🔴 ገብር ኄር - ዓብይ ፆም " የዓብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት " Gebre Hier - Abiy Tsom Ethiopian Orthodox
🔴 ገብር ኄር - ዓብይ ፆም " የዓብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት " Gebre Hier - Abiy Tsom Ethiopian Orthodox ✅ ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን «ገብርኄር» የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት ሲሆን የስያሜውን መነሻ የምናገኘው በዕለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከሚነበበው የወንጌል ክፍል ማቴ.25-14-30 ነው፡፡ ✅ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የዛሬው ወንጌል አስተማሪ የሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮችን በውስጡ ይዟል፡፡ በተለይ ምንም እንኳን የቤተክርስቲያን ሓላፊነት የእገሌና የእገሊት ተበሎ ባይወሰንም ቤተ ክርስቲያን ባላት የአገልግሎት መዋቅር መሠረት የሓላፊነትን ቦታ ይዘው ለሚያገለግሉ ሰዎች አትኩሮት ሊሰጡባቸው የሚገባቸውን ነጥቦች ይጠቁማል፡፡ ይህን ለማየት ያመቸን ዘንድ ከታሪኩ የመጀመያ ክፍል በመነሣት ዋና ዋና የሆኑ ዐሳቦችን በአትኩሮት መመርመር ጠቃሚ ነው፡፡

▶︎
አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ የታሰረበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗❗#ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia

▶︎
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

▶︎
🔴 የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ | የሰኔ 4 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video @ahadumedia21

▶︎
አጋንንት የሚባርር ፀሎት! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
🔴ተስፋ አትቁረጡ ዲ/ን መምህር እዩኤል ሀብታሙ DN Eyuel habtamu #ethiopian_orthodox_sbket

▶︎
የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

▶︎
ይህ ኹሉ ሲሆን እግዚአብሔር የት ነው? መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

▶︎
🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

▶︎
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)

▶︎
የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ 27 | Medhanealem | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmure

▶︎
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 1 August 2023

▶︎
አትጨነቁ | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ለውስጥ ሰላም የሚሰጡ የማለዳ መዝሙሮች ስብስብ | Orthodox Mezmur Collection 2026

▶︎
የንሥሐ መዝሙሮች

▶︎
🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

▶︎
"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @-betaqene4118

▶︎
«ጭንቀቴን ለማን ልስጥ?» ሊ/ማ መምህር ዘበነ ለማ= To whom can I give my anxiety?

▶︎
🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

▶︎
