የትራምፕ አስተዳደር ድንገተኛ ውሳኔ! በአሜሪካ የታቀደው አደገኛ 'ኦፕሬሽን'! | Trump's Admin Sudden Decision!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ ወታደራዊ መሪዎች ጋር ከተወያዩ በኋላ በኢራን ላይ የሚደረጉ እለታዊ የአየር እና ሚሳኤል ጥቃቶች ለጊዜው እንዲቆሙ ማዘዛቸው ተሰምቷል። የጥቃቱ መቋረጥ ዋና ዓላማ ከኢራን ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ንግግሮች እና ድርድሮች ውጤት እንዲያመጡ እድል ለመስጠት እንደሆነ ተገልጿል። ነገር ግን ዲፕሎማሲው ስኬታማ ካልሆነ አሜሪካ በኢራን ላይ የበለጠ ጠንካራ እና ሰፊ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኗን ትራምፕ አስጠንቅቀዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ምናልባት የአሁኑ ዙር ንግግር አዎንታዊ ውጤት የማይመዘገብበት ከሆነ አሜሪካ በታሪክ እጅግ የተራቀቀ ኦፕሬሽን በማድረግ የኢራንን የበለጸጉ ዩራንየሞች ይዛ ለመውጣት ልትሞክር እንደምትችል ዘ ኒውዮርክ ፖስት አገኘሁት ባለው መረጃ መሰርት ኤክስክሉሲቭ ዘገባ ሰርቷል። በዘገባውም፣ የአሜሪካ ባለስልጣናት በአሁኑ ወቅት በኢራን የኒውክሌር እና ወታደራዊ ተቋማት ላይ የሚደረጉ የአየር ጥቃቶችን በማስቀጠል የሀገሪቱን መከላከል ለማዳከም እየተሰራ እንደሆነና፣ ዩራኒየሙን ምድር ኦፕሬሽን የማውጣቱ እርምጃ ወደፊት ሊወሰድ የሚችል አማራጭ እንደሆነ ፍንጭ ሰጥተዋል ተብሏል በዝርዝር እንመለከተው አለን። አብራችሁን ቆዩ! It has been reported that after consulting with U.S. military leaders, President Donald Trump has ordered a temporary halt to daily air and missile strikes on Iran. The main objective of pausing the attacks is to give diplomatic talks and negotiations with Iran a chance to yield results. However, Trump warned that if diplomacy is not successful, the U.S. is prepared to take stronger and wider military action against Iran. In connection with this, based on information obtained by The New York Post, an exclusive report indicates that if the current round of talks fails to yield positive results, the U.S. might attempt a historically sophisticated operation to seize and remove Iran's enriched uranium. According to the report, U.S. officials are currently continuing airstrikes on Iran's nuclear and military facilities to weaken the country's defenses, hinting that the operation to extract the uranium from the ground could be an option taken in the future. We will look at this in detail. Stay tuned with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaSpecialProgram #GebeyaNews #GebeyaAnalysis #DonaldTrump #Iran #USPolitics #Diplomacy #MiddleEast #NuclearNegotiations #Geopolitics #NewYorkPost #BreakingNews

The war on Iran showed limits of America's power abroad | Vali Nasr | The David Hearst Podcast

Ethiopia - አሜሪካ በድንገት ጦርነቱን አቆመች ከጀርባው ያለው ሚስጥር

"ብልጽግና ሁሉም ወደጦር ግንባር" / "አገዛዙ የጣደው ድስት ሁሉ ተበላሽቷል" / "ምክክር ኮሚሽኑ አማራን አያውቀውም" / ዶ/ር አብደላ እንድሪስ

Pakistan Army Chief Meets Iranians in Islamabad. What Chance of Diplomacy for Washington & Tehran

አነጋጋሪዋ ሴት || በመሃል አዲሳባ እገታ ተፈጸመባት ! || የጃዋር ፓርላማ || ባንዲራ ሊቀየር ነው ኮከብ ደህና ሁኚ Live

KATASTROFE, Pentagoni jep ULTIMATUMIN, Avionë strategjike nisen drejt Iranit? Goxhaj zbulon skenaret

SpaceX rolls Flight 13's Booster 20 to Pad 2

July-25 ትራምፕ ንዓቢ ኲናት ሃታሃታ I ስልቲ ኢራን ንUSA የዕውራ I Trump Weighs "Bigger Than Ever" Strike I Iran Replay

Ethiopia - በሳምንቱ - በሸገር ጉዳይ የብልፅግና ሰዎች ተናነቁ | ዝነኛው አቃቤ ህግ ከስራ ታገዱ

መሪ ያጣች ሀገር! | ጃዋር መሐመድ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የሰጠው አስገራሚ ትንተና እና እይታ!| Jawar Mohammed Analysis

Jon Stewart on Trump's "Meritocracy" & Desi Lydic on MAGA Moving Iran Goalposts | The Daily Show

የኦባሳንጆ ቪላ በአዲስ አበባ ፤ማንበርከክ ከዚያም አለመጠየቅ—ቢያፍራ— ETHIO FORUM

እስራኤል እና ኢራን በወታደራዊ አቅም ምን ያህል ተመጣጣኝ ናቸው? | BBC News አማርኛ

Historic Church Shut Down | Christian World News - July 24, 2026

በእርግጥ እየመጡ ነው? /የፀረ አገዛዝ ኃይሎች ትብብር / የአፋብን ሪፎርም በጎጃምና ጎንደር

Mahmoud Khalil Sues Trump Admin, Pro-Israel Groups for Conspiracy to Suppress Speech

የአሜሪካ ጦር ያስተናገደው ውድመት! የኢራን የአጸፋ ጥቃት ዝርዝር ይፋ ሆነ! | Destruction US military Suffers!

Do Greeks have more in common with Arabs and Turks than Europeans | Sean Mathews | UNAPOLOGETIC

🚨🚨🚨 "ከመጓዝዎ በፊት ያስቡበት" አየርማረፊያዎች የአይስ ዒላማ ሆነዋል Airports have become ICE targget

Ethiopia- ሁቲ አንጰረጰራቸው ሳውዲ አየሯን ዘጋች!በረራ ተቋረጠ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

የኢራኑ ጦርነት እና ድርድር በፕሮፌሰር አደም ካሚል - ሸገር ትንታኔ

Wildfires spread in France and Spain, forcing thousands to evacuate | BBC News

July-26 ከቢድ ደብዳብ ትራምፕ ብዘይ ፍረ I ሊስታ ኢራን ንUSA ዘውረድትላ ክሳራ I Trump Pauses Strike! Iran Blinded U Radars

