በግጭት የተገነባ ሀገር የለም" - የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
የኢጋድ ዋና ፀሐፊው ወርቅነህ ገበየሁ በሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ሥነ ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት በሰላም፣ በውይይት እና በመግባባት የተመሠረተ የፖለቲካ ባህል አስፈላጊነትን አጉልቶ ያሳያል። ዋና ፀሐፊው በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተገነባ ወይም ያተረፈ ሀገር እንደሌለ በማስገንዘብ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን በኃይል ለመፍታት መሞከር መሠረታዊ ስህተት መሆኑን ገልጸዋል። እንዲሁም ኢትዮጵያ በርካታ ባህላዊ የምክክር እና የእርቅ ሥርዓቶች ያሏት ሀገር መሆኗን በማስታወስ፣ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ሊፈቱ እንደሚገባ አሳስበዋል። #WorknehGebeyehu #IGAD #NationalDialogue #Ethiopia #PeaceBuilding #Dialogue #ConflictResolution #EthiopianPolitics #Peace #Unity #HornOfAfrica #Governance #Development #AfricanLeadership

▶︎
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/አዲስ ሕገመንግሥት እንደሚጻፍ ዶ/ር አብይ ፍንጭ ሰጡ /የአሜሪካውአምባሳደር በመቀሌ-ዶ/ር ድብረጽዮን የሉም/ደብርጽዮን ጠ/ሚ/ሩን ወነጀሉ

▶︎
ይህ ምክክር ለምን አስፈለገ ? _ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) _ሀገራዊ ምክክር 2018 @NBCETHIOPIA

▶︎
የታሪካዊው ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ከስንዴ ምርት እስከ ምክክር በራስ አቅም የኢትዮጵያ አርዓያነት- በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

▶︎
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐመድ (ዶ/ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
የደቡብ ዕዝ

▶︎
በአገራዊ ምክክር ጉባዔው መድረክ ላይ የቀረበው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲያትሪካል አርት ድንቅ የጥበብ ሥራ | National Dialogue |

▶︎
በሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ የደቡብ ኦሞዋ ወጣት መልዕክት

▶︎
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና... ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም #etv #ebc #ebcdotstream #news #etv57

▶︎
በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የቀረበ የሙዚቃ ትርኢት

▶︎
የኢትዮጵያ አዲሱ የፈውስ ምዕራፍ፤ ሀገራዊ ምክክሩ በጸሎት ተጀምሯል | National Dialogue |

▶︎
በሃይማኖት አባቶች ፀሎት የተጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት

▶︎
ዓለሙን እና ዐረቡን ያነጋገረው የኢትዮ ምክክር ስብስብ

▶︎
እራቴን 36 አመት ሙሉ ውዷ ባለቤቴ ናት የምታጎርሰኝ..ባሻዬ አባቴ ነው..ጨዋታ አዋቂው ቴስ በሳቅ ፈጀን..ተወዳጁ ደራሲ ተስፋ ኃ/ማሪያምTadias Addis

▶︎
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ምስክርነት | Chief Olusegun Obasanjo | Ethiopia

▶︎
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2018 በጀት ዓመት (2025/26 FY) የስራ አፈፃጸም ግምገማ

▶︎
ልዩነቶችን በኃይል ለመፍታት የተሄደበት መንገድ ከሽፏል - ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ | National Dialogue |

▶︎
"ሰላም፣ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ" የሚዲያና የማህበረሰባዊ አንቂዎች ሚና! @NBCETHIOPIA

▶︎
