ወንድ ሁን |ጀንተል ያለ ባል ትፈልጋለች|ለ10 ብር ያልታመነ 10 ሺ ብር አይሰጠውም|Journey of Abel [email protected]#alivepodcast

🔥አቤል ግርማ 🔥 በዚህ አስደናቂ ክፍል ከአቤል ግርማ ጋር ራስን ስለ ማወቅ፣ የግል እድገት እና የተሻለ ሰው ስለመሆን ጉዞው ያካፍለናል። በዚህ ክፍል ✅ እውነተኛ ሰው እንዴት መሆን እና ኃላፊነትን መውሰድ እንደሚቻል ✅ የራስን ማሻሻል አስፈላጊነት ✅ የፖርኖግራፊ ሱስን ማሸነፍ ✅ ለምን ራስን አስቀድሞ ማዳን አስፈላጊ እንደሆነ ✅ ስፖርት፣ የአካል ብቃትና እንቅስቃሴ ✅ ከቤተሰብ ጋር ያሉት የግል ልምዶች እና የህይወት ትምህርቶች እንዲሁም አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ እና አካላዊ እድገት ለሚፈልግ ሁሉ ጥበብና እና እውነተኛ የህይወት ግንዛቤዎችን የያዘ ድንቅ ውይይት ነው።እንዳያመልጦ!!! 📌 አሁኑኑ ይመልከቱ አስተሳሰብዎን ይቀይሩ! 💬 እርሶስ ምን ያስባሉ? አስተያየቶቻችሁንያጋሩን ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ እና ይህን መልእክት መስማት ለሚፈልግ ሰው ያጋሩ! 🔥 Exclusive Interview with Abel Girma | Alive Podcast 🔥 In this powerful episode, TikTok sensation and professional hair stylist Abel Girma joins us to share his journey of self-awareness, personal growth, and becoming a better man. He opens up about: ✅ How to be a real man and take responsibility ✅ The importance of self-improvement ✅ Overcoming pornography addiction ✅ Why saving yourself first matters ✅ Sports, fitness, and discipline ✅ His career as a hair stylist ✅ Personal experiences with family and life lessons This is a must-watch conversation packed with wisdom, motivation, and real-life insights for anyone looking to grow mentally, emotionally, and physically. 📌 Watch now and transform your mindset! 💬 Comment your thoughts, like the video, and share with someone who needs to hear this! 🔔 Subscribe & turn on notifications for more empowering content! Time stamp 00:00-introduction? 01:56-አቤል ማነው ልጅነቱስ? 4:40-ወደ ስራ እንዴት ገባህ? 7:30-ሴቶች ለራሰ በረሀነት የሚጋለጡበት ምክንያት ምንድነው? 10:10-ወንድ ሆነህ የሴቶች የፀጉር አስየካካይ ስትሆን ምን አስቸገረህ? 12:41-ፀጉር ቤት ለመክፈት ያጋጠመህ challenge ምን ነበር? 18:45-የመጀመሪያው የውበይ ሳሎን ሲከፈት እንዴት ነበር? 21:27-አንተ ጋር ሰው ሲቀጠር ምንድነው መስፈርቱ? 24:26-content መስራት እንዴት ጀነርክ? 30:26-ከ pornography ሱስ ለመውጣት ምንድናቸው መንገዶቹ? 43:07-ስኬት ላይ ለመድረስ ምን መም challenge አሳለፍክ? 50:09-ገንዘብ ላንተ ምንድነው? 01:08:47-ይሄ ሁሉ አመት ተምሬ በትንሽ ደሞዝ እንዴት እቀጠራለው ለሚሉት ምን ትላለህ?ስራስ እንዴት መጀመር ይቻላል? 01:12:07-በቁጠባ ታምናለህ? ቁጠባ ላንተ ምንድንነው 01:14:28-ዝም ብለን ገንዘብ ብንቆጥብ ምን ለውጥ ያመጣል? 01:16:20-የቆጠብነው ገንዘብ ምን ያህል level ሲደርስ invest እናድርግ? 01:20:07-ስፖርት መስራት እንዴት ጀመርክ 01:25:04-ከ physical fitness ምን አይነት ስፖርት መስራት ትወዳለህ #abrhamfantu #selfdevelopment #Mindset #Podcast #personaldevelopment #lifecoach #ethiopianpodcast #alivepodcast #lifecoaching #mindfulliving #wellnessjourney #growthmindset #selfimprovement #Gym #Sports #Strong #Men #Bodybuilding #Motivation #New #Abel #abrshaive #abrsh #money #business #businessmindset

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
▶︎

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

Episode-1 Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ!|የሚያስብ ሰው አይጨነቅም|ማሰብ ምንድን ነው?|@MESELALTUBE ​#alivepodcast
▶︎

Episode-1 Narcissist ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ!|የሚያስብ ሰው አይጨነቅም|ማሰብ ምንድን ነው?|@MESELALTUBE ​#alivepodcast

ሰው የተመኘውን ሁሉ ያገኛል??ከፈጣሪ በታች ፈጣሪ ነኝ | WITH BRUKE
▶︎

ሰው የተመኘውን ሁሉ ያገኛል??ከፈጣሪ በታች ፈጣሪ ነኝ | WITH BRUKE

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM
▶︎

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

ሞክሬ ያጣሁት ነገር የለም ! ያልተሳካው የተሻለ ነገር ሰለማገኝ ነው !
▶︎

ሞክሬ ያጣሁት ነገር የለም ! ያልተሳካው የተሻለ ነገር ሰለማገኝ ነው !

ወንድ  ከሆንክ ገንዘብ ሊኖርህ ይገባል!
▶︎

ወንድ ከሆንክ ገንዘብ ሊኖርህ ይገባል!

ባልሽ  ወንድ  ነው ወንዳወንድ? || ስሜቱን ካልተቆጣጠረ ትዳሩን አይቆጣጠርም ||Manyazewal Eshetu podcast Ep.122 || ABEL GIRMA
▶︎

ባልሽ ወንድ ነው ወንዳወንድ? || ስሜቱን ካልተቆጣጠረ ትዳሩን አይቆጣጠርም ||Manyazewal Eshetu podcast Ep.122 || ABEL GIRMA

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast
▶︎

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast

ክብርን ጠብቆ መውደድ | ብቻ መቆም ቻይበት
▶︎

ክብርን ጠብቆ መውደድ | ብቻ መቆም ቻይበት

ከሼም ይልቅ ጸጸት ያስፈራል! | ቢዝነስ የሚሰራው መሬት ላይነው! Free business class@touchyourvision101   #business
▶︎

ከሼም ይልቅ ጸጸት ያስፈራል! | ቢዝነስ የሚሰራው መሬት ላይነው! Free business class@touchyourvision101 #business

ከድህነት እንዴት እናምልጥ how do we escape poverty
▶︎

ከድህነት እንዴት እናምልጥ how do we escape poverty

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast
▶︎

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

በቁርባን ማግባቴ ጠቅሞኛል |ስራ የማትሰራ ሴት.......
▶︎

በቁርባን ማግባቴ ጠቅሞኛል |ስራ የማትሰራ ሴት.......

ይህን ታሪክ ያየ በፍፁም ተስፉ አይቆርጥም
▶︎

ይህን ታሪክ ያየ በፍፁም ተስፉ አይቆርጥም

ወንድ ልጅ ጮሆ መናገር የለበትም ከተባለ ሴት ልጅም በፍፁም ማኩረፍ የለባትም@MESELALTUBE ​
▶︎

ወንድ ልጅ ጮሆ መናገር የለበትም ከተባለ ሴት ልጅም በፍፁም ማኩረፍ የለባትም@MESELALTUBE ​

በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
▶︎

በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..

ካልተቀጠርክ የራስክ ድርጅት አይኖርህም|ፓሽኔ በሰላም መኖር ነው|The Journey of Solomon(liq) #alivepodcast #ethiopianpodcast
▶︎

ካልተቀጠርክ የራስክ ድርጅት አይኖርህም|ፓሽኔ በሰላም መኖር ነው|The Journey of Solomon(liq) #alivepodcast #ethiopianpodcast

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186
▶︎

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

ያን ሰው ሁልጊዜ ማሰብ ፍቅር አይደለም! | Meselal Live EP. 04 | How to Recognize Real Love? | Geta Walelign
▶︎

ያን ሰው ሁልጊዜ ማሰብ ፍቅር አይደለም! | Meselal Live EP. 04 | How to Recognize Real Love? | Geta Walelign

ከመወሰንህ በፊት ይህን ተመልከት! አብነት አዩ #amharicpodcast #gulichapodcast #abinetayu
▶︎

ከመወሰንህ በፊት ይህን ተመልከት! አብነት አዩ #amharicpodcast #gulichapodcast #abinetayu