አሜሪካን ያናወጠው መረጃ! ለኢራን የተከፈተ ትልቅ እድል! | The News That Rocks US! | U.S. Iran Strategy Under Pressure
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! የፔንታጎን ከፍተኛ ኃላፊዎች በሀገሪቱ የጦር መሳሪያ ክምችት ውስጥ ያለውን የላቁ ሚሳይሎች እና የሚሳይል መከላከያዎች (interceptors) እጥረት ትክክለኛ መጠን ከኋይት ሀውስ ደብቀዋል መባሉ ቴሌግራፍ አስነብቧል። ይህ የጦር መሳሪያዎች እጥረት አሜሪካ በኢራን ላይ የምታካሂደውን ወታደራዊ እርምጃ የማስፋፋት ወይም የረጅም ጊዜ ዘመቻ የመምራት አቅሟን ሊገድበው ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። በውጊያ ላይ እየዋሉ ያሉ የላቁ ሚሳይሎች መጠን በፋብሪካዎች ተጨማሪ ምርት መተካት ከሚቻልበት ፍጥነት ጋር ስላልተጣጣመ የአሜሪካ የጦር መሳሪያ ክምችት እየተሟጠጠ ይገኛልም ተብሏል። እንመለከተው አለን። አብራችሁን ቆዩ! According to The Telegraph, senior Pentagon officials reportedly concealed the true extent of the severe shortage of advanced missiles and interceptors in the nation's military stockpile from the White House. This stockpile depletion has raised serious concerns that it could limit the United States' ability to escalate military action against Iran or sustain a long-term campaign. Reports indicate that U.S. munitions reserves are running low because the rapid rate at which advanced missiles are being expended in combat outpaces the speed at which factories can manufacture replacements. We will examine this in detail—stay tuned with us! #Pentagon #MissileShortage #USIranConflict #TheTelegraph #WhiteHouse #USMilitary #NationalSecurity #DefenseNews #CapitolHill #BreakingNews

ቀይ ባህርና ቀይ መስመሩ ….ያልዘለቀው የኢሳያስ ፣የአል ሲ ሲና ቡርሃን ጋብቻ! _የከበባ ስትራቴጂና ክሽፈት! _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የዐረብ ምድር እንደ ሊቢያ | የኢራን አፀፋ የደቀነው አደጋ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ጨዋታ ቀያሪው የአሜሪካ ቴክኖሎጂ! ድሮኖችን የሚያድነው አዲሱ መሳሪያ! | New US Technology that Hunts Drone!

በትራምፕ ላይ ከባድ ተቃውሞ ተነሳ! | ሴኔቱን ያስቆጣው የአሜሪካ ኪሳራ! | Strong backlash against Trump!

Canada Faces Trump's Wrath as China Gets Spared; GOP Mocked for Olive Garden Analogy: A Closer Look

‘$200 billion is really just a down payment’: The true cost of the Iran War

What's Iran's next move after Trump threatens critical infrastructure? | Planet America

kings of Abbay | በጣም አዝኛለሁ ኤርትራ አልተለወጠችምከ40 ዓመታት በፊት እንደማውቀው አይነት ነች

July-18 ዝኸፍኣ ደረጃ ኲናት ይእቶ I ትራምፕ ን7 ለይቲ ደብዳብ I ኢራን ንዓረብ ተብኪ I US Bombing 7th Nights I Iran Hurt Gulf

Drop Site Reporter GRILLS Congress On War Crimes

Ethiopia- አሜሪካ አስበላቻቸው!የኢራን እግረኛ ጦር ኩዌትን አመሰ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

ያልተጠበቀው አስፈሪ ጥምረት! ሀውቲና አልሸብ የደቀኑት አደጋ! | Houthis & Al-Shabaab Alliance!

ኔታንያሁ የደሙበት ጦርነት ፤ ሕይወትም ሞትም ለእስራኤል -(ተሻሽሎ በድጋሚ የቀረበ ዝግጅት )

Trump approves landmark US-Saudi Arabia nuclear deal: What to know

Anchor Media በአማራ ክልል የተፋፋመው ጦርነት፥ የተጠለፈው ምክክር፥ ኮንቪንስና ኮንፊውዝ ዘንድሮም? የህወሀት መግለጫና የጦርነቱ አይቀሬነት

ኢራን በእስራኤል የተፈጸመባት ጥቃትና ስጋት የደቀነው የበቀል እርምጃ

ריאיון עם אברהם נגוסה שגריר ישראל באתיופיה - ዶ/ር አብራሃም ንጉሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ሰበር ዜና! ጦርነቱ አቅጣጫውን ቀየረ! | አሜሪካና ሳውዲ ተጣመሩ | ሩሲያና እንግሊዝ ተፋጠጡ | Iran Issues Warning ! ሐምሌ - 15/2018

Ethiopia #ከሽንፈት ያለፈው የአርጀንቲና ቅሌት #ስፓርት የፍቅር መድረክ መሆን አለበት #Agazi tube today

