ስነ ፍጥረት: The Creation
ሥነ-ፍጥረት ማለት ልዑል እግዚአብሔር በእውቀቱ ሰማይን፣ ምድርን፣ እንዲሁም በእነርሱ ውስጥ የሚገኙትን ሁሉ ከምንም ወይም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ ብቁ ንቁ የሆኑ ሥነ-ፍጥረት የፈጠረበትን ሁኔታና ሥርዓት የምንማርበት ትምህርት ነው፡፡ ሥነ-ፍጥረት ማለት የፍጥረት መበጀት ማለት ነው፡፡ ይህ የሚታየው ዓለምና በውስጡ ያለው ሁሉ ከዚህ የሚታየው ዓለም ውጭም ያለው የማይታይ ዓለምና በውስጡ ያሉት ረቂቃን ፍጥረታት ሁሉ በእግዚአብሔር ተፈጥረዋል፡፡ /ዘፍ.1፣1 መዝ.101፣25 ኢሳ.66፣1-2 ዕብ.11፣3/ እግዚአብሔር ግዙፉንና ረቂቁን ዓለም የፈጠረው ከምንም ተነስቶ የሚያግናኛቸውና የሚያዋህደው ነገር ሳይኖረው/እምኀበ አልቦ/ ነው፡፡ /መዝ.32፣9 2ኛ መቃ.14፣10 ጥበብ.11፣18 የሐ.ሥራ 17፣24 ዕብ.11፣3 መዝ.148፣5

▶︎
መጽሐፈ አክሲማሮስ ሙሉ ክፍል | the book of Aximaros Full Episode

▶︎
Ethiopia :- ክፍል 1 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | የፈጣሪ መኖር በምን ይታወቃል ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

▶︎
መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : ዘፍጥረት(ምዕራፍ 1-50) | Bible Audio : Genesis(Chapter 1-50)

▶︎
Ethiopia:- አስደናቂው የስነ ፍጥረት ምስጢር | 20 ዓለማት እነማን ናቸው? | ሃያው ዓለማት @honitube1221

▶︎
DAVID & GOLIATH | FULL MOVIE "NO ONE DARED" | 다윗과 골리앗 풀무비

▶︎
ሥነ ፍጥረት || Creation eotc

▶︎
ኔፍሊም.....ክፍል-1

▶︎
የሙሴ ልጆች ምስጢር - እሳት አመድ ወለደ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

▶︎
"አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Awtar

▶︎
🔴12 ነገድ እስራኤል

▶︎
የመጽሐፈ ሄኖክ እና የወደቁት መላዕክት አስደንጋጭ ምስጢር| Fallen Angels & Hidden Truths - Dr. Rodas Tadesse

▶︎
MK TV || ትምህርተ ሃይማኖት || ትምህርተ ሥነ ፍጥረት || ክፍል ሁለት

▶︎
የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

▶︎
🔴ብምኽንያት ሕማማት 10 ብሉጻት መንፈሳዊ ታሪኻት @BUFERI #eritreanfilm #eritreanmusic #eritreanmoviie

▶︎
ሲኦል የት ናት!! | Where is Hell? | Dr Rodas Tadese Andromeda | ሮዳስ ታደሰ | shama | qebeto

▶︎
The Book of Genesis Full Movie | Adam and Eve | Noah | Abraham | Isaac | Jacob | Joseph | Visualized

▶︎
Ethiopia :- ክፍል 2 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | ፍጥረታት እንዴት ተፈጠሩ ? መቼ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

▶︎
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

▶︎
እግዚአብሔር ማን ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
