶︎

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

እርስቴ ነህ ERSTE NEH || LIVE WORSHIP || NATNAEL TAMIRAT || 2018/26

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"
▶︎

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"

Alemneh Wasse ንጉሥ ሆይ ፦ #እኛነን'እኮ የምንጠብቅዎ!!

ኢቲዮ ቴሌኮም ህዝቡን መዝረፍን መቼ ያቆማል?
▶︎

ኢቲዮ ቴሌኮም ህዝቡን መዝረፍን መቼ ያቆማል?

ለምኜው—"Lemgnew"—Original Song by: Meserete Kristos Church Choir

Alfelegem/አልፈልግም/ዘማሪ ብርሃነመስቀል ወ/መድህን New gospel song singer birhanemeskel M//Medhin

ስንቱ ይነገር...መስፍን ጉቱ በፕረዘንስ....Presence TV | 19-Feb-2019

የድሮ መዝሙሮች ስብስብ / Old times worship songs የአምልኮ መዝሙሮች/ #Mezmur#Worshipsong

“ያንተ ነው ምስጋናው”  ❗️❗️❗️ይትባረክ ታምሩ //NEW ETHOPIAN GOSPEL SONG

ፍቅርህ ይቅር ያለው የአምልኮ ጊዜ ||  FIKIR YIKIR YALEW WORSHIP TIME WITH NATNAEL TAMIRAT AND BINIYAM ALEMU

Lidiya Gossaye @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Tetenekekeligne" Original song by Azeb Hailu

እግዚአብሔር ሲረዳ (Egziabher Sireda) - New Ethiopian Gospel Song 2026

ጣፍጥልኝ full album//Yosef Aschalew//ዮሴፍ አስቻለው

ይ ረ ዳ ል
▶︎

ይ ረ ዳ ል

አንተን ፈልጌ ነው ... አይመጥኑህም//Live worship//ይስሐቅ ሰዲቅ ፣ሳሙኤል ገ/መስቀል እና ምንተስኖት ሞላ

የኔ ህይወት!! ኢየሱሴ!!YENE HEWOT EYESUSE NEW SONG EBENEZER TAGESSE 2025

"GALATAAF SABABA HIN DHABU" || SINGER YISHAK || @MARSILTVWORLDWIDE@yonatanakliluofficial

ሁሉ ባንተ ነው
▶︎

ሁሉ ባንተ ነው