ቤኪ - እማ ለውለታሽ - New Ethiopian Music Bekureamanuel yemane beki Ema Lewletash (official lyrics video)
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ይህ ይፋዊ የዩትዩብ ቻናሌ ነው. ሰብስክራይብ እንዲሁም ላይክ በማድረግ አዳዲስ የሚወጡ ስራዎቼን ያግኙ #Beki #BekureamanuelYemane #Newethiopianmusic #Ethiopian #Officialbekikal Music #emalewletash #mother #mothersday #enat follow my Instagram:https://www.instagram.com/official_be... Tiktok : https://www.tiktok.com/@officialbekik... ምንባደርግልሽ ነው በኩረአማኑኤል የማነ ቤኪ ግጥም ዜማና ሙዚቃ ቅንብር ቤኪ (ላምባ-ሬከርድስ) ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሙላቱ አባይነህ ማርዜማ እስቱዲዮ ግራፊክስ እና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት ሮሃ ፒክቸርስ የናትነት ፍቅርሽ ጌጥ ሆኖ በኔ ላይ, የልጅነት መልክሽ በልጅሽ እንዲታይ, በጀምበር በለሊት ነግቶ እስከሚነጋ, እድሜሽን በሙሉ ለከፈልሽው ዋጋ ምን ባደርግልሽ ነው እማ ለውለታሽ, ምን ባደርግልሽ ነው የሚሆነኝ ምላሽ. ምንም ምንም ምንም የለም ላንቺ እሚሆን በዚች አለም ለማሳየት የፍቅሬን ጥግ ምኔን ልስጥሽ ምን ላድርግ ሁሌ አይገኝ ደስታና ድል ወዳጅ ከዳኝ ቀን ሲጎድል አለም ሲያብር ተነጥለሽ ከኔው ጋር ነሽ ልጄን ብለሽ ያብራክ ክፋይ ባፈራሺ ስቃይ ምጥሽ መከራሺ ብቻ አይደለም የዘጠኝ ዎር ለልጅሽ ነው ያንቺስ መኖር ስቀሽንጂ ተደስተሽ እንደብርሃን ጸዳል ፈክተሽ አደራውን አምላክ ደጉ አያሳየኝ ያንቺን ክፉ.... ##beki #newmusic #habesha #seifuonebs #newrealize visualizer #sewasewmultimedia #selamawityohannes #tigrignamusic #ethiopianmusic #Eden Aysheshem #kuku #kukusebsibe #ethiopia #Album #TzitaAlbum #MyKana #KanaTV #Ethiopia #newmusicvideo

Yanie

Beki X Aman - Kal - New Ethiopian Amharic Music 2021(Official video)

Ene Negne Lanchi

ela tv - Mastewal Eyayu - Enzira | እንዚራ - ሙሉ አልበም - Full Album - Ethiopian Music 2024

Bekureamanuel Yemane (Beki) እንደዋዛ -Endewaza- new Ethiopian music 2026 official lyrics video #beki

Ayniye

New Ethiopian Cover Music 2020 By G Key part 2 Ethiopian popular Songs Cover አዲስ ከቨር ሙዚ

እናቴ ነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ🥰🥰🥰❤

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)

የታምራት ደስታ የማይረሱ ምርጥ 6 ሙዚቃዎች Tamrat Desta All Time Best 6 Music #90s #vol3

ela tv - Mastewal Eyayu - ማስተዋል ኮንሰርት ሙሉ ቪድዮ Mastewal Concert Full Video - New Ethiopian Music 2026

Yikrta

Betty Sher - Gen | ቤቲ ሼር - ግን - Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Mickiyas Chernet - ሚኪያስ ቸርነት | Best 3 - ምርጥ 3 | Dxmix 90's Ethiopian Music

Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop

Nitsu Nesh

