የክርስትና ሕይወት በኮሌጅ ምርቃት በዓል ላይ ሲገለጽ -- እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን | Ethiopian Orthodox Tewahedo: Graduation
• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church • We are deeply moved when by this graduation party! This is not typical graduation part that you see every day. When this girl, our sister-in-Church, successfully accomplished her study and graduated, she neither bragged about her graduation nor made the graduation part a complete full of worldly party. Rather, she dedicated everything to God! She called her brothers- and sisters-in-Christ and made a part full of praising God, thanking Mother Blessed Virgin St. Mary and all saints in our Church (Orthodox Tewahedo) in front of all invited guests. Will there be any better way to live up to the Holy word which says“In the same way, let your light shine before others, that they may see your good deeds and glorify your Father in heaven” (Mat. 5:16)? • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን • የክርስትና ሕይወት በኮሌጅ ምርቃት በዓል ላይ ሲገለጽ -- እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን፤ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ፣ የቅዱሳን መላዕክት ተራዳኢነት እንዲሁም የቅዱሳን ሁሉ ጸሎት ካንቺ፣ ከቤተሰቦችሽና ከወገኖችሽ ጋር ይሁን። ከዚህ በላይ የሚያስተምር ስብከት የለም። “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ” (የማቴዎስ ወንጌል ፭፥፲፮) የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር አሳይተሽናልና ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.

🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና | አድርገህልኛልና በቸርነትህ | የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding @ZegolaLiveSound

ሰኔ ሰኔ 15/2018 June 22, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

❤ልዩ♦️ኦርቶዶክሳዊ የዝማሬ አገልግሎት♦️ሌላው የአእላፋት ዝማሬ🔴በየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል❤EOTC👉በሩት ሚዲያ‼️

🛑በቃና ዘገሊላ 👉ድንቅ የሰርግ ዝማሬ👉ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ #orthodox_wedding #ሰርግ
![መመረቅታ [GRADUATION CELEBRATION] መዘምር ሄርሞን ቴድሮስ14 July 2024 #ERITREAN #ORTHODOX #TEWAHDO #MEZMUR](https://i.ytimg.com/vi/c1Ndlywt3rU/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwE9CNACELwBSFryq4qpAy8IARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAHwAQH4Af4JgALQBYoCDAgAEAEYfyBcKB0wDw==&rs=AOn4CLBwUqM1lOXOzpfeQ_M1wh8THbgZJQ)
መመረቅታ [GRADUATION CELEBRATION] መዘምር ሄርሞን ቴድሮስ14 July 2024 #ERITREAN #ORTHODOX #TEWAHDO #MEZMUR

በሩ ይከፈት || በሊቀ ሊቃውት አባ ገብረኪዳን ግርማ//Aba geberkidan germa

ጄኔራል አበባው ወደ ሀገሬ አልመለስም መከላከያ ውስጥ ትርምስ ተፈጥሯል

1. የ ዲያቆን ሃይለገብርኤል ተዘራ የምረቃ ዝግጅት Gabriel Tezera's Graduation Party part one

🛑😍😍ታሪካዊ የዝማሬ ምሽት//ኪዳነምህረት እመቤት //በዘባነ ኪሩብ//ያዕቆብ ከቤርሳቤህ //ድንቅ ዝማሬ

መንፈስን የሚያድሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች : Ethiopian&Eritrean Orthodox Instrumental #mezmur #classical

DN. ERMIAS AND KALKIDAN WEDDING CEREMONY 2026

I Know the One Who Has Saved Me || ያዳነኝን አውቀዋለው

🔴''በሰርጋችን እለት'' || የሰርግ ዝማሬዎች በዘማርያን || Ethiopian Orthodox Church Wedding || Abel Begena

Ethiopia - ሰኞ ምሽት ሰኔ 15/2018 ዓ.ም አሁን የደረሰን ሰበር ዜና #EthiopianNews #BreakingNews

እንኳን ደስ አላችሁ በዘማሪ አዲስ መስፍን የምርቃት መዝሙር Ethiopia Orthodox graduation muzmur #haddis #ምርቃት

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

Beautiful Wedding Entrance | ምርጥ ሠርግ - D/n Powlos + Aklasia | ሊቀ ዲ/ን ጳውሎስ + አቅሌሲያ

ክበር ባለኝ ነገር | ያላንተ ለኔ | የፍቅር እናት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን @21media27

#ቸርነትህ_ነው ♦️ልዩ ዝማሬ በጎንደር አዘዞ ሎዛ ማርያም በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @lozamedia

