Apostolic church of Ethiopia | አልጥልም መዳኔን| A Choir Apostolic songs Mezmure live

#apostolic #songs #coversong #music አልጥልም መዳኔን| Altelem Medanen Apostolic song with lyrics Gofa A Choir ሊያስጥል የሚታገል እምነትና ፍቅርን ተስፋን የሚያሳጣ የዘላለሙን ከንቱ ሚያደርግብኝ የመዳን ተስፋዬን አንዱንም አልሰማም ጠላት ሚያወራውን የተሸከሙኝን ታማኝ እጆቹን በፍጹም አለቅም ኢየሱስዬን አልጥልም  መዳኔን ከኢየሱስ ላይ ፍጹም አላነሳም ዓይኔን የምድሩን ግሳንግስ ከመትረፌ ጋራ ሃይሉ ችሎታ ከእጁ የፅድቅ ስራ አላወዳድረውም ኧሬ አይመዘንም ከዘላለም ህይወት በጭራሽ [በፍጹም] አይበልጥም ትኩስ ነው መዳኔ የማይቀዘቅዝ ዋጋው የማይቀንስ የማይደበዝዝ ማይጎድል ሙላቴ ተስፋና ዕርስቴ ውበት ሆኖልኛል ኢየሱስን ማወቄ ጉዳዬ አድርጌ አዎ አጥብቄ ይዤሃለሁ የመምጣትህን ተስፋ እጠባበቃለሁ ሲያልፍ በሚረሳ በጊዜያዊ ነገር በማግኘት በማጣት የማይነጻጸር ሞት ቢሆን ህይወት እንዳይለየኝ አውቃለሁ የእርሱ በመሆኔ ተረጋግቼአለሁ መቼም አይቀልብኝ ኢየሱስን [አምላኬን] ማወቄ ዋጋዬ ደሙ [ኢየሱስ] ነው ውድ ነው ህይወቴ [መዳኔ] #apostolic #music #songs #nahom   / nahom.terefe.31     / nahom_terefe_  

ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ::ክብር ለርሱ ነው።
▶︎

ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ::ክብር ለርሱ ነው።

መገረሚያዬ ነህ | You Are My Wonder | Apostolic Mezmur 2026

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song |  Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

ማደሪያህ ይድረስ | MADERIYA YIDRES | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን | Misgana Union Choir | 2026

6 March 2026
▶︎

6 March 2026

ክፍል 2| እንኳን አደረሰን ለ18ኛው ዙር ሐዋሳ ሚሊኒየም ኮንፍረንስ | የእግር ጉዞ ፣ አምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል

Ethiopian Apostolic Church Gofa Mass Choir Bekiye nehe Apostolic Songs

የአዳማ ከተማ መዘምራን በምስራቅ ሸዋ ቅ/ሰበካ ኮንፍረንስ 2018//Adama City Choir 2026

ሕብረት 17 ሙሉ አልበም | Hibret 17 Full Album |  Apostolic church of Ethiopia

Ethiopian Apostolic Choir - Gofa B choir መገረሚያዬ ነህ| Megermiyaye Nehe Worship song

አሳሳቢ መልዕክት | ወንጌላዊ ደረጀ ከበደ | በጣም ልናደምጠው የሚገባ

Apostolic Songs | A.A Gofa Apostolic Church | Apostolic Church Of Ethiopia | Apostolic choir Mezmur

በጣም አስተማሪ መልዕክት | ቢሾፕ ደጉ ከበደ
▶︎

በጣም አስተማሪ መልዕክት | ቢሾፕ ደጉ ከበደ

ባለጠጋ ሁሉ ያለው የሞጆ ቢሾፍቱ ዱከም መቂ ዝዋይ አደኣ ኤጀርሳ ጥምር መዘምራን በምስራቅ ሸዋ ቅ/ሰበካ ጉባኤ 2018// Balxega hulu yalew 2026

የአብ ስም ማን ነው?|ፓስተር በረከት ማቴዎስ Va ቅዱስ| #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #apostolic

🔥 Bishop Ayele Lakew🔥 |ስጦታችንን እንወቅ  |  MUST WATCH

Apostolic Church of Ethiopia Gedion Addise's Song Full video  የወንድም ጌድዮን አዲሴ ሙሉ የአምልኮ ቪድዮ

yashageregn ያሻገረኝ
▶︎

yashageregn ያሻገረኝ

"ሞትን አሳልፎ" Live worship | የማራናታ ህብረት መዘምራን | Union of Maranatha choir 2025

ቤቴልሔም ወልዴ ቁጥር 1 / Bethelihem Wolde -  Vol.1