Alpha ትሬለር፡ ሪቲክ ሮሸን በካሜሮል ብቅ አለ? Alpha Trailer Review Alia Bhatt Bobby Deol & hrithik roshan
Description (ዲስክሪፕሽን): በዚህ ቪዲዮ አዲሱን የህንድ ፊልም "Alpha" ትሬለር በዝርዝር እንገመግማለን። አሊያ ብሃት፣ ቦቢ ዲኦል እና አኒል ካፑር የሚሳተፉበት ይህ ፊልም ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል? በስተመጨረሻ ላይ የታየው የሪቲክ ሮሸን ምስል ለፊልሙ ምን አይነት ሃይፕ ይፈጥራል? ፊልሙ ከሆሊውድ "Black Widow" ጋር ይመሳሰላል ለሚለው ጥያቄ እና ሌሎች ትንታኔዎችን አካትተናል። ቪዲዮውን አይታችሁ ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩኝ። ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ! Chapters (ቻፕተሮች): 0:00 - መግቢያ እና ስለ Alpha ቲዘር 0:44 - የ Spy Universe እና የፊልሙ ሁኔታ 1:30 - ስለ ቦቢ ዲኦል እና አሊያ ብሃት ገጸ-ባህሪ 1:52 - የሪቲክ ሮሸን በካሜሮል መታየት 2:35 - የፊልሙ ታሪክ እና ከሆሊውድ ጋር ያለው ንፅፅር 3:35 - በህንድ ፊልም የሴቶች እና የወንዶች ሚና 5:35 - የአክተሮች ምርጫ እና የተመልካች ፍላጎት 8:13 - ስለ ዳይሬክተሩ እና ተዋናዮቹ ዝርዝር 9:38 - ማጠቃለያ እና የፊልሙ መውጫ ቀን Instagram: www.instagram.com/ Facebook: @KASSIMMECCA Twitter: www.twitter.com/ Join this channel to get access to perks: / @kassimmecca / @alemdinknat 🔴subscribers🔴 \ 🔴subscribe🔴

በ21 ዓመቱ 75 ፊልሞችን የፈረመው ድንቅ ተዋናይ! ዛሬ ግን ሜዳ ላይ ቀረ? ለምን? ያልተሰሙ ሚስጥሮች? Govinda Biography!

🔴ብዙ ባትሰራም ብዙ ርቀት የሄደች ውድ አክትረስ dipu=ቃሲም መካ

ውቅያኖሱ በአንድ ሌሊት ጠፋ?! | Survive (2024) ሙሉ የፊልም ትረካ በአማርኛ

“በጄትና በድሮን ማጥፋት”፣ “የነጌታቸው አማፂዎችና ኤርትራ"፣ አዲስ አበባና አንቀፅ-39፣ "400 ወታደሮች ከድተዋል"፣ እጅ የሰጡት ላይ እርምጃ| EF

ግማሽ ዜጎቿ ቢሊየነር የሆኑባት የአለማችን 2ተኛ ትንሿ ሃገር| | Surprising World’s Richest Country | ሞናኮ አስገራሚ እውነታዎች

🔴ይሄን ፊልም እንዲህ አይታችሁታል?🔴 || THE MATRIX || #ካየሁት

🛑ትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ ፣ ከባድ ተቃውሞ ያስነሳው የያብስራ ና ዮናታን ቪዲዮ | Seifu on EBS

የኦንግ ባክን ጭንቅላት ለማስመለስ መከራው አየ |ONG-BAK| film Trailer| film recap

ከDDLJ እስከ Kuch Kuch Hota Hai፡የጀትን-ላሊት ወርቃማ ዘመን እና የጀርባ ሚስጥሮች? 90s music director Jatin Lalit,በቃሲም መካ

Dhurandhar እንዴት የYRF Spy Universe-ን ያፈረሰው? |Alpha የመጨረሻው ተስፋ? Dhurandhar DESTROYED The Spy Universe?

በአለም ቆንጆዋ አሸዋሪ ያልታሰበ የህይወት ፈተና! ቁንጅናዋ ፈተና የሆነባት? የቦሊውዷ ምርጥ ተዋናይ ፊልም የሚያስንቅ የሂወት ጉዞ!😱Aishwarya Rai B.

ሻሂድ ካፑር ለምን ሱፐር ስታር መሆን አቃተው? ያልተነገሩ ምክንያቶች!

የ36 ዓመት ‘ጥያቄ' መልስ አገኘ! የቤተሰቡ እጣ ፈንታ ምን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

The Goat , The Leader , The Dream ሊዮኔል ሜሲ ! ምልክታቸውን 'ያላከበሩ' ተጨዋቾች በፖርቹጋል ! የሮናልዶ ፈተና

300+IQ ያለው ሃከር ሚስቱ በአሸባሪዎች ከተገደለች በኋላ ወደ አደገኛ ነፍሰ ገዳይነት ተቀየረ ሙሉ | Mass films | Amharic Movie Recap

ገራሚው የዘጠኝ ዓመቱ የፊልም ተዋናይ -ልጅ ማርኮን#meseshow #habesha #abbaytv

🔴የከሪና የሸሂድ ፍቅር እንደዋዛ! What's Behind Saif Ali Khan and Kareena Kapoor's Marriage Crisis?

▶️ 10 ቢሊዮን ዶላር! | አቶ ለማ ያዴቻ ማናቸው? |✈️ስለ አየር መንገዱ የተሰማው… | #ethiopia

የከረን ጆሃር ሚስጥር፡ ስኬታማ ዳይሬክተር ወይስ የብዙዎች ህይወት አበላሽ?Karan Johar Biography

