መርዓዊ ሰማያዊ መድኃኔዓለም የሰማይ ሙሽራ ዘማሪት ሲ/ር ፋሲካ መኮንን Merawi Semayawi Medhanialem Zemarit Fasika Mekonen

ግጥም +++ መርዓዊ ሰማያዊ (2) ለእመ ገብረ በዓለ ኧኸ (2) መድኃኒዓለም ነው የሰማይ ሙሽራ ከሰርጉ ለመግባት ተነሱ በተራ የሾህ አክሊል ደፍቶ የተሞሸረው ቤተ ክርስቲያንን በደሙ የዋጀው ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ነው ሙሽራ በመስቀሉ ብርሃን ለሁሉ ያበራ ሚዜው ደስ ብሎታል መጥምቁ ዮሐንስ ሙሽራዋን ይዞ ወደ እራሷ ሲደርስ ደቀ መዛሙርቱም ምንም አላዘኑ ከሙሽራው ጋር አብረው ስለሆኑ ከማሰሮው ጋራ መብራት እንዳትረሱ ይመጣል በድንገት ሙሽራው ንጉሱ ቢዘገይም እንኳን አይቀርም ይመጣል ወደ ሰማዩ ሰርግ ኑ ግቡ ይለናል አእላፍ መላእክት በሰማይ ቤት አሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኃያል ነህ እያሉ የቃናዋ እንግዳ ድንግል ማርያም በሰርጉ ቤት አለች ድንግል ማርያም +++ ግጥም ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ዜማ የቤተክርስቲያን ዝማሬያችንን ይቀበልልን ኣሜን

አዲስ ዝማሬ "በውስጥ ሰውነቴ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Video)
▶︎

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት።  @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

የዘማሪት ፋሲካ መኮንን ቁጥር አንድ መዝሙር ጸጋ ነሣእነ ሙሉ አልበም Zemarit Fasika Mekonen First Mezmur Album Tsega Nesaene

*New* "ዘወትር እሻለሁ"| "Zeweter Eshalehu" ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን Zemarit Sister Fasika Mekonnen

መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው | ቸሩ ሆይ | በአኤፍራታ ምድር | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ@21media27

ሰላሜ ነህ ጸጥታዬ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)አዲስ ዝማሬ

Anchor Media የተቀለበሰው የሰኔ 30 የአብይ አህመድ ዘመቻ

ላይረዳኝ ለሰው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics))
▶︎

ላይረዳኝ ለሰው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics))

የቅዱስ አማኑኤል መዝሙሮች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

የንሰሃ መዝሙሮች ስብስብ ዘማሪት ፋሲካ መኮንን #መዝሙር #Mezmur #orthodox

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

"ኪዳነ ምሕረት"| ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን
▶︎

"ኪዳነ ምሕረት"| ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን

አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ

//የሻይ ሰአት// "አዲስ ህመም ላይም ሆኖ ጂጂን ለመርዳት እየተንቀሳቀሰ ነበር ... የአሸናፊነት ሙሉ ህይወት ኖሯል!" //በቅዳሜን ከሰዓት//

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

መቼ ነው ጌታ ዘማሪት ፋሲካ መኮንን #mezmur Meche new geta Zemarit Fasika Mekonen #orthodox

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

"ኦ ርህርህተ ኅሊና" ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን
▶︎

"ኦ ርህርህተ ኅሊና" ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን

"እኔ እሆንን" | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Official Video)

ፆታ ያለው አምላክ የለንም!! መምህራኑ በቁጭት ተናገሩ! ዐራት አይና ገብረ ማርያም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።