"ስለ እኔ ነው" ,ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ ,2014 በአዲስ አበባ ቤተክርስቲያን አገልግሎት
“ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።” ዮሐንስ 12፥3 📌 የተደረገላትን ፣ የተቀበለችውን ምህረት የተረዳችው ማርያም ለእርሷ ውድ የነበረውን ነገሯን ሁሉ ለክርስቶስ አቀረበች። ሽቶው ፣ ፀጉራ ፣ እንባዋ በእግሩ ስር መሆኗ ሁሉ ለተቀበለችው ነገር የሰጠችው ምላሽ ነው። 📌 ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የሆነው ነገር ሁሉ በቃላት ከመገለፅ በጣም የላቀ ነው ። የመስቀሉ ጉዞ፣ በመስቀል ላይ የሆነው ፣ እርቃኑን መሆኑ ፣ በፈጠራቸው መናቁ መሰደቡ ፣ በመቃብር ማደሩ፣ ይህ ሁሉ ለእኛ የተከፈለው ዋጋን ሙሉነት አመልካች ነው። በእርሱ የተሰራው ስራ ለአማኙ ሙሉ ተቀባይነትን ያመጣለት ነው። 📌 ይህንን የክርስቶስን ስራ የተረዱ አማኞች ማርያም እንዳደረገችው በማድረግ ጌታን ያከብራሉ በተከፈለውም ዋጋ በነፃነታቸው ይመላለሳሉ። የተባረካችሁ ናችሁ።

▶︎
#ኢየሱስ_ይመጣል #ድንቅ_ትምህርት !! || ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Pastor Henok Mengistu @FaresPropheticChurc

▶︎
"එයා මළ නිසා මෙයා බේරුණා" JVP දකුණේ නායක ගාමිණී බාස්ගේ සැබෑ ජීවිත කතාව @wanesatv

▶︎
ተስፋ አድርጉ መጋቢ አበበ

▶︎
ምንኵስና ምንድን ነው?/ክፍል 3//መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)፡፡

▶︎
ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

▶︎
የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

▶︎
ቢሾፕ ተገኝ አቡቴ #በመንፈስ መመራት# በሚል ርዕስ ጆሃንስበርግ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ Wongel Amagoch Johannesburg June 2026

▶︎
ሰኔ 21 እሁድ ልዩ ቀን ነው እንዳያመልጣችሁ || የሰኔ ጎልጎታ ሳትጸልዩ እንዳያልፋችሁ! ||በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው @neamnmedia19

▶︎
ලොව පළමු ට්රිලියනපතියත් බිහි වෙයි | Elon Musk | ලොව පළමු බිලියන, මිලියනපතියෝ කවුද? | Science Watch

▶︎
Incredible Metal Magazine Manufacturing in Local Factory

▶︎
EMS | የጴንጤ መንግስት ነው? | ዶ/ር ዮናስ ዘውዱ የቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ

▶︎
ለገንዘብ ተብሎ ስክሪፕት ተጽፎ ነው | ዋልድባ የሴት ገዳም የለም | ባህታውያኑ ያዘኑበት ቪዲዮ | ክፍል 2

▶︎
መንፈስ ቅዱስ ሞገስን የሚሰጠው ለማን ነው? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Amazing Preaching 2018/2026

▶︎
පාස්කු ප්රහාරය ගහන්න හිටියේ පෝයට පෙරහරට. අවුරුදු උත්සවයට ගහන්න පුපුරන ද්රව්ය වේළිලා තිබුන් නෑ.

▶︎
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኒቂያ - የሃይማኖታችን መሠረት የጸናባት ክፍል-5

▶︎
28-06-26 Chupehra Sahib Live \ Dhan Dhan Baba Deep Singh Ji | Chuphera Sahib Full Path #wmk

▶︎
Who is to blame for Sri Lanka’s crises? | Head to Head

▶︎
የሐዋርያት ሥራ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Acts - Amharic audio bible

▶︎
Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ

▶︎
