የደም ማዕድናት | ስልካችን በደም ማዕድን እንደሚሠራ ያውቃሉ ? | ኮንጎ፣ ኮልታን እና የኃያላኑ ድብቅ ጦርነት | @Mersha.Silondis
በየእለቱ የምንጠቀማቸው ዘመናዊ ስማርትፎኖች፣ ላፕቶፖች እና የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ጀርባ ያለውን እውነተኛ እና ልብ ሰባሪ ሚስጥር ያውቃሉ? ዘመናዊ ስልኮች ቻርጅ እንዳይጨርሱ፣ እንዳይሞቁ እና በፍጥነት እንዲሰሩ የሚያደርገው ወሳኝ ማዕድን "ኮልታን" (Coltan) ይባላል። የዚህ የዓለማችን ውድ ማዕድንዋነኛ መገኛ ደግሞ በጥይትና በደም የምትታመሰው ምስራቃዊ የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ናት። በዚህ ቪዲዮ ዝርዝር ትንተና፡- በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ማዕድን አውጪዎች በዘልማድ መሣሪያ በጭቃ ውስጥ የሚሰቃዩበትን የማሳሲ ኮረብታማ አካባቢን እንቃኛለን። ከ400 ሺህ በላይ ዜጎችን ያፈናቀለው የ“M23” አማጺያን እንቅስቃሴ እና የጎረቤት ሩዋንዳ ድብቅ እጅ ምን ያህል እንደሆነ እናያለን። የአሜሪካው ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከፊሊክስ ሴሼኬዲ መንግስት ጋር የተፈራረመው የ18 አንቀጾች ሚስጥራዊ ስምምነት እና የቻይና ኩባንያዎች የጂኦፖለቲካ ፍትጊያን በዝርዝር እንፈትሻለን። የዝሆኖቹ የትግል ሜዳ የሆነችው ምስራቃዊ ኮንጎ እና መብቱ የተረሳው ምስኪኑ ሕዝብ ታሪክ! ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ሃሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን። ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረግዎን አይርሱ! #የደምማዕድን #ስልካችን #ኮንጎ #ኮልታን #M23 #የአለምፖለቲካ #አሜሪካእናቻይና #ሩዋንዳ #የቴክኖሎጂምስጢር #Congo #Coltan #M23Rebels #BloodMinerals

Sheger Mekoya - ታንዛንያ ለምን ትታመሳለች? እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #Tanzania @ShegerFM1021Radio

የካራማራ ፍልሚያው ፣ ድሉ እና ያልተነገሩ ገድላት | ዶክመንተሪ | Documentary @NBCETHIOPIA

China Is Building a Trade Route Through Iran While America Watches

EMS ሰበር! ኮሎኔሉ እና በርካታ ወታደሮች…-የአብይ ደብቅ ቦታዎች ታወቁ Fri 26Jun 2026

EXPOSED: Inside the masterclass siege trapping Putin’s crown jewel | Battle Plans

China Versus the US: Kishore Mahbubani on a Zero-Sum Rivalry | The Mishal Husain Show

የኢራን እጅ እስራኤል ውስጥ ገባ! | እስራኤል ቱርክ ላይ ጣቷን ቀሰረች! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

Ethiopian news ባለስልጣናት ተነሱ! አብይ እርምጃ ወሰዱ | የሰራዊቱ ዋና ምሽግ ተሰበረ ዘመቻ ታወጀ

Jstudio |26 ሰነ| ሓያል ውግእ ከባቢ ዶብ ትግራይ። ጌታቸው፡ ዓስብን ኢሰያስን ኤርትራን። ጀነራል~"ህወሓት ኲናት ክጅምር"። ህልኽ ኣምበሳደርን ህወሓትን

ሕንጸተ ቤታ | ሰኔ ማርያም| በሦስት ድንጋዮች ብቻ የታነጸችው ቤተ መቅደስ

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

Ethiopia - የሕወሓት ግዙፍ ጦር በድሮን ተመታ፣ ህወሓት 5 ጥያቄዎችን ላከ፣ ያስጠነቀቁት ጄኔራል!፣ ለኤርትራ አዲስ ምላሽ!፣ አዳዲስ አውሮፕላኖች ገቡ

''ዐቢይን ከሻዕቢያ እናድነው? ''ጠ/ሚኒስትሩን የማትረፍ ጥሪ- ሕወሀት እና ሻዕቢያ ምንና ምን?|ETHIO FORUM

Why Ethiopia Is Preparing For War With Egypt

US strikes Iran after drone attack on cargo ship in Strait of Hormuz

Taiwan's $6.7B Drone Defense Plan, Preparing For War | China in Focus

Ethiopia - “ዘመቻው ተከፍቶባኛል” ኤርትራ፣ ኢሳያስ ቤት ሀዘን ገባ፣ የደብረፅዮን ውሳኔ ተላለፈ፣ የመቀሌው ጉዞ ተሰረዘ

Jeffrey Sachs LIVE | Jeffrey Sachs Tears Into Trump, Makes Shocking Prediction on Middle East War

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

