ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) አልፀፀትም (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)
Arrangement, Drum Programming, Keys and Auxiliaries, Mixing: Biruk Bedru Bass: Yonatan Bekure Guitar: Mihretab Berassa Back Vocals: Etana Chemeda Lily Mikre በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም በተስፋ ሚጠብቁ አይፀፀቱም ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም ዓለምን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም በአንተ አምኛለው አልፀፀትም በተስፋ ጠብቄአለሁ አልፀፀትም ዓለምን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም ክፉውን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም አልፀፀትም አልፀፀትም አይፀፀቱም አይፀፀቱም በላመንኩኝ ኖሮ ያለ አለ ወይ አለ ወይ ምነው ብልጠበኩኝ የሚል አለ ወይ አለ ወይ ኧረ የለም የለም የከሰረ ወይ ያፈረ አላየሁም(2×) በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም በተስፋ ሚጠብቁ አይፀፀቱም ዓለምን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም በአንተ አምኛለው አልፀፀትም በተስፋ ጠብቄአለሁ አልፀፀትም ዓለምን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም ክፉውን እንቢ አልኩኝ አልፀፀትም አልፀፀትም አልፀፀትም አይፀፀቱም አይፀፀቱም ዳቦ ስለምነው ድንጋይ አይሰጠኝም አይሰጠኝም ዓሳ ስለምነው እባብ አይሰጠኝም አይሰጠኝም የለመንኩት እና ከዚያም በላይ ካልኩት በላይ ይሰጠኛል(2×) በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም ውሸትን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም ማጭበርበር እንቢ ያሉ አይፀፀቱም በአንተ የሚያምኑ አይፀፀቱም ስምህን የሚጠሩ አይፀፀቱም ውሸትን እንቢ ያሉ አይፀፀቱም ማጭበርበር እንቢ ያሉ አይፀፀቱም አይፀፀቱም አይፀፀቱም አይፀፀቱም አይፀፀቱም ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ አዎ ዋሹብህ እንደማትችል አድርገው ስለአንተ አወሩብህ አዎ አወሩብህ አንተ ግን ሳትቸኩል ቀስ ብለህ ረጋ ብለህ አሳየኸው(2×) አሳየኸው አሳየህልኝ አሳየኸው አሳየኸው አሳየህልኝ አሳየኸው አሳየኸው አሳየኸው አሳየህልኝ አሳየኸው አሳየኸው አሳየኸው አሳይቶልኛል አሳየኸው

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ለስለስ ያሉ መዝሙሮች/Kalkidan Tilahun (Lily) slow songs

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) የሆነ ነገር ሊሆን ነው (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)

በእምነት እኖራለው - Tesfaye Gabiso | Cover| Ethiopian Gospel Song 2026

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቅጥር ሰርተህ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)

በእረኝነቱ /Beregninetu/Aster Abebe/አስቴር አበበ / Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

ቃልኪዳን ጥላሁን-ሊሊ ክብርህን ላየ ለተረዳ ሰው(ልዩ ዕትም)- Kibrehen Laye Arrangement and Mixing Biruk Bedru (LIYU ETEM)

ደንኤል አምድምካኤል ዮሴፍ አየለሁ አውታሩ ከበደ ተከሰታ ጌትነት ቤታልሔም ተዘራ yosef ayalew awtaru kebede daniel amdimicael beti

ይሄ ነው የኔ ጌታ / Devotional Worship Night / Abeba Tadele አበባ ታደለ

የተወደዱ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ስብስብ
![ሊሊ ጥላሁን ልዩ ዕትም አልበም LILI [KALKIDAN] TILAHUN liyu etem album #oldmezmurtube](https://i.ytimg.com/vi/C0VWgOpFwek/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLCjKYYRgT4ESzoNwx284fLx1Cv4Gg)
ሊሊ ጥላሁን ልዩ ዕትም አልበም LILI [KALKIDAN] TILAHUN liyu etem album #oldmezmurtube

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

እስትንፋስ አለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) // Estenfas Alegn - Kalkidan Tilahun (Lily) #liveversion #worship

ሃሌ ሉያ // ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) // Hallelujah // Kalkidan Tilahun ( Lily) // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ Vol 1 (Kalkidan Tilahun)

Saron Abebe @ Kingdom Sound Worship Night 2025 " Nefsen Befith" Orig. Song By Kalkidan(Lily) Tilahun

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ-ልዩ ዕትም- Arrangement: Mihretab Berassa Co Arang & Mixing-Biruk Bedru

ያኔ እንደወደደኝ

