መልስህን ለመቀየር አትፍራ! | 6 በሳይንስ የተደገፉ ምርጥ የፈተና አሰራር ስልቶች | Scientifically Proven Exam Tips

በፈተና ሰዓት የአእምሮህን አቅም እጥፍ ለማድረግ እነዚህን 6 ሳይንሳዊ ሚስጥሮች ተጠቀም! 🧠🔥 ፈተና ላይ መቀመጥ ልክ ትልቅ መድረክ ላይ ወጥቶ ብቃት እንደማሳየት ከፍተኛ ውጥረት አለው። ብዙ ጊዜ በደንብ አጥንተን ነገር ግን በፈተና ወቅት በሚመጣ ጭንቀትና መደናገጥ ምክንያት የምናውቀውን ነገር እንስታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ በፈተና ሰዓት ውስጥ የአእምሮህን የማስተዋል አቅም (Working Memory ወይም RAM) እጥፍ በማድረግ ውጤትህን ሰማይ ላይ የምታሰቅልባቸውን 6 በሳይንስ የተደገፉ ሚስጥሮች እንነግርሃለን! በተጨማሪም በቪዲዮው ማጠናቀቂያ ላይ፣ ሁላችንም የምንሸወድበትን እና ውጤታችንን የሚቀንሰውን ትልቅ "የፈተና ተረት" በምርምር እና በቁጥር እንሰብራለን! 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኟቸው ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps): [00:00] — መግቢያ (Introduction) [00:32] — ስልት 1፡ የአእምሮን ጭነት መቅለል (Brain Dump) [01:51] — ስልት 2፡ ጥያቄን በሁለት ዙር የመስራት ዘዴ (Two-Pass Method) [03:00] — ስልት 3፡ ድንገተኛ ፍርሃትን መቆጣጠር (Box Breathing) [04:08] — ስልት 4፡ የንቃት ማሳደጊያ ስልት (Physiological Sigh) [05:01] — ስልት 5፡ መስመር ማስመር እና ስህተት የሆኑትን መሰረዝ [05:39] — ስልት 6፡ ትልቁ የተረት ስብራት (The First Instinct Fallacy) Dr. Alan Baddeley & Dr. Sian Beilock (Working Memory & Choking under pressure) Dr. Barbara Oakley (Focus vs. Diffuse Mode of Thinking) Dr. Andrew Huberman & Balban, Stanford University 2023 Study (Cyclic/Physiological Sighing) Cognitive Science Research on "First Instinct Fallacy" 💡 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፡ ይህ "Raphael Art and Science" የዩቲዩብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ አስደናቂ የሕክምና እና የሳይንስ ትምህርቶችን፣ የአእምሮ ስነ-ተፈጥሮን እና ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ የጥናት ስልቶችን በዕይታ ማራኪ በሆኑ አኒሜሽኖችና ትረካዎች እያቀናበርን እናቀርባለን። ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like ማድረግ፣ ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እና አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ
▶︎

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

ነፃ የትምህርት ዕድል በአሜሪካ
▶︎

ነፃ የትምህርት ዕድል በአሜሪካ

አሁኑኑ መጀመር የምትችሉ በወር 100ሺ ብር የሚያበላ ያለምንም መነሻ capital የሚጀምሩ 8 ስራዎች | ethiopian online business
▶︎

አሁኑኑ መጀመር የምትችሉ በወር 100ሺ ብር የሚያበላ ያለምንም መነሻ capital የሚጀምሩ 8 ስራዎች | ethiopian online business

ሳይንሳዊ የፈተና መልስ የመገመቻ ዘዴዎች (Scientific methods of guessing exam answers)
▶︎

ሳይንሳዊ የፈተና መልስ የመገመቻ ዘዴዎች (Scientific methods of guessing exam answers)

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg  #lifestyle
▶︎

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg #lifestyle

አንድ ቀላል ልማድ ምን ያህል ተፅዕኖ አላት?! || የማትፍልጉትን ልማድ ለመቀየር ይሄንን ተጠቀሙ || BookTalk
▶︎

አንድ ቀላል ልማድ ምን ያህል ተፅዕኖ አላት?! || የማትፍልጉትን ልማድ ለመቀየር ይሄንን ተጠቀሙ || BookTalk

High School ላይ ይሄን ስህተት  እንዳሰሩ
▶︎

High School ላይ ይሄን ስህተት እንዳሰሩ

በዚህ ክረምት ህይወታችሁን ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 7 የጠዋት ልምዶች! | 7 Morning Habits To Success | Inspire Ethiopia | Shanta
▶︎

በዚህ ክረምት ህይወታችሁን ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 7 የጠዋት ልምዶች! | 7 Morning Habits To Success | Inspire Ethiopia | Shanta

God Says:"THIS IS AN URGENT MESSAGE FOR YOU TODAY."/God Message Now/God Message
▶︎

God Says:"THIS IS AN URGENT MESSAGE FOR YOU TODAY."/God Message Now/God Message

AI ለተማሪዎች፡ ChatGPT እና Gemini ከመጠቀማችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ስህተቶች!
▶︎

AI ለተማሪዎች፡ ChatGPT እና Gemini ከመጠቀማችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ስህተቶች!

Ethiopia- "ወደቡን ተረከቡን!"ጠቅላዩ ሀሳባቸውን ቀየሩ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily
▶︎

Ethiopia- "ወደቡን ተረከቡን!"ጠቅላዩ ሀሳባቸውን ቀየሩ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

የአያቶላህ ቀብር ላይ ጉድ ታየ ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

የአያቶላህ ቀብር ላይ ጉድ ታየ ተረክ ሚዛን Salon Terek

የ12ኛ ክፍል ፈተና የመጨረሻው ሳምንት ዝግጅት! | Golden Tips for the Last 7 Days Before the Exam!
▶︎

የ12ኛ ክፍል ፈተና የመጨረሻው ሳምንት ዝግጅት! | Golden Tips for the Last 7 Days Before the Exam!

እንዴት በማንኛሁም ሁኔታ ውስጥ  ተረጋግታቹ መቆየት ትችላላቹ/How to Stay Calm No Matter What Happens
▶︎

እንዴት በማንኛሁም ሁኔታ ውስጥ ተረጋግታቹ መቆየት ትችላላቹ/How to Stay Calm No Matter What Happens

ኢንትራንስ ላይ የ Aptitude ጥያቄዎችን እንደዚህ ስሩ! የአፕቲቲውድ ጥያቄዎችን በብልሃት ለመስራት የሚያስፈልጉ  ነጥቦች። |FutureX
▶︎

ኢንትራንስ ላይ የ Aptitude ጥያቄዎችን እንደዚህ ስሩ! የአፕቲቲውድ ጥያቄዎችን በብልሃት ለመስራት የሚያስፈልጉ ነጥቦች። |FutureX

95% ሰዎች የማያውቁት ስለ Public Speaking!
▶︎

95% ሰዎች የማያውቁት ስለ Public Speaking!

ለእያንዳንዱ የቋንቋ ችግሮቻችሁ መፍትሄ።
▶︎

ለእያንዳንዱ የቋንቋ ችግሮቻችሁ መፍትሄ።

I Risked My Life for THIS? (Ethiopia) 🇪🇹
▶︎

I Risked My Life for THIS? (Ethiopia) 🇪🇹

ChatGPT ቋንቋን በፍጥነት የማታወሩበት ምክንያት አጋለጠ |  Why Some People Learn Languages Faster
▶︎

ChatGPT ቋንቋን በፍጥነት የማታወሩበት ምክንያት አጋለጠ | Why Some People Learn Languages Faster

እንዴት የውስጥ ማንነትህን አግኝተህ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ?
▶︎

እንዴት የውስጥ ማንነትህን አግኝተህ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ?