የአማርኛ ፊደል ገበታ ክፍል-16 // የ 'ፀ' እና 'ፈ' ቤተሰቦች // ለጀማሪዎች የተዘጋጀ // Amharic Letters for beginners part-16
በዚህ ቪድዮ በክፍል አስራ ስድስት ቆይታችን፦ ከአማርኛ ፊደል ገበታ የ 'ፀ' እና 'ፈ' ቤተሰቦችን ለጀማሪዎች በሚመጥን ሁኔታ እንማራለን። This lesson is prepared based on the new Ethiopian Education Curriculum. የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ ተማሪዎች(ልጆች) በትምህርት ቤታቸው የሚማሩትን ትምህርት ይበልጥ እንዲረዱትና እየወደዱት እንዲማሩ ቀለል ባለ መንገድ ማቅረብ ነው። በቻናላችን የሚለቀቁ ጥራት ያላቸው ትምህርታዊ ቪድዮዎች እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ይህን ቪድዮ ለልጅዎ፣ ለታናሽ እህትዎ ወይም ወንድምዎ በማሳየት ሀላፊነትዎን ይወጡ። ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን! #AmharicLetters #AmharicAlphabets #EthiopianEducation

▶︎
የአማርኛ ፊደል ገበታ ክፍል-17 // የ 'ፐ' ቤተሰቦች // ለጀማሪዎች የተዘጋጀ // Amharic Letters for beginners part-17

▶︎
አማርኛ ፊደል ቆጠራ እና ቃላት ምስረታ (ሞክሼ ፊደላት) #ኢትዮጵያ#amharic #study #letters #word

▶︎
የአማርኛ ፊደል ገበታ ክፍል-14 // የ 'ጠ' እና 'ጨ' ቤተሰቦች // ለጀማሪዎች የተዘጋጀ // Amharic Letters for beginners part-14

▶︎
ቃላት ምስረታ በ ወ ቤተሰብ

▶︎
የቃላት ምስረታ ክፍል -1

▶︎
የአማርኛ ፊደል ገበታ ክፍል-15 // የ 'ጸ' እና 'ጰ' ቤተሰቦች // ለጀማሪዎች የተዘጋጀ // Amharic Letters for beginners part-15

▶︎
//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ የልጅነቴ ... አባቴ ሙሉ አደረከኝ"😭 አባት እና ልጅ ከአመታት ናፍቆት በኋላ ተቃቀፉ //በቅዳሜን ከሰዓት//

▶︎
20 June 2026

▶︎
# ሙሉ የአማርኛ ፊደላትን በቀላል መንገድ ማወቅ !!!

▶︎
ከ ሀ እስከ ፐ አማርኛ ፊደላት learn Amharic alphabet from beginning to end

▶︎
ዐረፍተ ነገር

▶︎
//የቤተሰብ መገናኘት// 30 አመት የቆየ የእህትማማቾች እንባ! "ከተደወለልኝ ጀምሮ ውሀ ጠጣሁ እንጂ ምግብ አልበላሁም" //ቅዳሜን ከሰአት//

▶︎
አማርኛ ቃላትን በእንግሊዘኛ ላስተምራችሁ ለጀማሪዎች ብቻ Learn amharic with English letters in Simple way .

▶︎
ዲቃላ ፊደላት የምንላቸው እና ኮምፒውተር ኪቦርድ ላይ በቀጥታ የማናገኛቸው ፊደላት መጻፍ | how to write amharic in computer keyboard

▶︎
በአማርኛ ፊደል "ጰ እና ጸ" ባለ ሦስት ፊደል ቃል እና ከዛ በላይ እንመስርት ክፍል(1) #education #habesha #words

▶︎
አማርኛ ቃላት ምንባብ ልምምድ Learn Amharic Ethiopian Ha Hu

▶︎
የ-ጰ እና የ-ጸ ቤት ፊደላትን ማጥናትና ቃላትን በቀላሉ የመመሥረት ዘዴ #ኢትዮጵያ #study #amharic #english #letters

▶︎
ሀ እስከ መ አማርኛ ፊደላት ከመልመጃ ጋር ክፍል 3 - ሀሁ - Amharic Alphabet with Quiz Part 3 - Amaregna Fidel 2020

▶︎
"ሸ" "ፀ" እና "ዠ" የአማርኛ የፊደል ገበት ትምህርት

▶︎
