በመዳፍህ ላይ "ግማሽ ጨረቃ" 🌙 ምልክት ካለ እነዚህ 6 ነገሮች ይሆንብሀል! ማድረግ ያለብህ!
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በፋይናንስና በማቴሪያል ልትደግፉኝ የምትፈልጉ ( የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፡- ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ [email protected] share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔 መዳፋችን ያለፈ ታሪካችን የተጻፈበት ብቻ ሳይሆን፣ አሁን እያደረግን ያለነው እና ወደፊት ምን እንደምንሆን የሚያሳይ ካርታ እንደማለት ነው። በአእምሮአችን ውስጥ የሚመላለሱ ሃሳቦች፣ ጭንቀቶች እና ምኞቶች በመዳፋችን መስመሮች ላይ "አሻራቸውን" ያሳርፋሉ። ለዚህ ነው መዳፋችን የነፍሳችን ካርታ ነው የሚባለው። በመዳፋችን ላይ የምትገኝ አንዲት ትንሽ የ'ግማሽ ጨረቃ' ምልክት ስለ መንፈሳዊ ስጦታ፣ ስለ ስሜት፣ ስለ ፍቅር ህይወት፣ ስለስራ፣ ብዙ እንደምትነግረን የእጅ መዳፍ ንባብ ጥበበኞች ይናገራሉ፡፡ ብዙዎቻችን ይህ ምልክት በእጃችን ላይ መኖሩን እንኳን ላናውቅ እምችላለን ብናውቅም አናስተውለውም። በእርግጥ ይህ ምልክት ካለባችሁ፣ እናንተ በጣም እድለኛ ከሆኑት ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ናችሁ!ይላሉ የእጅ መዳፍ ንባብ ጥበበኞች ፡፡ይሄ ምልክት ብዙ ሰዎቸ እጅ ላይ የማይገኝ እንደ ብርቅ የሚታይ ጥቂት እድለኞች እጅ ላይ የሚገኝ ነው

"እጣ ፈንታ ያለው በእጅ መዳፍ ነው!"|የዳይመንድ ጌጥ ማድረግ የሚያስከትለው...| ከአዋቂ(መዳፍ አንባቢ) ጋር የተደረገ ግብግብ!

በጥፍራችን የሚገኘው ግማሽ ጨረቃ መሳይ ምልክት ትርጉም||The meaning of half moon mark in the nail ||Kalianah||Ethiopia

እድላችሁን የሚወስዱባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 8 ገራሚ መንገዶች

ድግምትን ማፍረሻ 4 ቁልፍ ምስጢር | የታሰረ ሕይወት የሚፈታበት መንገድ!

ኮከቦች ስለ እኛ ምን ይላል | ምን ብትሰሩ ስኬታማ እሆናለሁ ? | FEKARE KEWAKEBT | ኮከብ ቆጠራ

ድብቅ ችሎታችሁ ምንድነው?||What is your hidden Power?||Kalianah||Ethiopia

የእናንተ ጣት የትኛው ነው?||Which one is your finger?||Kalianah||Eth

እነዚህን ምልክቶች እያያችሁ ከሆነ አንዳች ታላቅ ነገር በህይወታችሁ ሊሆን ነው።

ዕድላችሁ የተዘጋባችሁ ሰዎች... እነዚህን 3 ቃላት አሁኑኑ አቁሙ! 🛑

መዳፋቹ ላይ ያለው መስመር ስለ ድብቁ ማንነታቹ ይናገራል😱የእናንተ የቱ ነው?

ቀንና ሌሊት ስለ አንተ እንድታስብ የሚያደርጓት 10 የስነ-ልቦና ሚስጥሮች | Dating Advice_Secrets to Attract Women_#dating#love

ደምና የተደበቀው የባህሪ ሚስጥር! የደም አይነት እና የተጠራህበት መንፈሳዊ አላማ!የደም አይነታችሁ ይሄ የሆነ ሰዎች መንፈሳዊ ጦርነት ተከፍቶባችኋል!

በድብቅ የሚያፈቅራችሁ ማነው? (personality test)

ቤታችሁ ውስጥ ግድ ሊኖሩ የሚገቡ 5 ቅዱስ ዕቃዎች (በረከትን የሚስቡ) ✨

ለምንድን ነው እነዚህን ነገሮች በህልማችሁ ያያችሁት!! Why we see these in our dreams #evangelisteyu #dream

እሸቱ ለምን Ai ላይ ትኩረት ማድረግ ጀመረ? | ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ | Comedian Eshetu Melesse | #Podcst

የአውራ ጣት ቅርጽ ስለ ማንነታችን እና ዕድላችን የሚናገረው ድብቅ እውነት ስብዕናችንን እና ዕድላችንን እንዴት በአውራ ጣታችን እናውቃለን?

ፈጣሪ ሊረዳችሁ ሲል የምታዩዋቸው 7 ህልሞች

በአጠገባችሁ መላእክት መኖራቸውን የሚያሳዩ 5 ድብቅ ምልክቶች! | ሳታውቁት እያለፋችሁት ይሆን?

