ዘማሪ ዘኪ ታደሰ || አንተ መልካም ነህ || Zeki Tadesse || Ethiopian Protestant Live Worship 2022

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. #ZekiTadesse#Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship

#የሚደንቅ_ክብር_የሞላበት_አምልኮ_/_ዘማሪ_ዘኪ_/አልተጋነነም_የእስካሁኑ_pastor_kassahun_lemma
▶︎

#የሚደንቅ_ክብር_የሞላበት_አምልኮ_/_ዘማሪ_ዘኪ_/አልተጋነነም_የእስካሁኑ_pastor_kassahun_lemma

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn
▶︎

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn

ለምኔ // #ዘማሪት_ሀዋኒ //  New Live Worship PROPHET ANTENEH SHOLA AREDO 2026     #wmc
▶︎

ለምኔ // #ዘማሪት_ሀዋኒ // New Live Worship PROPHET ANTENEH SHOLA AREDO 2026 #wmc

"ፈልግሀለው" singer Girma Belete new live worship@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
▶︎

"ፈልግሀለው" singer Girma Belete new live worship@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
▶︎

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ // ዘማሪ ቢኒያም ዮናስ // Minden New Des Yemilegn// LIVE WORSHIP ECRC 2026
▶︎

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ // ዘማሪ ቢኒያም ዮናስ // Minden New Des Yemilegn// LIVE WORSHIP ECRC 2026

ስራ ያመሰግንሃል..!!! ዘማሪ ዘኪ/Singer Zeki/@RAC
▶︎

ስራ ያመሰግንሃል..!!! ዘማሪ ዘኪ/Singer Zeki/@RAC

Pastor Tesfaye Gabiso full album
▶︎

Pastor Tesfaye Gabiso full album

አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
▶︎

አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC

🔴|| የዘማሪ Zeki Getachew #ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ  ሰምታችሁ ተባረኩበት || #worshipmusic #gospelmusic#
▶︎

🔴|| የዘማሪ Zeki Getachew #ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ ሰምታችሁ ተባረኩበት || #worshipmusic #gospelmusic#

ያለው አይቀርም አምናለሁ አስደናቂ አምልኮ በዘማሪ ዘካሪያስ ታደሰ Amazing live worship ZEKARIAS TADESSIE
▶︎

ያለው አይቀርም አምናለሁ አስደናቂ አምልኮ በዘማሪ ዘካሪያስ ታደሰ Amazing live worship ZEKARIAS TADESSIE

ምህረቱን አስቤ// እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ// ዘማሪ ይስሐቅ//New Creation Church//Apostle Japi
▶︎

ምህረቱን አስቤ// እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ// ዘማሪ ይስሐቅ//New Creation Church//Apostle Japi

ጌታ አለ ከጎኔ!   Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር
▶︎

ጌታ አለ ከጎኔ! Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024
▶︎

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024

አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026
▶︎

አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026

የተወደዱ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ስብስብ
▶︎

የተወደዱ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ስብስብ

"እግዚአብሔር አለልኝ በቃ" ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | | New protestant mezmur 2023 |
▶︎

"እግዚአብሔር አለልኝ በቃ" ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | | New protestant mezmur 2023 |

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka
▶︎

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album
▶︎

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
▶︎

ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik