አዲስ ትምህርት የሙሴ መልካም ጥያቄዎች || በየኔታ መምህር ሃይለ ማርያም ዘውዱ
ለቻናላችን ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! || ይህ ቪዲዮ ከተመችቻችሁ like ያድርጉ!! || እንዲሁም ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ይተቅማል ካላችሁ share ያድርጉ!! በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ቅድስት ማርያም ገዳም ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (YOUTUBE CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በሰላም አድርጊው የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤

▶︎
እስከ ቤተልሔም ድረስ እንሂድ || መልአከ ምህረት ግሩም አለነ

▶︎
መነኰሳት የት ይኑሩ? ክፍል 2//በመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)።

▶︎
ታቦተ ፂዮን የመትባል የለችም!!@አፍላገሕይወትሚዲያ

▶︎
ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው

▶︎
ዋጋ ክፈል | ዲን ንምዕዋት ዘድሊ መስዋእትነት

▶︎
"አቡን ዐቢይ ስሙ ወዐቢይ ኃይሉ ለእግዚአብሔር"መምህር ሄኖክ ብርሃኑ

▶︎
ሰበር ዜና የሰኔ 19/2018 ምሽት : ᎒ Ethiopian: news today 26 June 2026

▶︎
የእግዚአብሔር ከተማ # እጅግ ድንቅ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ

▶︎
መከራችሁን ናቁት! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

▶︎
Built To Last - Dr. Corey L. Brown

▶︎
🔴እግዚአብሔር እንዲወዳችሁ ዉደዱት!!!🔴 ድንቅ ትምህርት//በመ/ር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ // #sbket #yaregal_abegaz @metsormedia

▶︎
ሰበር ዜና ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026

▶︎
ንአበ ነፍስና ክንገሩ ዘይብሎም ነገራት....? ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

▶︎
ከመሷይት ይልቅ ምህረትን እወዳለሁ //ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው

▶︎
||ትልቁ የቤተ ክርስቲያን ፈተና|| በመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media

▶︎
ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት||ርዕሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

▶︎
የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

▶︎
